DaniApps
1.01K subscribers
611 photos
34 videos
537 files
219 links
The Best Android Apps And Games Are Here.📱
For Any Questions ➡️ @DaniappsBot Or Group ➡️ @daniappsgroup
Apps Or Games ➡️ @daniappsstore
Ask Any Apps ➡️ @Daniapps2bot
Website https://daniapps.epizy.com/

https://g.page/r/CYhVwdbaF335EA0/review
Download Telegram
Shazam_Encore_1046_Paid_DaniApps.apk
23.5 MB
File Name: Shazam_Encore_1046_Paid_DaniApps.apk
File Size: 23.54 MiB
🧷Photoshop Express

🔆Is a powerful photo editor from Adobe. #apps

ℹ️Category: #photo editors
Version: 7.4.829
🔑 Mods: Premium version (login with Adobe ID or pass authorization)‌‌
Photoshop_Express_Premium_daniapps.apk
128.3 MB
File Name: Photoshop_Express_Premium_daniapps.apk
File Size: 128.34 MiB
🧷Adobe Spark Post
🔆Is a graphics editor for creating illustrations and picture posts for social networks. #apps

ℹ️Category: #photo editors
Version: 4.10.0
🔑 Mods: Premium version (login via Adobe ID; you can register for free inside the app)‌‌
Adobe_Spark_Post_Premium.apk
43.4 MB
File Name: Adobe_Spark_Post_Premium.apk
File Size: 43.45 MiB
🧷Photoshop Lightroom CC
🔆Is Adobe's proprietary application for semi-professional photo editing. #apps

ℹ️Category: #photo editors
Version: 6.2.1
🔑 Mods: Premium-version (at start you need to skip login - cross in the upper left corner)‌
Lightroom_Premium_daniapps.apk
90.4 MB
File Name: Lightroom_Premium_daniapps.apk
File Size: 90.36 MiB
✳️በምስሉ ላይ የምታዩት ግለሰብ ማክሲም ቪክቶሮቪች የተባለ የ34 አመት ወጣት ሩሲያዊ ነው። ከሰሞኑን በFBI ድህረገጽ ላይ በአሜሪካ መንግስት ከሚፈለጉ ግለሰቦች ዝርዝር ውስጥ ተካቷል። ይህ ሰው በአያቱ ያረጀ ኮምፒዩተር የተለያዩ የ ሃኪንግ ስራዎችን ከመስራት ተነስቶ ቡጋት ወይንም ትሮጃን የተሰኘውን ማልዌርን የሰራ ሰው ነው።

◽️ግን ይህ ብቻ አይደለም የብዙ ሰዎችን ባንክ ገንዘብ ወደ ራሱ በማስተላለፍ ፣ የቴስላ መኪናን ተቆጣጥሮ ወዳልተፈለገበት አቅጣጫ እንዲሄድ በማድረግ እንዲሁም በዋናነት የናሳ ሲስተም ውስጥ ሰርጎ በመግባት ከዚያም ለሰአታት ናሳ ውስጥ የሚገኙ ኮምፒውተሮችን በመዝጋት " Securityቹ በጣም የሞተ በመሆኑ Update አርጉት" የሚል ጽሁፍ በማስቀመጡ ጭምር ነው ከተፈላጊዎች ዝርዝር ውስጥ የተካተተው።

◽️ከዚህ ቀደም የአሜሪካ መንግስት ይህንን ግለሰብ ሩሲያ አሳልፋ እንድትሰጣት ቢጠይቅም ሩሲያ እምቢ በማለቷ ለ ማክሲም ቪክቶሮቪች ከፍተኛ ጥበቃ እያረገችለት ትገኛለች፡፡ ይሁንና ከሰሞኑን በFBI ድህረገጽ ላይ ከሰፈረው ሀሳብ መካከል.. ይህን ግለሰብ ለፍርድ ለማቅረብ የሚረዳ ትብብር ለFBI ላደረግ ሰው 5 ሚልዮን የአሜሪካ ዶላር ለመስጠት ዝግጁ መሆኑን FBI አክሏል።


Credit Mame tech
🔆ባለ ንዝረቱ አቅጣጫ ጠቋሚ ጫማ

የጃፓኑ ተሽከርካሪ አምራች ኩባንያ ሆንዳ ዝቅተኛ እይታ ያላቸውን ሰዎች እንቅስቃሴ የሚያግዝ ጫማ አስተዋወቀ፡፡

ጫማው በውስጠኛው ክፍሉ የሚቀመጥ የንዝረት መሳሪያ ተገጥሞለታል፡፡ በውጨኛው የጫማ ክፍል ደግሞ በባትሪ ኃይል የሚንቀሳቀስና ለአቅጣጫ ቅኝት የሚያገለግል አነስተኛ መሳሪያ አለው፡፡

መሳሪያዎቹ ከስማርት ስልክ የተለያዩ የካርታ መተግበሪያዎች በሚያገኙት መረጃ መሰረት የግለሰቡን እንቅስቃሴ ከመሰናክል የፀዳ ለማድረግ ጥቅም ላይ እንደሚውሉ ቴክ ኤክስፕሎር አስነብቧል፡፡ ግልሰቡ መሄድ ወደሚፈልግበት አቅጣጫ በውስጠኛው የጫማ ክፍል የሚገኘው መሳሪያ በንዝረት በመጠቆም እንቅስቃሴውን እንደሚያግዝ ተጠቁሟል፡፡

በፈረንጆቹ 2022 ለሽያጭ እንደሚቀርብ የሚጠበቀው አዲስ ቴክኖሎጂ በመደበኛ ጫማዎች ላይ መሳሪያዎቹን ብቻ በመግጠም ለአገልግሎት ብቁ ማድረግ እንደሚቻል ዘገባው አመላክቷል፡፡


