" አሁን ያለባቸውን ችግር በራስ አቅም ይፍቱ " - የሲቪል ሰርቪስ ኮሚሽን
የደመወዝ ማሻሻያው በወቅቱ በሁሉም አካባቢዎች ለምን ተፈጻሚ መሆን እንዳልቻለ ማብራሪያ እንዲሰጥ የሲቪል ሰርቪስ ኮሚሽን ተጠይቋል።
ኮሚሽኑ ጥያቄውን የተጠየቀው ዛሬ የሶስት ወር የስራ ክንውን ሪፖርቱን ለህዘብ ተወካዮች ም/ቤት የሰው ሃብት ልማት ስራ ሰምሪት እና ቴክኖሎጂ ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ ባቀረበበት ወቅት ነው፡፡
የቋሚ ኮሚቴውን ጥያቄ ያቀረቡት ወ/ሮ ጀማነሽ ወ/ሚካኤል ፤ የደመወዝ ማሻሻያው መልካም መሆኑን ጠቅሰው " ክፍያው እስከ ጥቅምት አጋማሽ እንዲከፈል ቢታዘዝም እስካሁን የደመወዝ ማሻሻያ ያልደረሳቸው አካባቢዎች አሉ " ብለዋል።
ስራ እንዳይስተጓገል በሁሉም ደረጃ ለምን በወቅቱ የደመወዝ ማሻሻያው ተፈጻሚ መሆን አልቻለም ? ሲሉ ጠይቀዋል፡፡
ለጥያቄዎቹ መልስ የሰጡት የሲቪል ሰርቪስ ኮሚሽን ምክትል ኮሚሽነር ጌታቸው ጀምበር (ዶ/ር) በደመወዝ ክፍያው ላይ ለተስተዋለው ችግር ክልሎችን ተጠያቂ አድርገዋል።
አስቀድሞ የፌዴራል መንግስት ደመወዝ ማሻሻያ ሊሰራ ሲል የሰራው በቀድሞ መረጃ መሰረት መሆኑን ተናግረው ማሻሻያ የተሰራው ክልሎች በሰጡት መረጃ መሰረት ነው ብለዋል።
አንዳንድ ክልሎች ማሻሻያው ከተሰራ በኋላ " ያንሰናል " የሚል ቅሬት በደብዳቤ እና በአካል ማቅረባቸውን ያስረዱት ምክትል ኮሚሽነሩ " ከአንዳንድ የክልል ፕሬዝዳንቶች ጋር በጉዳዩ ላይ ተነጋግናል ችግሩም የእኛ ሳይሆን የእነሱ መሆኑን ተማምነናል " ሲሉ ተናግረዋል።
ችግሩ በስፋት የተፈጠረው በቀድሞ ደቡብ ክልል ስር በነበሩ ክልሎች መሆኑን አስታውሰው " እኛ ማሻሻያ የሰራነው ከሰኔ 2016 ዓ.ም በፊት በቅጥር ላይ ላሉ ሰራተኞች ነው " ብለዋል።
ከዚያ ወዲያ ለነበሩ ሰራተኞች ቅጥር ኮሚሽኑ እንደማይመለከተው ተናግሮ አሁን ያለባቸውንም ችግር " በራስ አቅም ይፍቱ " ሲሉ ተናግረዋል።
ምንም እንኳን የሲቪል ሰርቪስ ኮሚሽን ችግሩ ከክልሎች እንጂ ከኮሚሽኑ እንዳልሆነ ቢገልጽም ሰራተኞች ደመወዙ እንዲከፈላቸው የክትትል ስራ እንደሚሰራ መግለጹን ሸገር ኤፍ ኤም 102.1 ሬድዮ ጣቢያ ዘግቧል።
ይህ መረጃ ባለቤትነቱ የሸገር ኤፍ ኤም 102.1 ሬድዮ ጣቢያ ነው።
@tikvahethiopia

በዱባይ የአየር ትርዒት ወቅት ተዋጊ ጀት ተከሰከሰ
የህንድ አየር ኃይል ንብረት የሆነው ቴጃስ አውሮፕላን ዛሬ በዱባይ የአየር ትርዒት ሲያሳይ አደጋ ደርሶበታል። አደጋው የአውሮፕላኑን አብራሪ ህይወት ቀጥፏል ሲል የህንድ አየር ኃይል በኤክስ ገፁ ላይ አስታውቋል፡፡

