Cross fire generations🔥
71 subscribers
101 photos
10 videos
3 files
18 links
Download Telegram
#ይሄንን #በረከት #በእምነት #አሜን #ብላችሁ #ተቀበሉ
✋🤚🙏🙏

ዘፍጥረት 28
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
³ ሁሉን የሚችል አምላክም ለብዙ ሕዝብ ጉባኤ እንድትሆን ይባርክህ፥ ያፍራህ፥ ያብዛህ፤
⁴ ስደተኛ ሆነህ የተቀመጥህባትን እግዚአብሔርም ለአብርሃም የሰጣትን ምድር ትወርስ ዘንድ የአብርሃምን በረከት ለአንተ ይስጥህ፥ ለዘርህም እንዲሁ እንደ አንተ።


@crossfire7
@crossfire7
#የላይኛውንም #የታችኛውንም #ምንጭ #ይስጣችሁ
🔵 #በምድራዊውም ##በሰማያዊውም #ተባረኩ


መሳፍንት 1
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
¹⁴ እርስዋም ወደ እርሱ በመጣች ጊዜ ከአባትዋ እርሻ እንዲለምን መከረችው። እርስዋም ከአህያዋ ወረደች፤ ካሌብም፦ ምን ፈለግሽ? አላት።
¹⁵ እርስዋም፦ በረከትን ስጠኝ፤ በደቡብ በኩል ያለውን ምድር ሰጥተኸኛልና የውኃ ምንጭ ደግሞ ስጠኝ አለችው። ካሌብም #ላይኛውንና #ታችኛውን #ምንጭ #ሰጣት።

@Crossfire7
@crossfire7
በኢየሱስ ስም አውጃለው በዚህ ሳምንት የምትጠብቁት ነገራችሁ እጃችሁ ገባ
#በቤተሰባችሁ
#በትምህርታችሁ
#በስራችሁ
#በአገልግሎታችቹ🔥🔥
#በጤንነታችሁ. .....
ምትጠብቁት ነገር ፈጥኖ ወደ እጃችሁ ገባ

በረከትሽ እጅሽ ገባ
በረከትህ እጅህ ገባ
አምናችሁ የስልካችሁን እስክሪን ንኩት
በጌታ በኢየሱስ ስም አሜን
✋✋✋✋✋✋

#መስክሩ👇

@yesusa
@yesusa

@crossfire7
ላይህ ናፍቃለሁ Abraham Halake - - Layeh Nafekalew - New Ethiopian Gospel…
ማርከን ዜማ @Markengeta
በዚህ መዝሙር ኢየሱስን ፊቱን እያያችሁ በመንፈስ ቅዱስ ተጠመቁ ሰማይ ግቡ
😭😭😭😭😭 😭😭😭😭😭🌧🌧🌧 🔥🔥🔥🔥


cross fire generation
#mesgana

@crossfire7
@crossfire7
ሻሎም ቅዱሳን በዚህ ግሩፕ ላይ ሁላችሁም ተሳተፉ ።እንደሁም add አድርጉ 🙏🙏🙏🙏
Prayer , Teaching , prophecy , Healing , Deliverance ይኖረናል ።
ተባረኩ እወዳችኋለሁ ❤️❤️❤️
https://t.me/joinchat/U9lrt4kkZhczYzZk
መንፈስ ቅዱስ አብሮኝ አለ
😭😭😭😭😭😭😭😭😭
በኢየሱስ ስም አውጃለው በዚህ ሳምንት የምትጠብቁት ነገራችሁ እጃችሁ ገባ
#በቤተሰባችሁ
#በትምህርታችሁ
#በስራችሁ
#በአገልግሎታችቹ🔥🔥
#በጤንነታችሁ. .....
ምትጠብቁት ነገር ፈጥኖ ወደ እጃችሁ ገባ

በረከትሽ እጅሽ ገባ
በረከትህ እጅህ ገባ
አምናችሁ የስልካችሁን እስክሪን ንኩት
በጌታ በኢየሱስ ስም አሜን
✋✋✋✋✋✋

#መስክሩ👇

@yesusa
@yesusa

@crossfire7
#መንፈስ #ቅዱስን #መቀበል

ነገር ግን መንፈስ ቅዱስ በእናንተ ላይ በሚወርድበት ጊዜ ሀይልን (ችሎታን፣ብቃትን እና ጉልበትን) ትቀበላላችሁ… – ሐዋ 1፡8

👉በሐዋሪያት 1፡8 ላይ ኢየሱስ መንፈስ ቅዱስ በእኛ ላይ እንደሚመጣ እና እስከ ምድር ጫፍ ድረስ የክርስቶስ ምስክሮች እንድንሆን ሀይልን (ችሎታን፣ብቃትን እና ጉልበትን) እንደሚሰጠን የተስፋ ቃሉን ሰጥቶናል፡፡

👉ብዙ ክርስትያኖች ሁሉንም “ትክክለኛ ደንቦች” ይከተሉና ይሄ ብቻ ነው? ሲሉ ይጠይቃሉ፡፡ እንደ ወጣት ክርስቲያን ያ ተመሳሳይ ባዶነት አጋጥሞኝ ነበር፡፡ትክክለኛውን ነገር ማድረግ ጊዜያዊ ደስታን ያመጣል ነገር ግን ጥልቅ የሆነ አርኪ ደስታ የለውም፡፡

