ኢትዮ መዝናኛ 🎰
45.1K subscribers
41 photos
4 files
35 links
𝗪𝗘𝗟𝗖𝗢𝗠𝗘 𝗧𝗢 ኢትዮ መዝናኛ ✨✨
━━━━━━━━━━━━━━
ለማስታወቂያ ሰራ ክፍት ነው

________________________________
Download Telegram
🔥በደቂቃዎች ውስጥ የሚቀየር ዕድል! ✨

🎱 FAST KENO
✈️ Aviator
🎰 Multihot Slot
🐔 Chicken Road
⚡️ፈጣን እና አስደሳች ጨዋታ🎉✅
🎮አሁኑኑ ይጫወቱ 🎮


PLAY ➡️https://shamo.bet/?ref=AFF-E815XG ➡️BOT @ShamoBot

PLAY ➡️  @Cash_games

PLAY ➡️  @Best_Games
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
❤5
በሻሞ ይጫወቱ… ትልቅ ድል ይሸለሙ! 🎰🚀

አሁን በሻሞ ላይ ✈️ Aviator 🎰 Multihot Slot 🐔 Chicken Road 2 እና ሌሎች አስደናቂ ጨዋታዎችን በቀላሉ ይጫወቱ!
በwebsit የመዘገብ በBot ይጀምሩ


አሁኑኑ shamobet ይጫወቱ! ፈጣን ገቢና ውጪ

PLAY WEBSITE ➡️   https://shamo.bet/?ref=AFF-E815XG

PLAY BOT ➡️ @ShamoBot
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
❤3
👋ለየት ያሉ ገራሚ ገራሚ ጌሞች አላቸው👑

🔥withdrew ሆነ deposit በጣም ፈጣን ናችው⚡️
አሁኑኑ ገበተው ይጫወቱ 🔥

➡️ @tolobir   

➡️@cassabetbot 

➡️ https://shamo.bet/?ref=AFF-E815XG

🤖➡️ @ShamobetBot
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
❤4
🔊ሰትመዘገቡ 🥸20ብር ቦነስ አለው ሞከሩት🎁


⚡️ ፈጣን እና አስደሳች ጨዋታ🎰



➡️ @cashgames    

➡️ @Bestgames 

➡️ @birgame

➡️ @Hahugames 

📣 @Hulumgame
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
❤1
🎁 እድልዎን ይሞክሩ፣ ደስታዎን ይጨምሩ! 🎁🔥

በ Shamo Bet አስደሳች ጨዋታዎችን ይጫወቱ
ዕድልዎን ይሞክሩ እና ትልቅ ድልን ይጠብቁ!
💰🏆

✨ አሁኑኑ ይጀምሩ  ዕድሉ የእርስዎ ነው! 🎯🔥
በwebsit ከተመዘገቡ በሀላ በBot መጫወት ይችላሉ 👇👇

https://shamo.bet/?ref=AFF-E815XG
https://shamo.bet/?ref=AFF-E815XG

ወጪና ገቢ ችግር ካጋጠሞት ፣ ✉️ Telegram support
👉 @Shamosupportteam
👉 @SHAMOVIPSUPPORT
ከሻሞ ጋር ይተባበሩ፣ ገቢዎን ያሳድጉ!
💰

አሁኑኑ በቴሌግራም ቦታችን መጫወት ይጀምሩ የዕለቱ እድለኛ ይሁኑ!
🎁
​በጣም ቀላል ነው አሁኑኑ ይግቡ፣ ይጫወቱ፣ ያሸንፉ!
​ አሁኑኑ ለመጀመር ከታች ያለውን Link ይጫኑ
ሻሞ ይለያል👇👇
https://t.me/shamobetsbot/app?startapp=aff-AFF-E815XG
https://t.me/shamobetsbot/app?startapp=aff-AFF-E815XG
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
❤3🔥3👏2
ሊዮኔል ሜሲ የተለየ ማልያ ይለብሳል! 

