DaniApps
1.01K subscribers
611 photos
34 videos
537 files
219 links
The Best Android Apps And Games Are Here.📱
For Any Questions ➡️ @DaniappsBot Or Group ➡️ @daniappsgroup
Apps Or Games ➡️ @daniappsstore
Ask Any Apps ➡️ @Daniapps2bot
Website https://daniapps.epizy.com/

https://g.page/r/CYhVwdbaF335EA0/review
Download Telegram
ru.zdevs.zarchiver.apk
4.4 MB
ZArchiver
EXTRACT🗂 ለማድረግ ይሄን አፕ ተጠቀሙ👌
com.google.android.googlequicksearchbox.apk
131.9 MB
Google Update የሆነውን ለጠየቃችሁኝ
Google
Version: 11.41.10
Updated: Dec 16, 2020
Size: 131.86MB
ኢትዮ-Students@daniapps.apk
9.2 MB
👌Ethio Students
መተግበሪያው ዋነኛ ትኩረቱን ያደረገው ለተማሪዎች ነው።
በውስጡ የተለያዩ ፊውቸሮችን አካቷል፣ ከነሱም ውስጥ:-
የተማሪዎች ማህበራዊ ድኸረገፅ ነው
ተማሪዎች ግር ያለቸው ጥያቄ ካለ እርስ በእርስ መጠያየቅ ይችላሉ
ቲቸርስ ገይድ
የክላስስ መፅሀፎች
ሀንድ አውቶች
ትምህርታዊ video
የያዘ እና በነፃ መጠቀም ሚቻል መተግበሪያ ነው
Wps Wpa Tester Premium - Mame app.apk
4.1 MB
👌 Wps Wpa Tester Premium

WiFi Hack ለማድረግ የሚጠቅም app ነው
😢1
ለብርሃነ ልደቱ
🌻🌻💐💐💐🌻🌻
🌻🌺 እንኳን 🌺🌻
🌻🌹አደረሳችሁ🌹🌻
🌻🌻🌾🌾🌾🌻🌻
ጄፍ ቤዞስ የአማዞን መስራች

📌 January 12 1964 በNew Mexico ግዛት የተወለደው ጄፍ ቤዞስ ገና በለጋነቱ ነበር ወደ ቴክኖሎጂ ማዘንበል የጀመረው።
ከፕሪንስተን ዩኒቨርሲቲ በ ኮምፒውተር ሳይንስ እና በኤሌክትሪካል ኢንጂነሪንግ ተመርቋል።

📌 ለአራት አመታት ተቀጥሮ ቢሰራም የራሱን ፈጠራ ለመፍጠር በማሰብ የመጀመሪያውን የመጽሃፉ መገበያያ ድረ-ገጽ ይፋ አደረገ። ስሙንም Amazon.com ብሎ ሰየመው። የስሙ መነሻም እንደ ግዙፉ የአማዞን ጫካ ግዝፈቱን ለማሳየት ነው።

📌 ቀስ በቀስም ሌሎች እቃዎች በማገበያየት ባጭር ጊዜ ውስጥ ታዋቂ ለመሆን በቅቷል። በ2007 ያስተዋወቀው Kindle የዲጂታል መጻህፍት ማንበብያ በሰፊው ተቀባይነትን አስገኝቶለታል። በአሁን ሰአት እጅግ በጣም ሰፋፊ በሆኑት መጋዘኖች በ ሰከንድ እስከ 500 ትዕዛዛትን ይቀበላል። ሀብቱም ወደ 130 ቢሊዮን ዶላር እየተጠጋ ነው።

📌 ከቴክኖሎጂው ባሻገር ወደ ሚድያው ዘርፍም በመቀላቀል በቅርቡ ለ 140 አመታት የዘለቀውን Washington Post ጋዜጣ በ250mln$ መግዛት ችሏል። እንዲሁም "Whole food" የተሰኘ ምግብ አቅራቢ ድርጅትን በ13.7bln$ በመግዛት የግሉ አድርጎታል።

📌 ከላይ ከዘረዘርኳቸው ውጪ በርካታ ፈጠራዎች ላይ እየሰራ ይገኛል። በ ሙከራ ላይ ያለው "Amazon prime air" የተለያዩ መልዕክቶችን በ ድሮን አማካኝነት ባጭር ጊዜ ማድረስ አንዱ ነው።
🙌 ሰላም ውድ የ Dani Apps ቤተሰቦች ስልካችን መጠለፉንና አለመጠለፉን እንዴት ማወቅ እንችላለን?

