This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
እንደማትመጪ አቃለሁ ግን ጠብቅሻለሁ🥲
#እውነተኛ_ታሪክ
#እውነተኛ_ታሪክ
💔6😭5❤1👍1😢1
‹‹ፍቅር ማለት ጠብ ሲመጣ መጠጥ ቤት ውስጥ አልኮል እየጠጡ ማምሸትና ማደር ነው››፣ ‹‹ፍቅር ማለት ወደተዉት ሲጋራ መመለስ ነው››፣ ‹‹ፍቅር ማለት ትራሱ እስኪርስ ማልቀስ ነው››፣ ‹‹መደበር›› ነው፡፡ ይህን ሁሉ ዋጋ የምትከፍለው፤ ‹‹አልበላም አልጠጣም›› የምትለው ለማን ነው? ለፍቅር ነው? ፍቅር ማለት ዋጋ የምንቀበልበት ሳይሆን ዋጋ የምንከፍልለት ነው፡፡
❤5🔥5👍4👎2😁1
እመለስ ይሆናል ምናልባት እራሴን ፈልጌ ማግኘት ከቻልኩ ...ካልቻልኩ ግን እዚሁ በስደት መቅረቱን እመርጣለሁ፡፡ የምመለሰው ያጠፋውትን እኔነቴን ካገኘሁ ብቻ ነው፡፡ ወዜን ትዕግስቴን አደቤን ስነ ስርዓቴን ህልሜን ተስፋዬን እንደ ነበር ማግኘቱ ቀላል አይመስለኝም፡፡ ግን እሞክራለሁ... እኔነቴን ካገኘሁ እመለሳለሁ፡፡ እመጣለሁ ምናልባት ያጡትን መመለስ ቢከብድም ምናልባት እመጣለሁ..
❤10💔6
Dark truth pinned «እመለስ ይሆናል ምናልባት እራሴን ፈልጌ ማግኘት ከቻልኩ ...ካልቻልኩ ግን እዚሁ በስደት መቅረቱን እመርጣለሁ፡፡ የምመለሰው ያጠፋውትን እኔነቴን ካገኘሁ ብቻ ነው፡፡ ወዜን ትዕግስቴን አደቤን ስነ ስርዓቴን ህልሜን ተስፋዬን እንደ ነበር ማግኘቱ ቀላል አይመስለኝም፡፡ ግን እሞክራለሁ... እኔነቴን ካገኘሁ እመለሳለሁ፡፡ እመጣለሁ ምናልባት ያጡትን መመለስ ቢከብድም ምናልባት እመጣለሁ..»
ለ አንደበታችን ብቻ ሳይሆን ለ ልባችንም ፣ ለ ጆሯችንም ፣ ለ አይናችንም ልክ እናበጅለት ፤ "ልካችንን እንወቅ ጆሮም አይንም ልብም ለባለቤቱ ባዳ ነው"🥲
❤11
ከመንገድ ላይ ወድቆ ነው ያገኘውት በጣም ደስ ስላለኝ አጋራዋቹህ ...ሁላቹም ለእህቶቻቹ ማጋራት ትችላላችሁ መልካም ቀን ☺️
❤10