❤1
Forwarded from BBC News Afaan Oromoo
Ministirri Dhimma Alaa Masirii waayee Itoophiyaa maal jedhan?
Waraana Masirii Somaaliyaa keessaa fi tarkaanfii itti aanu Masiriin mirga bishaan laga Abbayyaa kabachiisuuf fudhattu irrattis dubbataniiru.
Viidiyoo kana daawwadhaa. 👉👉 https://bbc.in/3Y2Qr6Q

YouTube
Hidha Abbayyaarratti Itoophiyaa waliin si'achi hin mari'annu - Masrii | BBC News Afaan Oromoo
Ministirri Dhimma Alaa Masirii Badir Abdellaatii gaaffii fi deebii BBC waliin taasisaniin dhimma Hidha Haaromsaa Guddicha Itoophiyaa irratti waliigaltee irra gahuuf ''waggaa 13 yaallee milkaa'uu hin dandeenye'' jedhan.
'Subscribe' gochuuf 👉🏽 : https://bbc.in/45t1XNZ…

Forwarded from TIKVAH-ETHIOPIA
#Update
በትግራይ ክልል መቐለ ከተማ ፕሬዚዳንት ጽሕፈት ቤት አካባቢ ያለው ሁኔታ ምሽቱንም ባለበት መሆኑን፣ የትግራይ "አርሚ 31 እና 22 " ታጣቂ ኃይሎች የፕሬዚዳንት ጽሕፈት ቤት ቢሮ እንደከበቡ መሆናቸውን የዓይን እማኞች ዛሬ ከሰዓት በኋላ ለቲክቫህ ኢትዮጵያ ተናግረዋል።
" የድምፂ ወያኔና ትግራይ ቴሌቪዥን ያለበት አካባቢ አሁንም (ከቀኑ 9 ሰዓት 30 ገደማ) እንደተዘጋ ነው። ቦታው በታጣቂዎቹ ተከቧል " ነው ያሉት።
ጉዳዩን በትክክል ያጣሩ የዓይን እማኞች፣ " ሐውልቲ ላይ ፍንዳታ ነበር። ድምፂ ወያኔ፣ ትግራይ ቴሌቪዥን ሠራተኞች ከቢሮ እንዲወጡ ተደርገዋል፤ ይህንን ታጣቂዎቹ ተቆጣጥረውታል " ሲሉ ለቲክቫህ ኢትዮጵያ ተናግረዋል።
በፍንዳታው የተጎዳ ሰው ይኑር አይኑር እስካሁን በትክክል የታወቀ ነገር እንደሌለ የገለጹት ነዋሪዎቹ፣ " የፕሬዚዳንት ጽህፈት ቢሮ አካባቢን፣ ድምፂ ወያኔን፣ ትግራይ ቴሌቪዥንን፣ ሐውልቲን ታጣቂዎቹ ተቆጣጥረዋል " ነው ያሉት።
ቲክቫህ ኢትዮጵያ ባሰባሰበው መረጃ ደግሞ ፍንዳታው የቦምብ ይሁን ሌላ የነፍስ ወከፍ መሳሪያ ባይታወቅም ድምጹ ግን ሰማዕታት ሀውልት ግቢ ካለ ደን ውስጥ ነው የተሰማው።
በሌላ በኩል ነዋሪዎቹ ምሽት 3 ሰዓት ያለውን ሁነት ሲያስረዱ ፣ " ሁኔታው እንዳለ ነው ያለው። ተኩስ ነበር፤ የተኩሱ ውጤት ገና አላወቅንም። አሁን ግን ትንሽ ረጋ ብሏል" ብለዋል።
በትግራይ የሚስተዋለውን አለመረጋጋት በተመለከተ ነዋሪዎች በሰጡት አስተያየት፣ " ገበያ ላይ ያለው ሁኔታም ከሽንኩርትና ቲማቲሞ በስተቀር የሌሎቹ ሸቀጦች ዋጋ ንሯል። ስራም ተቀዛቅዟል" ያሉት ነዋሪዎቹ፣ "ከዚህ ቀደምም ብዙ አስተያየት ሰጥተናል፤ ሰሚ ግን የለም። ህዝቡ ሰለቸን ካለ ቆዬ፤ ይበቃችኋል ብሏል። ገላጋይ ነው ያጣነው " ብለዋል።
ቲክቫህ ኢትዮጵያ፣ ለጉዳዩ ምን ምላሽ እንዳላቸው የትግራይ ሰላምና ጸጥታ ቢሮ ለማነጋገር ቢሞክርም፣ ባለስልጣናቱ በተደጋጋሚ ሲደወልላቸው ስልክ አልመለሱም።
ጉዳዩን በተመለከተ ዛሬ ረፋድ ቲክቫህ ምላሽ ጠይቆት የነበረው ሰላምና ጸጥታ ቢሮው፣ " በሁኔታው ገና ስራ ላይ ስለሆንን መጀመሪያ ስራውን እንጨርስ " የሚል ምላሽ ሰጥቶ ነበር።
ለጉዳዩን ለማርገብ ምን እየተሰራ እንደሆነና ምን አስተያየት እንዳላቸው ቲክቫህ ኢትዮጵና የጠየቃቸው የመንግስት ኮሚዩኒኬሽን አገልግሎት ሚኒስትር ዴዔታ አቶ ከበደ ደሲሳ፣ ለጉዳዩ የሚሰጡት አስተያዬት እንደሌላቸው የሚገልጽ አጭር የጹሑፍ ምላሽ ሰጥተዋል።
ከምሽቱ 4:00 ሰዓት ጀምሮ በመንግስት የስራ ሃላፊነት ላይ የሚገኙ ከፍተኛ የህወሓት ካድሬዎች የተነሳው ተቃውሞ በውይይት ሊፈታ እንደቻለ ፤ ውይይት የተደረሰባቸው ነጥቦች ምን እንደሆኑ ሳይገልፁ በማህበራዊ የትስስር ገፆቻቸው በስፋት በመፃፍ ላይ ይገኛሉ።
ከሰዓት በፊትና በኋላ የትግራይ ታጣቂ ኃይሎችን ተቃውሞ ተከትሎ በሰራዊት አዛዦችና የትግራይ ጊዚያዊ አስተዳደር አመራሮች መካከል ውይይት ተደርጎ የነበረ ሲሆን ፕሬዜዳንት ታደሰ ወረደ (ሌ/ጀ) ስለመገኘታቸው የታወቀ የለም።
ቲክቫህ ኢትዮጵያ
#TikvahEthiopiaFamilyAA