👉“እግዚአብሔር ሆይ የሆነ ነገር ጎሏል!” ብዬ ጮሀኩ ለራሴ እስኪገርመኝ ድረስ ከጥቂት ሰአታት በኋላ ኢየሱስ ከዚህ በፊት ሞክሬው በማላውቀው መንገድ በመንፈስ ቅዱስ ህልውና ሞላኝ እናም ሁሉም ነገር ተለወጠ፡፡ሀይሉ በህይወቴ ውስጥ በተለየ መንገድ ይታወቀኝ ጀመር፡፡

👉ከእግዚአብሔር ጋር በየቀኑ ጊዜ ስታሳልፉ እና ቅዱሱንመንፈሱን ስትቀበሉ አስፈሪ እና ደባሪ ተሞክሮ አይኖራችሁም፡፡የበለጠ ኢየሱስን ለመምሰል እና የተለመዱ ነገሮች ውስጥ ለማለፍ የሚረዳውን የእርሱን ሀይልና ጥበብ እየተቀበላችሁ ነው፡፡

👉አዳዲስ ነገሮችን አትፍሩ-መጽሀፍ ቅዱሳዊ መሆናቸውን ብቻ እርግጠኛ ሁኑ፡፡እግዚአብሔር በራሱ ወደ አዳዲስ ከፍታዎች ከመንፈስ ቅዱስ ጋር በሚኖራችሁ የዕለት ተዕለት ግንኙነት ውስጥ ባለው ሀይል ሊወስዳችሁ እንደሚፈልግ አምናለሁ፡፡የልባችሁን በር እያንኳኳ ነው፡፡በሰፊው ከፍታችሁ ትቀበሉታላችሁ?

#የጸሎት #መጀመሪያ

እግዚአብሔር ሆይ በመንፈስ ቅዱስህ ሀይል የተሞላ ክርስቲያን ሆኜ መኖር እፈልጋለሁ፡፡ከመንፈስ ቅዱስ በሚመጣ ጥልቅ እና አርኪ ደስታ ውስጥ እንዴት መኖር እንደምችል አሳየኝ፡፡በእያንዳንዱ ቀን እና በእያንዳንዱ ሁኔታ ውስጥ በጽድቅህ፣በሰላምህ እና በደስታህ ስለማልፍበት ሀይልህ እና ጥበብህ አመሰግናለሁ፡፡

አካፍሉ:-👇👇👇👇👇
@JoPropheticVoice12
@JoPropheticVoice12
@JoPropheticVoice12
መዝሙር 65
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
¹¹ በቸርነትህ ዓመትን ታቀዳጃለህ፥ ምድረ በዳውም ስብን ይጠግባል።

¹² የምድረ በዳ ተራሮች ይረካሉ፥ ኮረብቶችም በደስታ ይታጠቃሉ።
¹³ ማሰማርያዎች መንጎችን ለበሱ፥ ሸለቆችም በእህል ተሸፈኑ፤ በደስታ ይጮኻሉ ይዘምራሉም።

@crossfire7
@crossfire7
መዝሙር 91
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
¹ በልዑል መጠጊያ የሚኖር ሁሉን በሚችል አምላክ ጥላ ውስጥ ያድራል።
² እግዚአብሔርን፦ አንተ መታመኛዬ ነህ እለዋለሁ፤ አምላኬና መሸሸጊያዬ ነው፥ በእርሱም እታመናለሁ።
³ እርሱ ከአዳኝ ወጥመድ ከሚያስደነግጥም ነገር ያድንሃልና።
⁴ በላባዎቹ ይጋርድሃል፥ በክንፎቹም በታች ትተማመናለህ፤ እውነት እንደ ጋሻ ይከብብሃል።

…
⁶ በጨለማ ከሚሄድ ክፉ ነገር፥ ከአደጋና ከቀትር ጋኔን አትፈራም።

@crossfire7
“ወንጌልን ብሰብክ እንኳ የምመካበት የለኝም፤ ግድ ደርሶብኝ ነውና፤ ወንጌልንም ባልሰብክ ወዮልኝ።”
1ኛ ቆሮንቶስ 9፥16
🔥🔥🔥🇪🇹🇪🇹🌍🌍🌍🇪🇹🔥🔥🔥
ገና በአለምሁሉ ወንጌልን በሀይል ይሰበካል። የክርስቶስ አዳኝነት አንሰብካለን🔥🔥🔥🌍🇪🇹🇪🇹🌍🔥
🔥🔥ኢየሱስ 🔥🔥ኢየሱስ 🔥🔥

🔥🇪🇹@Ja_Revivalist joni
🔥🇪🇹@Ja_Revivalist joni
Forwarded from JÖ ŘEVIVÄLISŤ 🔥
♻️እጁ ላይ #ቁልፍ የያዘ ሰው አያንኳኳም ከፍቶ ይገባል እንጂ ስለዚህ ቅዱሳን #እጃችን ላይ #ትልቅ ቁልፍ 🔑🔑🔑 አለ።
እርሱም #ኢየሱስ ብቻ ነው 😭😭🔥🔥

አካፍሉ👇👇👇👇👇👇
@JoPropheticVoice12
@JoPropheticVoice12
@JoPropheticVoice12