Dani_Talk_Show🇪🇹
233 subscribers
694 photos
99 videos
2 files
206 links
ሰላም፣ ፍቅር፣ መትረፍረፍ ለሰው ዘር በሙሉ!
#ህይወት ድንቅ እና አስደሳች ናት፤
እንድሁም አዝናኝና ቁምነገር ፕሮግራም በቅርብ ቀን
(dani talk show_ coming soon)
#ቻናሉን ይቀላቀሉ፤
Download Telegram
Audio
አሸናፊነት !

ለመጀመሪያ ግዜ በእግራችን ለመራመድ ስንለማመድ በተደጋጋሚ ግዜ እንወድቅ ነበር ግን እያለቀስንም ቢሆን ተመልሰን ተነስተን መሞከራችንን አላቆምንም ለዛ ነው  ከመዳህ ወተን ለመራመድ የበቃነው ዛሬም ያ ታሪክ እየተደገመ ነው የሚያስድህ የሚጥል የሚያታግል ብዙ ነገር ቢኖርም ከሱ በላይ ሆኖ ከማሸነፍ ውጪ ምንም አማራጭ የለም ። ስለዚህ ወዳጄ ከመዳህ ለመውጣት ፣ ካለህበት ለመነሳት ሙከራህን ቀጥል ። 

🌺🌞ግሩም ቀን 🌞🌺
#ከተራ2016

የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ ክርስቲያን ምዕመናን በቤተክርስቲያኗ ሥርዓት እና ትውፊት መሰረት የ2016 ዓ/ም የጥምቀት ከተራ በዓልን በመላው ሀገሪቱ አክብረዋል።

በተለይ በአዲስ አበባ ከተራ ሃይማኖታዊ ስርዓቱን በጠበቀ መልኩ በድምቀት ተከብሯል።

ታቦታት ከየአብያተክርስቲያናቱ ወጥተው ወደ የማደሪያቸው ባህረ-ጥምቀት ገብተዋል።

በዛሬው ዕለትም በመላው ሀገሪቱ የጥምቀት በዓል ይከበራል።
የጋዜጠኛ አስፋው መሸሻ የቀብር ስነ ስርዓት ከሚሊየም አዳራሽ ወድ ስላሴ ቤተ ክርስትያን ሽኝት ስናደረግ