Naannoo Gaambeellaatti haleellaa hidhataan imaltootarratti baneen nami tokko du’uufi kaan madaa’uu poolisiin ibse
Naannoo Gambeellaatti konkolataa Aanaa Itaangi irraa gara magaalaa Gambellaatti namoota 16 fa’ee imalaa ture, iddo addaa Tarpam jedhamutti haleellaa raawwatameen lubbuun namaa darbuufi miidhaan qaamaa cimaan dhaqabuu Ajajaan Poolisii Aanaa Itaangi, Itti Aanaan Inispeektar Upiwu Ujuluu himan.
Haleellaan kuni guyyaa kaleessa sa’aatii 6 irratti kan raawwatame yoo ta’u, haleellaa kanaan dubartiin ganna 22 Piitar Ukeeloo jedhamtu batalumatti yoo ajjeefamtu, dubartiin biroo kan umrii 24 Abeey Ukeloo jedhamtu irra mmoo miidhaan qaama cimaan irraa gahuun gabaafameera.

Poolisiin Federaalaa Itoophiyaa shakkamaa Adooniyaa Birhaane to'annoo jala oolchuu beeksise
Poolisiin Federaalaa Itoophiyaa ibsa kaleessa galgala baaseen shakkamaa Adooniyaa Birhaane A/Mikaa’eel jedhamu to'annoo seera jala oolchuu beeksiseera.
Tiiktookarri Adonaayi kan to’annoo jala ooleef, “dhimma shakkamtoonni shan kan sagantaa ummataaf televizyiniin kallattiin darbe irratti safuufi duudhaa bifa cabseen uffata safuu taru uffatanii argamuun to’annaa jala oolaniin kan wal qabatu ta’uu poolisiin ibseera.
Tiktookari Adooniyaan badhaasa “Jii Paawor Tiiktook Kireetiiv Awaardi 3ffaa” jedhamu irratti gosoota afuriin injifachuun isaa kan yaadatamudha.
Odeessa guutuuf dubbisaa
https://web.facebook.com/share/p/19TmCkpuxf/

