DAMA podcast pinned «Watch "ጅንጀና... | EP 90 by @DAMApodcast" on YouTube https://youtu.be/3JkJtYeuje4»
Good morning, our families. Below are our official social media links. We kindly invite you to join us through the links.
DAMA podcast will resume its broadcast on a very short day. Stay tuned 😉
YouTube
https://www.youtube.com/@DAMApodcast
Twitter
https://twitter.com/DamaPodcast
Instagram
https://www.instagram.com/damapodcast/?utm_medium=copy_link
Telegram
https://t.me/damapodcast
Facebook
https://www.facebook.com/dama.podcast?mibextid=ZbWKwL
Linkedin
https://www.linkedin.com/in/dama-podcast-423a43288?lipi=urn%3Ali%3Apage%3Ad_flagship3_profile_view_base_contact_details%3BZ8GdPOItT06mwJRR0Y1KVw%3D%3D

X (formerly Twitter)
DAMA podcast (@DamaPodcast) / X
Dama Podcast is a program that airs every Tuesday that focuses on our daily activities and presents the views and ideas of the editors, highlighting some of the
❤4👍1
ገንዘብ ወይስ እውቀት? | EP 92 FINALE
https://youtube.com/watch?v=-fBwN-J-Vx4&si=Dw5MPc4zeiUiKdQw
https://youtube.com/watch?v=-fBwN-J-Vx4&si=Dw5MPc4zeiUiKdQw
YouTube
ገንዘብ ወይስ እውቀት? | EP 92 FINALE by @DAMApodcast
ዳማ ፖድካስት በዛሬ ቆይታው ድሮ ልጆች ሆነን ገንዘብ ይበልጣል ወይስ እውቀት ይበልጣል በሚል ያደረግነውን ክርክር እስኪ ዛሬ ላይ ባደገው አእምሯችን ስንመለከተው ምን ይመስላል የሚለውን ለመመልከት ይሞክራል። እውነት ግን ማን ይበልጣል? ገንዘብ? እውቀት? ወይስ መነጣጠል የሚችሉ ነገሮች አይደሉም? እስኪ የእርስዎን ሃሳብ ይንገሩን
እየተዝናናችሁ እንደምትማሩበት ተስፋ እናደርጋለን
መልካም ቆይታን ተመኝተናል…
እየተዝናናችሁ እንደምትማሩበት ተስፋ እናደርጋለን
መልካም ቆይታን ተመኝተናል…
❤5
የባቢና የማራም እድሜ ልዩነት | EP 93 by @DAMApodcast
https://youtube.com/watch?v=Xtu1nAPP7aI&si=rXBl-9gCTi-cy0jj
https://youtube.com/watch?v=Xtu1nAPP7aI&si=rXBl-9gCTi-cy0jj
YouTube
የባቢና የማራም እድሜ ልዩነት | EP 93 by @DAMApodcast
በትውልድ መካከል ያለው የእድሜ ልዩነት እምብዛም ሰፊ ሳይሆን ነገር ግን በባህሪ፣ በመግባባት፣ በተለያዩ የምርጫ አይነቶች ላይ ግን በደምብ የሚታይ ሰፊ ልዩነቶችን እንድናስተውል አድርጎናል። ዳማ ፖድካስት በዛሬ ቆይታው በዚህ ጉዳይ ላይ ይወያያል የተፈጠረውን የትውልድ ክፍተትስ በምን ብናስታርቀው ይሻላል በሚለው ላይም የራሱን የመፍትሄ ሃሳብ ይሰነዝራል።
እየተዝናናችሁ እንደምትማሩበት ተስፋ እናደርጋለን…
እየተዝናናችሁ እንደምትማሩበት ተስፋ እናደርጋለን…
❤5
"የትም ፍጪው ዱቄቱን አምጪው" ያዋጣል? | EP 96 by @DAMApodcast
https://youtube.com/watch?v=y87nRFBPJ-8&si=jZzYk2n8QMiEnzmT
https://youtube.com/watch?v=y87nRFBPJ-8&si=jZzYk2n8QMiEnzmT
YouTube
"የትም ፍጪው ዱቄቱን አምጪው" ያዋጣል? | EP 96 by @DAMApodcast
በዛሬው የዳማ ፖድካስት ቆይታ አንድ ስራ ስራ ለመባል ምን ማሟላት አለበት? የስራ እና በስራ የሚገኝ ገቢ ድሮና ዘንድሮ ምን ይመስላል? የትም ፍጪው ዱቄቱን አምጪው አይነት ስራዎች እውነት ልክ ናቸው? ገንዘብ ስላስገኘ ብቻ አንድ ነገር ስራ መባል ይችላል? እነዚህን ጥያቄዎች በሰፊው ለመዳሰስ ይሞክራል።
እየተዝናናችሁ እንደምትማሩበት ተስፋ እናደርጋለን
መልካም ቆይታን ተመኝተናል
🟧 HEMA FURNITURE…
እየተዝናናችሁ እንደምትማሩበት ተስፋ እናደርጋለን
መልካም ቆይታን ተመኝተናል
🟧 HEMA FURNITURE…
❤8
ቴሌቪዥን ወይስ ስልክ? ክፍል 2 | EP 101 by @DAMApodcast
https://youtube.com/watch?v=s0-5fpB6cjg&si=AEke8Zpnwt69vZOv
https://youtube.com/watch?v=s0-5fpB6cjg&si=AEke8Zpnwt69vZOv
YouTube
ቴሌቪዥን ወይስ ስልክ? ክፍል 2 | EP 101 by @DAMApodcast
አሁን አሁን ላይ አንድ እየተዘወተረ ያለ ባህል አለ። እሱም ቴሌቪዥን መጥፎ ነገር እንደሆነና ስልክ ወይም ማህበራዊ ድረገፆች ደግሞ ጠቃሚ ብቻ እንደሆኑ ተደርጎ ማሰብ ነው። ዳማ ፖድካስት በዛሬ ቆይታው በዚህ ሃሳብ ላይ ጠለቅ ያለ ክርክርን አድርጎበታል ።
እየተዝናናችሁ እንደምትማሩበት ተስፋ እናደርጋለን
መልካም ቆይታን ተመኝተናል
🟧 HEMA WOODEN ACCESSORIES 🟧
📲 Mobil: 0980-21…
እየተዝናናችሁ እንደምትማሩበት ተስፋ እናደርጋለን
መልካም ቆይታን ተመኝተናል
🟧 HEMA WOODEN ACCESSORIES 🟧
📲 Mobil: 0980-21…