አዲስ ስልክ ወይም ላፕቶፕ ሲገዙ ሊያደርጓቸው የሚገቡ አራት ነገሮች
እየተሻሻለ በመጣው የቴክኖሎጂ አለም በየጊዜው ዘመናዊ የሆኑ የቴክኖሎጂ መጠቀሚያ ቁሶችን እየቀረቡ መሆናቸው ሚታወቅ ነው፡፡ ለምሳሌ ስለሞባይል ስልክ እንኳን ቢነሳ በጣም አስገራሚ የሆነ መሻሻሎች ተደርገዋል፡፡ ታዲያ በየጊዜው የሚመጡ የተሸሻሉ ስልኮችን ወይም ላፕቶፖችን መግዛት ከጊዜው ጋር ለመዘመን የምናደርገውን ጥረት በእጅጉ ያግዘዋል፡፡
አንድን አዲስ ስልክ ስልክ ወይም ላፕቶፕ ከገዛን በኋላ የተለያዩ አገልግሎቶችን መጠቀም ከመጀመራችን በፊት ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን አራት መሰረታዊ ነገሮች በቅድሚያ መፈጸም ይኖርብናል፡፡
የመጀመሪያው የተለያዩ የመተግበሪያ እና የፕሮግራም እድሳቶችን ማድረግ (Install all updates) ነው፡፡ ይህም ስልኩ አገልግሎት ከመጀመሩ በፊት የተለያየ ነገር ታክሎባቸው የቀረቡ የተለያዩ መተግበሪያዎችና ፕሮግራሞች ካሉ በአዲስ መልክ ስራቸውን እንዲሰሩ ያስችላቸዋል፡፡
በሁለተኛ ደረጃ የመረጃ ደህንነት ማስተካከያ (Set up security) መስራት በጣም አስፈላጊ ነው፡፡ አዳዲስ መጠቀሚያዎች ምንም አይነት የደህንነት ገደብ ስለማያስቀምጡ በስልኩ ውስጥ ወይም አዲስ በገዛነው ቁስ ውስጥ የተለያዩ ግላዊ መረጃዎችን ለማከማቸት በቅድሚያ የደህንነት ማስተካከያ መስራት ተገቢ ነው፡፡ የስልክ ወይም የታብሌት ደህንነት የሚጀምረው ጠንካራ የስክሪን መቆለፊያ በመጠቀም ነው፡፡
ለኮምፒውተር ደግሞ ለእያንዳንዱ መተግበሪያ የሚሆኑ የተለያዩ የመቆለፊያ ዘዴዎች ስላሉ እነሱን መጠቀም በጣም ተመራጭ ነው፡፡
ኮምፒውተሮች በተለያዩ የደህንነት ኮዶች በመጠቀም ከሚደረግላቸው ጥበቃ በተጨማሪ የጸረ ቫይረስ መተግበሪያዎችንና ፕሮግራሞችን በመጠቀም ደህንነታቸውን መጠበቅ የሚበጅ ነው፡፡ በሶስተኛ ደረጃ ደግሞ የተለያዩ መረጃዎችን ከቀድሞ መጠቀሚያዎቻችን ወደ አዲሶቹ መገልበጥ ነገሮችን እንደ አዲስ እንዳንጀምር ያደርገናል፡፡
አንድን መረጃ በስልካችን ወይም በላፕቶፓችን ውስጥ መያዝ ሁሌም ከእኛ ጋር ለመሆኑ ማረጋገጫ ስለማይሆን በአራተኛ ደረጃ የመጠባበቂያ ዘዴን (back up) መጠቀም ጥሩ ነው፡፡ ይህም በስልካችን ወይም በላፕቶፓችን ላይ ያልተጠበቀ ብልሽት ወይም መጥፋት ቢያጋጥም ባዶ እጃችንን እንዳንቀር የሚያደርገን ነው፡፡ ለዚህም የተለያዩ የክላውድ ማከማቻ አማራጭ መንገዶች አሉ፡፡

👍1
com.gingersoftware.android.keyboard.apk
49.2 MB
👌 አሪፍ ከሚባሉት Keyboard አንዱ ነው።
✅ ለምትፈልጉለት ሰው MESSAGE ልካችሁ ሰውየው እስከሚመልስ ድረስ ኪቦርዱ ላይ ጌም መጫወት ትችላላችሁ።