Facebook
Log in or sign up to view
See posts, photos and more on Facebook.
የገቢዎች ሚኒስቴር በልብስ ስፌት አገልግሎት ላይ የሚጣለውን የኤክሳይዝ ታክስ አከፋፈል በተመለከተ አዲስ ማብራሪያ ሰጥቷል።
ሚኒስቴሩ፣ የልብስ ስፌት ፋብሪካዎች " የአገልግሎት ሰጪ ነን " በሚል ምክንያት ከኤክሳይዝ ታክስ ነፃ መሆን እንደማይችሉ ባወጣው ሰርኩላር ደብዳቤ ላይ አመልክቷል።
ከዚህ ቀደም የገንዘብ ሚኒስቴር በሰጠው ማብራሪያ፣ አምራቾች ከደንበኞች የሚቀርብላቸውን ጨርቅ የመስፋት አገልግሎት በሚሰጡበት ወቅት የኤክሳይዝ ታክስ እንዲከፍሉ አይጠየቁም ተብሎ የነበረ ቢሆንም፣ ይህ አሰራር የታክስ ገቢ እንዲታጣ ምክንያት መሆኑ ተገልጿል።
በመሆኑም በኤክሳይዝ ታክስ አዋጅ ቁጥር 1186/2012 (እንደተሻሻለው) መሠረት፣ በHS Code 50.07 እስከ 63.04 የተመደቡ የጨርቃ ጨርቅና የተሰፉ ልብሶች ምርቶች የኤክሳይዝ ታክስ የሚጣልባቸው በመሆኑ፣ የልብስ ስፌት ፋብሪካዎች ግዴታቸውን እንዲወጡ መታዘዙን ካፒታል ጋዜጣ ዘገቧል።
የገንዘብ ሚኒስቴር በቁጥር ታ/ክ/4/5/952 በቀን 01/04/2018 በሰጠው አዲስ ማብራሪያ መሠረት፦ የኢንቨስትመንትና የንግድ ፈቃድ ያላቸው የልብስ ስፌት ፋብሪካዎች ለኤክሳይዝ ታክስ ዓላማ የመመዝገብ ግዴታ አለባቸው።
በተጨማሪም " የልብስ ስፌት አገልግሎት ሰጪ ነን" በሚል ሰበብ ከታክስ ነፃ መሆን አይችሉም የተባለ ሲሆን አምራች ፋብሪካዎችና የሚመለከታቸው የሥራ ክፍሎች ይህንን አውቀው ተገቢውን ክትትል እንዲያደርጉ የገንዘብ ሚኒስቴሩ አሳስቧል።
በታህሳስ 7 ቀን 2018 ዓ.ም በገቢዎች ሚኒስትር የተላለፈዉ ይህ ውሳኔ በዘርፉ ሊሰበሰብ የሚገባውን የታክስ ገቢ በአግባቡ ለመሰብሰብና አሰራሩን ግልፅ ለማድረግ ያለመ መሆኑ ተጠቁሟል።
ይህ መረጃ ባለቤትነቱ የካፒታል ጋዜጣ ነው።

Injifannoon Adawaa gaaffii ulaa galaanaa Itoophiyaa fuulduratti adeemsisuun kan mirkaneessu jechuun Pirezidaanti Taayyeen dubbatan
Ayyaanni Yaadannoo Injifannoo Adawaa 130ffaan harra guutuu biyyattiitti kabajamee oolee jira. Pireezidaantiin Itoophiyaa Taayyee Atsqasillaasee haasawaa sagantaa kabaja yaadannoo Adawaarratti taasisaniin, “gaaffiin ulaa galaanaa Itoophiyaan harra gaafataa jirtu aarsaa walabummaa gootonni Adawaa irratti taasisaniin kan adda foo’amee ilaalamu miti” jechuun ibsanii jiran.
Haasawa isaanii mata duree “Seenaa boonsaa haga barii ifa qabu” jedhu keessatti, injifannoo Adawaa 1986 booda xiyyeeffannoon biyyattii angafni karaa qunnamtii diiploomasii addunyaa kaan waliin itti taasiftu ulaa galaanaa mirkaneeffachuu ture jedhan.
Dabaluunis carraan jiraattota biyyattii miiliyoona 100fi miiliyoona 20 tilmaamaniis kan inni milkaawu yoo biyyattiin bishaan yaa’aa biyya keessaa qofaatti hin daangeffamnee jedhan.