አርጀንቲናዊው ኮከብ ሊዮኔል ሜሲ ከብሔራዊ ቡድኑ ራሱን ማግለሉን በይፋ ማሳወቁ ይታወቃል። 

ሊዮኔል ሜሲ አርጀንቲና ከቤኒን በምታደርገው የወዳጅነት ጨዋታ የመጨረሻ ጨዋታውን ያደርጋል። 

በመጨረሻ ጨዋታው ሊዮኔል ሜሲ የተለየ ማልያ ለብሶ ወደ ሜዳ እንደሚገባ ተገልጿል 

ሊዮኔል ሜሲ የሚለብሰው የመጨረሻ ልዩ ማልያ ላይ ያረፉ ፅሁፎች በወርቃማ ቀለም ተፅፈዋል። 

በተጨማሪም በማልያው ጀርባ በአርጀንቲና ባንዲራ ላይ የሚገኘው ፀሐይ ''the sun of may" ይገኛል።
🔥3👍2❤1
ቴምር ሪል እስቴት

+251 946 14 24 08

👉 ሱቆችን ከፈለጉ በቅድመ ክፍያ 25% ብቻ ከፍለው ቀሪውን በየወሩ 1% ብቻ እየከፈሉ የሱቅ ባለቤት መሆን ይቻላል ።

      👉 ሱቆችን ከፈለጉ

በ ሳር ቤት ፤ በቡልጋሪያ፤ በገላን እና ፤በፒያሳ ሳይታችን ላይ ከ 10% እስከ 30% ልዩ ቅናሽ አዘጋጅተን ለሽያጭ አውጠናል


👉 አፓርትመንቶችን ከፈለጉ


በመገናኛ ፤ በሳር ቤት ፤ በቡልጋሪያ ፤ በአዋሬ ፤ በፒያሳ ፤ በአያት አካባቢ ባሉን ሳይቶቻችን ከ እስቲዲዮ እስከ ባለ 4 መኝታ ቤቶችን እስከ 35% ልዩ ቅናሽ አዘጋጅተን በሽያጭ ላይ ነን ።

👉 ማሳሰቢያ ፤ ምንም አይነት የዋጋ ጭማሪ አናደርግም ።

https://t.me/walely

ለበለጠ መረጃ በ 09 46 14 24 08 ይደውሉ

ቴምር ሪል እስቴት የህልሞ ማረፊያ🙏
🔥2👏2
🔥 የAFCON 2027 ማጣሪያ ተጠባቂ ጨዋታ! 🇸🇩🆚🇪🇹

⚔️ ሱዳን 🆚 ኢትዮጵያ

📊 የSheba ኦድስ

🇸🇩 ሱዳን — 1.88

🤝 ድልድል — 3.01

🇪🇹 ኢትዮጵያ — 4.33

📈 Form • Stats • Head-to-Head • Odds ሁሉንም በአንድ ቦታ!

👉 አሁኑኑ ይጫወቱ!➡️ @sheba_betbot
👍1🔥1👏1
ሁላችንም ለስኬት አቋራጭ መንገድ እንፈልጋለን። ግን ብዙ ጊዜ አቋራጩን ለማግኘት ራሳችን ሁሉንም ነገር ከመጀመሪያ ለመስራት እንሞክራለን::

ይህ ደግሞ ጊዜ፣ ገንዘብ እና energy እንድናባክን ያደርገናል።ነገር ግን ከፊታችሁ የሄደ ሰው ካለ፣ ለምን በተመሳሳይ ስህተቶች ላይ ጊዜያችሁን ታጠፋላችሁ?
ሁሉንም ነገር በራሳችሁ ለመፍታት አትሞክሩ!
ከእናንተ ቀድመው የሄዱትን አግኙ፣ ተረዱ፣ ከስህተታቸው ተማሩ፣ ከዚያ የራሳችሁን መንገድ አሻሽላችሁ ይዛችሁ ቀጥሉ።
❤1👍1🔥1💯1
በኢትዮጵያ 58% ሴቶች ተገርዘዋል - ጥናት