Credit tech21et
🔆ጉግል አዲስ ስማርት ስልክ አስተዋወቀ፡፡

ጉግል ፒክስል ተብለው ከሚታወቁት የኩባንያው ምርቶች ቀጣይ የሆነውን ፒክስል 6 የተባለ አዲስ ስማርት ስልክ ማስተዋወቁ ተገለፀ፡፡

እጅግ ፈጣን የ5ጂ ገመድ አልባ አቅም እንደያዘ የተነገረለት አዲሱ ስማርት ስልክ በገበያ ላይ ካሉ ተመሳሳይ ምርቶች አንጻር የላቀ አቅም እንዳለው ተነግሮለታል፡፡

ለስልኩ ዋነኛ ግብዓት የሆነው ቺፕ የአርቲፊሻል ኢንተለጀንስ እና የማሽን ለርኒንግ አቅም መያዙን ቴክ ክረንች አስነብቧል፡፡ ቺፑ ላለፉት አራት ዓመታት በኩባንያው ሲበለፅግ መቆየቱን ዘገባው ያትታል፡፡

በተያዘው የአውሮፓውያኑ ዓመት መጨረሻ ለገበያ እንደሚቀርብ የሚጠበቀው ፒክስል 6 የተሻለ የአርቲፊሻል ኢንተለጀንስ አማራጭን በማቅረብ ለተጠቃሚዎች እጅግ ምቹ እንደሚሆን ይጠበቃል፡፡
☝️Xiaomi
🤔Xiaomi በስማርትፎን ገበያ ሳምሰንግን አሸንፎ ይሆን?


🔆ሳምሰንግ ከቻይናውያን የስማርትፎን ብራንዶች በተለይ በእስያ ገበያዎች ከፍተኛ ፉክክር አጋጥሞታል።

🔆የደቡብ ኮሪያ ኩባንያ በአውሮፓ እና በሰሜን አሜሪካ ከሚገኙት የስማርትፎን ብራንዶች ቀዳሚ ነበር። ሆኖም ፣ Xiaomi በአውሮፓ ገበያ ሳምሰንግን ያሸነፈ ይመስላል።

🔆ከገበያ ጥናት ድርጅት ስትራቴጂ ትንታኔዎች የቅርብ ጊዜ ቁጥሮች መሠረት ሳምሰንግ በ 2021 ውስጥ በአውሮፓ የስማርትፎን ገበያ ውስጥ ወደ ሁለተኛው ቦታ ተንሸራትቷል።

🔆በሌላ በኩል Xiaomi በ 25.3% የገበያ ድርሻ ለማግኘት 12.7 ሚሊዮን ዘመናዊ ስልኮችን ልኳል። ይህ ብራንድ በዓመት ወደ 67.1% አድጓል ፣ ሳምሰንግ ከ 2020 ጋር ሲነፃፀር በ 7% ቀንሷል።
Googlefier

🔆ጉግል ሰርቪስ የሌለው Huawei ስልክ ይዘው የጉግል አገልግሎቶችን እንደ ሌሎች አንድሮይድ ስልኮች በ Huawei ለመጠቀም የተሰራ አፕሊኬሽን ነው።
❗️REQUIREMENT

⚠️ስልኮት Huawei ሆኖ አንድሮይድ ቨርዥኑ ከ 10+ በላይ መሆን አለበት

🔆Using this application you can install Google services on Huawei smartphones with Android 10+ operating system and EMUI 10 shell.

ℹ️Category: # utilities
Version: 1.0
🔑 Mods: no (not available on Google Play)‌‌
Googlefier_daniapps.apk
153.2 MB
File Name: Googlefier_daniapps.apk
File Size: 153.15 MiB
PangoBright_daniapps.exe
111.7 KB
PangoBright_daniapps.exe

🔆 የ Pc Brightness አልሰራም ላላቹ አሪፍ app ነው

➡️ Features
- Reduce screen brightness below the system minimum brightness
- Easy to use. Just enable and set the percent of brightness level (0-100%)
🔎 ለኢትዮጵያውያን ለሥራ ፍለጋ የሚረዱ የተወሰኑ ድረገጾች እና ፖርታልስ (Portals) እንደሚከተለው ቀርበዋል።

1. www.ethiojobs.net

2. https://dereja.com

3. https://et.profdir.com/

4. http://Www.harmeejobs.com

5. www.ezega.com

6. www.unjobs.org

7. www.employethiopia.com

8. https://www.au.org/about/employment

9. http://www.hawassaonline.com/jobs.php

10. http://www.unicef.org/ethiopia/careers_12858.html

11. https://www.et.undp.org/content/ethiopia/en/home/jobs.html

12. www.ethiocv.net

13. https://www.ethiopianreporterjobs.com/

14. https://ethioworks.com/category/addis-zemen/

15. https://www.geezjobs.com/

16. www.nilejobs.com

🔎 እናንተም የምታውቋቸው ሌሎች ድረገጾች እና ፖርታልስ ካሉ "@daniappsbot" ላይ ጠቁሙን።
👍1
📖አንድሮሜዳ መፅሃፍ
👉ቁጥር አንድ
👉ቁጥር ሁለት
👉ቁጥር ሶስት
BROUGHT TO YOU BY
@dani_apps
Andromeda_Part_1_daniapps.pdf
33.7 MB
File Name: Andromeda_Part_1_daniapps.pdf
File Size: 33.71 MiB
Andromeda__Part_2_daniapps.pdf
38 MB
File Name: Andromeda__Part_2_daniapps.pdf
File Size: 38.0 MiB