"Updated news"
Under threat, Iraqi Kurds resist pressure to join Iran war - Axios
1. Under threat, Iraqi Kurds resist pressure to join Iran war Axios
2. Exclusive: Israel backing Iranian Kurdish plans to seize Iran border areas, sources say Reuters
3. CIA working to arm Kurdish forces to spark uprising in Iran, sources say CNN
4. Trump calls on Kurds to aid U.S. effort in Iran, offers support The Washington Post
5. Can the Kurds Challenge the Iranian Regime? Council on Foreign Relations
@GoogleNews

"#Updated #news"
Iran war’s targets widen into civilian infrastructure as Bahrain says water plant hit - AP News
1. Iran war’s targets widen into civilian infrastructure as Bahrain says water plant hit AP News
2. Bahrain says water desalination plant damaged in Iranian drone attack Al Jazeera
3. Middle East conflicts largely avoided energy facilities in the past. Not in this war NPR
4. Iran Escalates Retaliatory Strikes as U.S. Signals Long Battle The New York Times
5. Iranian drone damages desalination plant in Bahrain ABC News
#GoogleNews @GoogleNews

👍1
"news"
Live updates: Strait of Hormuz in crosshairs of Iran conflict as attacks on ships escalate - CNN
Live updates: Strait of Hormuz in crosshairs of Iran conflict as attacks on ships escalate CNNView Full Coverage on Google News
@Google

ሱዳን የፈጥኖ ደራሹ ኃይል በሽብርተኝነት እንዲፈረጅ ጥያቄ ማቅረቧ ተገለጸ
የሱዳን የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ለዩናይትድ ስቴትስ ይህ ጥያቄ ያቀረበው ዋሽንግተን ሙስሊም ወንድማማቾች የተሰኘው ቡድን የሱዳን ቅርንጫፍን በአሸባሪ ድርጅነት በፈረጀች ማግስት ነው።
ዩናይትድ ስቴትስ ሙስሊም ወንድማማቾች በተሰኘው ሱዳን ውስጥ በሚንቀሳቀሰው ቡድን ላይ ያሳለፈችው የሽብርተኝነት ፍረጃ ከመጪው ሳምንት ጀምሮ ተግባራዊ እንደሚሆን ተገልጿል።
ዋሽንግተን ቡድኑን በሽብርተኝነት የፈረጀችው ተዋጊዎቹ ስልጠና እና ሌሎች ድጋፎችን ከኢራን እስላማዊ አብዮታዊ ጥበቃ ቡድን የሚቀበል ድርጅት ነው በሚል ነው።

የህዝብ ተወካዮች ምክርቤት የሀዘን ቀን አወጀ
በጋሞ ዞን የደረሰውን የመሬት መንሸራተት አደጋ ተከትሎ የሦስት ቀናት ብሔራዊ የሐዘን ቀን ታውጇል።
ብሔራዊ የሐዘን ቀኑ ከመጋቢት 05 ቀን 2018 ዓ.ም ጀምሮ ለሦስት ተከታታይ ቀናት እንደሚቆይ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አስታውቋል።
መጋቢት 2 ቀን 2018 ዓ.ም በደረሰው የመሬት መንሸራተት አደጋ እስካሁን የ80 ወገኖች ሕይወት ማለፉ ተረጋግጧል። የቀሪዎቹን ለማግኘት ፍለጋው መቀጠሉም ተጠቁሟል።

"Current news"
Trump urged uprising, but as bombs fall, Iranians are ‘too scared to move’ - The Washington Post
1. Trump urged uprising, but as bombs fall, Iranians are ‘too scared to move’ The Washington Post
2. In Tehran, hope for change turns to panic: 'They are turning the country into ruins' NBC News
3. ‘You are all worse than each other’: anti-regime Iranians turn on Trump The Guardian
4. Residents of Tehran tell AP of rising fear and isolation as bombs strike without warning AP News
5. A glimpse of one Iranian’s life in Tehran during the war NPR