በኢትዮጵያ ከ15 እስከ 49 ዓመት ዕድሜ ውስጥ ካሉ ሴቶች መካከል 58 በመቶ የሚሆኑት የተገረዙ መሆናቸውን የኢትዮጵያ ስታቲስቲክስ አገልግሎት ያወጣውን ጥናት ዋቢ በማድረግ ሸገር ሬዲዮ ዘግቧል። የግርዛት መጠኑ በሶማሌ ክልል 94 በመቶ በመድረስ ከፍተኛው ሲሆን፣ በጋምቤላ ክልል ደግሞ 17 በመቶ በመሆን ዝቅተኛው ነው። አብዛኞቹ ሴቶች ከ5 ዓመት በታች ባለው ለጋ እድሜያቸው እንደሚገረዙና 5 በመቶ ያህሉ ደግሞ በሕክምና ባለሙያዎች እንደሚፈጸም ተጠቅሷል።

በሌላ በኩል በህብረተሰቡ አመለካከት ላይ ጥሩ ለውጦች እየታዩ ነው፤ ወደ 80 በመቶ የሚሆኑ ሴቶችና ወንዶች ድርጊቱ ማቆም አለበት የሚል እምነት አላቸው። በተጨማሪም የሴቶች ማህበራት ቅንጅት ከዩኒሴፍ ጋር በመተባበር በኦሮሚያ፣ አማራና ሶማሌ ክልሎች የሴቶች ግርዛትና ያለ እድሜ ጋብቻን ለማስቀረት ሲሰራ የቆየው ፕሮጀክት መጠናቀቁን የቅንጅቱ ዋና ሥራ አስፈፃሚ ወ/ሮ ሳባ ገብረመድህን ለሸገር ሬዲዮ ገልጸዋል።

በአሁኑ ወቅት በሕጉ ላይ የተቀመጠው የ3 ወር እስራትና የ500 ብር መቀጮ አነስተኛ በመሆኑ፣ በጥፋተኞች ላይ የሚጣለው ቅጣት እንዲበዛ የሚያደርግ ረቂቅ ሕግ ለፍትሕ ሚኒስቴር መላኩን የሴቶችና ማህበራዊ ሚኒስቴር አስታውቋል። ኢትዮጵያ በ1992 ዓ.ም ከነበረበት 80 በመቶ የግርዛት መጠን አሁን ወደ 58 በመቶ መቀነስ ብትችልም፣ ድርጊቱን ጨርሶ ለማስቀረት አሁንም ሰፊ ሥራ እንደሚያስፈልግ ተጠቁሟል።
👍1🔥1
የወርቅ ሽያጭ ገቢ ለላፉሮ መድኃኔዓለም ሶላር አገልግሎት እንዲውል ተወሰነ:;

በስልጤ ዞን ምስራቅ ስልጢ ወረዳ ገርቢበር ቀበሌ ለመስቀል በዓል የታረደው በሬ ሆድ ዕቃ ውስጥ የወርቅ ማዕድን መገኘቱ ተሰማ።

ለበዓሉ ማቅረቢያነት ታርዶ ባሕላዊ ሂደቱን በማለፍ ላይ እያለ በተገኘው በዚህ ያልተለመደ ክስተት የምዕመናኑ መንፈሳዊ ደስታና ድንገተኛ ገጠመኝ ተደምሮ በስፍራው ልዩ ሳብ አሳድሯል።

እንደ መረጃዎች ገለጻ፤ በተገኘው ወርቅ ሽያጭ የሚገኘውን ገቢ ለላፉሮ መድኃኔዓለም ቤተክርስቲያን የሶላር የኤሌክትሪክ አገልግሎት ማቋቋሚያ እንዲውል ምዕመናኑ በሙሉ ድምፅ ወስነዋል።