@hahu_robot
☝️☝️☝️☝️☝️
አብዛኞቻችን የአማርኛን ፅሁፎችን 'social media' ላይ ለመፃፍ የ እንግሊዘኛ ፊደላትን እንጠቀማለን። እንደምገምተው ይህን የ ምናረገው በ አማርኛ ፊደላት አማርኛን መፃፍ አሰልቺ እና ብዙ ጊዜ ስለሚወስድ ይመስለኛል። ይህ ቦት የተሰራው ይህን ችግር በተወሰነ መጠን ለመፍታት ነው። በተለይ ቻናሎች ላይ በ አማርኛ የምትፅፉ ሰዎች ይህ ቦት ስራችሁን ያቀልላችኋል ብዬ አምናለሁ።
➻ በ ሁለት አይነት መንገድ ቦቱን መጠቀም ይቻላል ፤ የመጀመሪያዉ በቀጥታ text message ወደ ቦቱ በመላክ ሲሆን ሁለተኛዉ ደሞ በ inline mode ነዉ ።ለምሳሌ:- “yhe HAHU bot new” ብላችሁ ብትልኩ ፤ ቦቱ “ይሄ ሀሁ ቦት ነው” ብሎ ይመልሳል።
➻ በ እንግሊዘኛ ስትፅፋ እነዚህን ህጎች ተከተሉ፦
ለግዕዝ ፊደላት ➛ e
ለካእብ ➛ u
ለሳልስ ➛ i
ለራዕብ ➛ a
ለሀምስ ➛ ie
ለሳድስ ➛ ምንም
ለሳብዕ ➛ o
ለስምንተኛ ➛ ua (ለምሳሌ: gua = ጓ፣ gnua = ኟ፣ bua = ቧ፣...፣ወ.ዘ.ተ)
#exceptions፦
አ ➛ a, ኡ ➛u, ኢ ➛ i, ኤ ➛ ae, እ ➛ e, ኦ ➛ o, ሀ ➛ ha
#አንዳንድ_የሚያወዛግቡ_ፊደላት፦ ቸ ➛ che ፣ ጨ ➛ ce ፣ ሸ ➛ she ፣ ኘ ➛ gn ፣ ፀ ➛ tse ፣ ዠ ➛ zhe ፣ ዘ ➛ ze ፣ ጠ ➛ xe ፣ ተ ➛ te ፣ ከ ➛ ke ፣ ቀ ➛ qe ፣ ጰ ➛ phe
➻ በፅሁፋችን መካከል ወደ አማርኛ ፊደል እንዳይለወጥ የምትፈልጉት ቃል ካለ <> በዚ ምልክት ውስጥ በማስገባት እንዳይለወጥ ማረግ ትችላላችሁ።
ለምሳሌ፦ “yh HAHU <bot> new!” ብላችሁ ብትልኩ ቦቱ “የህ ሀሁ bot ነው!” ብሎ ይመልሳል።
➻ ሌላው ሁለት ትርጉም ያላቸው ቃላቶች በ ፅሁፋችሁ ውስጥ ካሉ....ለምሳሌ፦ ይሄ ቃል 👉 “gn” ሁለት ትርጉም አለው ፤ “g”ን ከ “n” ጋር አንድላይ ካነበብነው “ኝ” ነው ሚሆነው “g”ን ከ “n” ነጥለን ካነበብነው ደሞ “ግን” ነው ሚሆነው። by default ቦቱ ሚያነበው በአንድ ላይ ነው። ነገር ግን “g” ከ “n” ተነጥሎ እንዲያነበብ ከፈለጋችሁ ከ “g” በፊት backward slash (\) ማስገባት ይኖርብናል ፤ ልክ እንደዚ 👉 \gn። በዚመሰረት ለቦቱ ከላክንለት “ግን” ብሎ ይመልሳል : : ተመሳሳይ ለምሳሌ፦
user:> shu
bot:> ሹ
user:> \shu
bot:> ስሁ
➻ ቦቱ ፊደላትን ብቻ ሳይሆን ስርአተ ነጥቦችንም ይቀይራል ፤ ለምሳሌ፦
. ወደ ።
, ወደ ፣
; ወደ ፤
➻ ቦቱ Arabic ቁጥሮችንም ወደ ግዕዝ ቁጥር ይቀይራል።ለምሳሌ:- “enkuan le adisu amet 2013 beselam aderesachhu.” ብላችሁ ብትልኩ ፤ “እንኳን ለ አዲሱ አመት ፳፻፲፫ በሰላም አደረሳችሁ።” ብሎ ይመልሳል ማለት ነዉ።

Hulugram.apks
37.3 MB
✳️Hulugram app ለጠየቃችሁኝ
🔺Play Store link🔻
https://play.google.com/store/apps/details?id=plus.ride.huluchat

com.facebook.lite.apk
1.6 MB
✅ Facebook Lite Recent Update
com.instagram.android.apk
39.2 MB
✅ Instagram Recent Update