DaniApps
1.01K subscribers
611 photos
34 videos
537 files
219 links
The Best Android Apps And Games Are Here.📱
For Any Questions ➡️ @DaniappsBot Or Group ➡️ @daniappsgroup
Apps Or Games ➡️ @daniappsstore
Ask Any Apps ➡️ @Daniapps2bot
Website https://daniapps.epizy.com/

https://g.page/r/CYhVwdbaF335EA0/review
Download Telegram
mega.privacy.android.app.apk
80.9 MB
MEGA (በ ቻናሉ አባላት ጥያቄ የቀረበ)
➡️ለሁሉም የተመዘገቡ ተጠቃሚዎች የ50 ጊጋባይት ነፃ ማከማቻ ያቀርባል ፣ እና በጣም ከፍተኛ ገደቦችን ያላቸውን የተከፈለ ዕቅዶችን ይሰጣል
➡️ፋይሎችዎን ከስማርትፎንዎ በማንኛውም ጊዜ ከየትኛውም ቦታ ላይ ይፈልጉ ፣ ያከማቹ ፣ ያውርዱ ፣ ይመልከቱ ፣ ያጋሩ ወይም ይሰርዙ።
1Weather_Widget_Forecast_Radar[dlandroid.com].apk
16.6 MB
የተለያዩ የአየር ሁኔታ መረጃዎችን የያዘ ፦
በአሁን ሰአት ቶፕ #10 ውስጥ ካሉ አፕልኬሽኖች #1ኛ የሆነ አፕ ነው👌
☝️ይሞክሩት ይወዱታል
360-Security-Antivirus-Boost-4.1.8.6482(Android30t.com).apk
18.3 MB
✳️ 360 Security ይህ ጸረ ቫይረስ🛡 ስልካችንን ከቫይረስ፣ ማል ዌር እና ትሮጃኖች በመከላከል ረገድ የተዋጣለት አፕ ነው።

◽️ በዚህም ከስልካችን ቀርፋፋነት እስከ ሙሉ የኦፕሬቲንግ ሲስተም ብልሽት የሚያደርሱ የአንድሮይድ ቫይረሶችን አስቀድሞ በመከላከል ስልካችንን ከችግር ይጠብቅልናል።
org.telegram.messenger.apk
37.3 MB
Updated👇

Telegram
➡️Version: 7.2.1
➡️Updated: Oct 31, 2020
➡️Size: 37.26MB

Android version: 6.0+
org.telegram.plus.apk
29.5 MB
Updated👇

Plus Messenger

➡️Version: 7.2.1.1
➡️Updated: Nov 20, 2020
➡️Size: 23.35MB

Android Version: 4.4+
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
😱ኮኔክት የተደረገልንን ዋይ-ፋይ ስልካችንን ሩት ሳናደርግ በቀላሉ #Password ለማየት የሚረዳ ቪዲዮ ነው

‼️አንድሮይድ ቨርዥናችሁ ከ 9 በላይ ቢሆን ይመረጣል👌
ከዚያ በታች ከሆነ ሩት ማድረግ አለበለዚያም Hacker Keybord የመሳሰሉ አፕሊኬሽኖችን በመጠቀም የዋይ-ፋይ #Password ማየት ይቻላል።
Hacker Keyboard ለጠየቃችሁ👇👇👇
ሁለቱንም Install አድርጉት አንዱ ኪይቦርዱ ሲሆን ሌላኛው Hackers Keyboard Keylogger ነው ይሄ አፕ ደግሞ በ Hacker Keyboard የተፃፉትን እያንዳንዱን ቃል Save/Record የሚያደርግ አፕ ነው።
Call of Duty Mobile APK v1.0.17.apk
87.2 MB
Call of Duty Mobile Obb v1.0.17.zip
1.9 GB
com.mapswithme.maps.pro.apk
45.4 MB
#best_android_Apps

🔆Maps.me
#size 👉 45.4mb



🔆ዛሬ የማስተዋውቃችሁ #አፕ maps.me ይባላል።

ሙሉ #የአለም#የኢትዩጵያ#የአዲስ_አበባ ካርታን ከነሙሉ ↖️⬆️↗️ መረጃው ይዟል።

💢አጠቃቀም 👇👇👇

✔️አፑን ጭነው የኢትዩጲያን ካርታ ለመጀመሪያ ጊዜ ለማስጀመር #25MB የሆነች ፋይል እዛው ላይ ዳውንሎድ 📥 ያደርጋሉ።

✔️በማንኛውም ጊዜ አፑን ሲከፍቱት መጀመሪያ የስልክዎን #GPS ያብሩ።

✔️በመቀጠልም #አሁን ያሉበትን ቦታ ⭕️ ማወቅ, የሆነ ቦታ ⭕️ ሞልተውለት አሁን ካላችሁበት ቦታ ምን ያህል ርቀት እንዳለው እንዲሁም በየት አቅጣጫ ↗️ መሄድ እንደሚችሉ ይነግርዎታል።

✔️አፑን ለመጠቀም #mobile_data ማብራት አያስፈልግዎትም።

⚠️ለኢትዩጵያ #አዲስ ለሆነ ሰው እንዲሁም እርስዎም ለሚሄዱበት ከተማ #አዲስ ቢሆኑ ሰውን ከመጠየቅ 🤔 ይሄን አፕ በመጠቀም በቀላሉ ሙሉ ከተማውን ማወቅ ትችላላችሁ።
Night Mode.apk
538.2 KB
የስልካቹን brightness ለመቀነስ ይጠቅማል👍
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
Parallel Space.apk
6.3 MB
✳️ በአንድ ስልክ ላይ 2 የ Viber ፤ IMO ፤ what's app... አካውንት ከፍተው መጠቀም የሚያስችል ምርጥ app
com.whatsapp.apk
29.8 MB
አፕዴት የሆነው WhatsApp👇
WhatsApp Messenger
➡️Version: 2.20.206
➡️Updated: Dec 3, 2020
➡️Size: 29.82MB
com.instagram.android.apk
32.8 MB
UPDATED
Instagram
➡️Version: 167.1.0
➡️Updated: Nov 30, 2020
➡️Size: 32.78MB
com.blackwallshd.blackwallpapers.apk
80.3 MB
Darkify
📱ለስልካችሁ የሚሆኑ አሪፍ አሪፍ Wallpaper የያዘ አፕ ነው👌
com.mxtech.videoplayer.ad.apk
38.2 MB
👌ምርጥ ቪዲዮ ፕሌየር
➡️MX Player
➡️Version: 1.31.3
Updated: Nov 10, 2020
➡️Size: 38.23MB