ይህ ድርጊት የአካባቢው ማህበረሰብ ለእምነት ተቋማቸው ያላቸውን ታማኝነትና የመደጋገፍ ባህል በግልጽ ያሳየ ክስተት ሆኖ ተመዝግቧል።
🔥2👍1
የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ከሴኔጋል ጋር ያደረገውን ጨዋታ ተሸነፈ

በህዝብና ደጋፊው ፊት ከዓመታት በኋላ ጨዋታውን ያደረገው ብሔራዊ ቡድናችን ጥሩ እና አበረታች እንቅስቃሴ ቢያደርም የተገኙ እድሎችን ወደ ውጤት መቀየር ሳይችል ቀርቷል።

የባሕር ዳር ከተማ ህዝብ ለሀገሩ ብሔራዊ ቡድን ከጨዋታው መጀመር አንስቶ ያሳየው ድጋፍ የሚደንቅ ነበር።

የባሕር ዳር ስታዲየም ጥራትም በበርካቶች አድናቆት አግኝቷል።
#Pioneer_College

🔥 አስደሳች ዜና ከፓዩኒዬር ኮሌጅ   

የዕውቅና ፈቃድ ያለው ፓዩኒዬር ኮሌጅ፤ ለ2019 ዓ.ም ተማሪዎች ብቻ የሚያገለግል የትምህርት ክፍያ ዋጋ ቅናሽ አድርገናል❗️

ከትምህርትና ስልጠና ባለሥልጣን ዕውቅና ባገኘንባቸው የዲግሪ ፕሮግራሞች፦

► የሕክምና ዶክትሬት
► የጥርስ ሕክምና ዶክትሬት
► ፋርማሲ
► ሜዴካል ላብራቶሪ ሳይንስ

🔔 ምዝገባ ጀምረናል!

በጤናው መስክ ተወዳደሪ ሆኖ ለመገኘት ካሰቡ አሁኑኑ ፓዩኒዬር ኮሌጅ ይመዝገቡ!

አድራሻ
ከጀርመን አደባባይ ወደ ለቡ መብራት በሚሰደው መንገድ

☎️  0902442244 / 0902443344

www.pioneercollege.edu.et
👍1
🎈መገናኛ ዲያስፖራ  ጫካ ፕሮጀክት ፊትለፊት

     ✅  100% ለከፈለ 35% በነፃ ነው

👉 ባለ 1 መኝታ 60 ካሬ
👉 ባለ 2 መኝታ 90,99 ካሬ
👉 ባለ 3 መኝታ 120 -145 ካሬ

ዋጋ እና አከፋፈል
☑️ ባለ 1 መኝታ 60 ካሬ
        ጠቅላላ ክፍያ = 7.2 ሚልዮን ብር
        ቅድመ ክፍያ 20% =  1.4ሚልዮን
     🔑100% ለሚከፍል=4.6ሚሊዮን ብር

☑️ባለ 1 መኝታ 69ካሬ
    ጠቅላላ ክፍያ=8.2 ሚሊዮን ብር
   ቅድመ ክፍያ=1.6 ሚሊዮን ብር
🔑100 % ለሚከፍል=5.3 ሚሊዮን ብር

☑️ ባለ 2 መኝታ 90ካሬ
       ጠቅላላ ክፍያ =  10.8 ሚልዮን ብር
       ቅድመ ክፍያ 20% =  2.1 ሚልዮን ብር
    🔑100% ለሚከፍል= 7 ሚሊዮን ብር

☑️  ባለ 2 መኝታ 99 ካሬ
       ጠቅላላ ክፍያ = 11.8 ሚልዮን
       ቅድመ ክፍያ 20% = 2.3 ሚልዮን
   🔑100% ለሚከፍል=7.7 ሚሊዮን ብር