የሚያዋሩበት ሞባይል ስልክዎ በተለያዩ ምክንያቶች ሊጠለፍብን ይችላል የሚከተሉትን Code ተጭነው ይደውሉና መጠለፍ አለመጠለፋን ያረጋግጡ።

➡️ *#21# ብለው ሲደውሉ ፦

1⃣፦ Not forwarding የሚል ምላሽ ከሰጠዎ ስልክዎ አልተጠለፈም ከስጋት ነጻ ነው ማለት ነው።

➡️ ወይም *#21# ብለው ሲደውሉ ፦

VOICE: Not Forwarded
DATA: Not Forwarded
SMS:... Not Forwarded
SYNC: Not Forwarded
ASYNC:Not Forwarded
PACKET:Not Forwarded
PAD :Not Forwarded የሚል መልዕክት ከመጣሎት ስልኮ አልተጠለፈም ማለት ነው።

2⃣፦Forwarding የሚል ምላሽ ከሰጠዎ ግን በእርግጠኛነት ተጠልፎብዎታል ማለት ነው።

➡️ ከላይ በተቀመጠው መሰረት ስልኮ ከተጠለፈና ጠለፋውን ለማቆም ፦ የተጠለፈበዎትን ስልክ ለማስቆም እንዲሁም ወደፊት እንዳይጠለፍ ለማድረግ ##002# ብለው ሲደውሉ call forwarding all erased successful ይልዎታል።

➡️ አሁን ከስጋት ነፃ ወጡ ማለት ነው። ነገር ግን ይህ Code ሁሉም ስልኮች ላይ ይሰራል ማለት ላይሆን ይችላል። ብቻ መሞከሩ አይከፋም
com.ufo.disease_19.apk
33 MB
Diseases Dictionary
የበሽታ ስም ስናስገባለት ስለበሽታው ሙሉ ትንታኔ ይሠጠናል::
com.atomic.apps.medical.drug.dictionary_200000.apk
3.6 MB
Drug Dictionary
ስለመድሀኒቶች መረጃ የሚሰጥ አፕ ነው።
com.cutestudio.pdf.camera.scanner.apks
23.3 MB
✳️ዛሬ አንድ አሪፍ Application ልጠቁማችሁ።

➡️ ይህ application PDF Cam Scanner ይባላል፡፡ ይህ አፕሊኬሽን በሞባይል ስልካችሁ ካሜራ አማካኝነት የተለያዩ በጣም ጠቃሚ ዶክመንቶቻችሁን Scan አድርጎ ሶፍት ኮፒ ወደ PDF ፎርማት ለውጦ ያስቀምጥላችኋል፡፡

PDF Cam Scanner አፕሊኬሽን ተጠቃሚ ከሆናችሁ የተለያዩ ጠቃሚ ዶክመንቶቻችሁን በPDF ፎርማት ስልካችሁ ላይ በማስቀመጥ ቤትኛውም ቦታ እና ሰዓት ዶክመንቶቻችሁን ማግኘት ትችላላችሁ፡፡
com.appspot.app58us.backkey_17.apk
1.5 MB
🔆Back button

የ ስልካችን ሆም,ባክ በተኖች አልሠራ ካለ በዚህ አፕ በቀላሉ መጠቀም እንችላለን።
DSLR Camera HD Ultra Professional.apk
5.3 MB
ይህን app በመጠቀም ጥራት ያለዉ ፎቶ ማንሳት ይችላሉ። እንደ ስልካችሁ መጠን እስከ 4k HD ፎቶዎችን ማንሳት እንዲሁም 1080P ስፈት ያለዉ ፎቶ ያነሱበታል።
Grasshopper_com.area120.grasshopper.apk
30.1 MB
Grasshopper

➡️ Learn Coding in Java Script with tutorials and live lessons
SPEEDTEST BY OOKLA [ARM7] V4.5.30 [PREMIUM] [MOD LITE].apk
15 MB
☝️ይህን app በመጠቀም የኢንተርኔታችንን ፍጥነት ማወቅ እንችላለን ።
com.peace.TextScanner.apk
6.1 MB
እጅግ በጣም ጠቃሚ አፕ

➡️ማንኛውንም ጽሁፍ 📖 ወይም ማንኛውንም መፀሀፍ ላይ ያለ ጽሁፍ scan በማድረግ ብቻ ወደ text ይቀይረዋል።

👍ከፈለግንም copy paste📥📤 ማድረግ እንችላለን
mytel.mobogram.five.apk
28 MB
➡️ Mobogram seven

Ghost mode ያለው Mobogram
Merriam-Webster Dictionary.apk
29.5 MB
👌 Best dictionary
Wi-Fi Talkie FREE-1.apk
4.5 MB
#WiFi hotspot በመጠቀም chat, call ማድረግ ትችላላችሁ።

⚠️WITHOUT DATA😱
Creative v1.3.1.4 Premium.apk
18.2 MB
➡️ CREATIVE
የተለያዩ Wallpaper እና Ringtone የሚያገኙበት አፕ ነው
VidMate.apk
15.2 MB
#Vidmate


"Play it" ተጠቀሙ እያለ ካስቸገራችሁ ይሄን ተጠቀሙ። ምንም አይነት player አይጠይቃችሁም

⚠️⚠️⚠️⚠️⚠️⚠️⚠️⚠️⚠️⚠️⚠️⚠️⚠️
➡️ከጫናችሁት በኋላ መቼም "UPDATE" እንድታደርጉት።
➡️ይሄን VIDMATE መጫን ከፈለጋችሁ ከዚህ በፊት install ያደረጋችሁትን "uninstall" አድርጉና ይሄን ጫኑ።