☑️ባለ 3 መኝታ 120 ካሬ
          ጠቅላላ ክፍያ=14.4 ሚሊዮን ብር
             ቅድመ ክፍያ=2.8 ሚሊዮን ብር
  🔑100% ለሚከፍል=10 ሚሊዮን ብር

☑️ባለ 3 መኝታ 145  ካሬ
         ጠቅላላ ክፍያ=17.4 ሚሊዮን ብር
           ቅድመ ክፍያ=3.4 ሚሊዮን ብር
🔑100% ለሚከፍል=12.1 ሚሊዮን ብር

     ቀሪ ክፍያ
👉 ያለ ምንም ዋጋ ጭማሪ
👉 ከወለድ ነፃ አከፍፈል
👉 በግንባታ ሂደት የሚከፈል

   ☎️ 09-81-85-88-35

Temer Real Estate Temer
Properties ቴምር ሪልስቴት
❤1🔥1
የኡጋንዳው ጄኔራል ‹‹ጦር ሀይላችንን በኢትዮጵያ ውስጥ ለማሰማራት ዝግጁ ነን›› አሉ፡፡

የኡጋንዳ ጦር ሀይል ዋና አዛዥ የሆኑት ጄኔራል ሙሁዚ ካይኔሩጋባ ዛሬ በኤክስ ገፃቸው ላይ ባሰፈሩት አጭር መልእክት ‹‹አሁን እየተካሄደ ባለው ግጭት ኢትዮጵያዊያን ወንድሞቻችንን ለማገዝ ቆርጠን ተነስተናል፡፡ የኢትዮጵያ አመራር ከጠየቀን የማይሸነፈውን የኡጋንዳ መከላከያ ሀይል እናሰማራለን፡፡›› ብለዋል፡፡

የፕሬዝደንት ዩዌሪ ሙሴቪኒ ልጅ የሆኑት እኚህ ጄኔራል ከቀናት በፊት ‹‹የኡጋንዳ ጦር ሀይል በቅርቡ በሰሜን ኢትዮጵያ ዳግም በተቀሰቀሰው ግጭት ለኢትዮጵያ መከላከያ ሰራዊት ያለውን አጋርነት ይገልፃል፡፡ ይህ ግጭት እንዳይባባስና በአስቸኳይ እንዲቆም ጥሪ እናቀርባለን፡፡

በፕሪቶሪያ የተፈፀመው የሰላም ስምምነት እንዲከበርና እንዲተገበርም እንጠይቃለን፡፡ የኢትዮጵያ አንድነትና ሉአላዊነት በሁሉም ሊከበርና ሊጠበቅ ይገባል›› በማለት መፃፋቸው ይታወሳል፡፡
👍1
" ሀሰተኛ ዜና ነው " - ደሳለኝ ጫኔ (ዶ/ር)

በማኅበራዊ ሚዲያ ላይ ስለ ቀድሞው የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አባል ደሳለኝ ጫኔ (ዶ/ር) እየተሰራጨ ያለው ዜና ሀሰተኛ ነው።

" ደሳለኝ (ዶ/ር) ጫኔ የስራና ክህሎት ሚኒስትር ተደርገው በጠ/ሚ ዐቢይ አህመድ (ዶ/ር) ተሹመዋል " እየተባለ የሚሰራጨው ዜና ሀሰተኛ መሆኑ ደሳለኝ (ዶ/ር) በፅሁፍ ለቲክቫህ ኢትዮጵያ አሳውቀዋል።

ቲክቫህ ኢትዮጵያ
መስከረም 26 ቀን 2019 ዓ/ም

@tikvahethiopia
👍2💯1
ከ January 2026 ጀምሮ በፕሪሚየር ሊጉ የሚገኙ አሰልጣኞች በአማካኝ የተጨዋች ቅያሬ የሚያደርጉበት ደቂቃ !
🔥1👏1