❤21
Congratulations, my beloved JU🎓
Graduation is not just a ceremony — it is a beautiful reminder that with faith, effort, and patience, great things are possible. Tomorrow, you will celebrate your success, your sacrifice, and the grace that carried you through.
The road to becoming a physician is not an easy one. Medicine tests the mind, stretches the soul, and often drains the heart. But through it all, you held on — to your purpose, to your dreams, and above all, to your faith.
Remember, it was not only your intelligence or your long nights of study that brought you here — it was also God’s strength in your weakness, His light in your darkest hours.
I am truly proud of you. Congratulations once again!
May your future be filled with wisdom, compassion, and unwavering purpose. Keep trusting God, keep working hard, and never stop dreaming.
“With God, dreams are not just possible — they are promised.”
You know everyone one of you have a special place on my heart 💙
እንኳን ደስ አላችሁ። እኔ ወንድማችሁ እኮራባችኃለሁ 💪🏽

❤29👍4❤🔥1
ህመም ያልበገራት የጽናት ምሳሌዋ ተመራቂ
**********
ዶ/ር ሰላም አላዩ የጅማ ዩኒቨርስቲ የህክምና ትምህርት ተመራቂ ስትሆን፤ እስከ 5ኛ አመት የትምህርት ቆይታዋ የጤና እክል አልገጠማትም ነበር፡፡
ነገር ግን የትምህርት ክፍላቸው ወሳኝ ፈተና ሊቃረብ ሰሞን ህመም አጋጠማት፡፡
ህመሙ መንቀሳቀስ የሚያስችላት ባለመሆኑ በዊልቸር በመገፋት ፈተናው ልትጨርስ ቻለች፡፡
ሌላኛው ፈታኝ የሆነባት ነገር የተግባር ልምምድ በምታደርግበት ወቅት በእንቅስቃሴ የሚከናወኑ ብዙ ስራዎች በመኖራቸው ፈታኝ ጊዜያትን እንዳሳለፈች ታነሳለች፡፡
ከፈጣሪ ጋር እሱን ጊዜ አልፌዋለው የምትለው ዶ/ር ሰላም፤ የጅማ ዩኒቨርስቲ ሆስፒታል እገዛ እንዳደረገላትም ገልጻለች፡፡
ለዛሬ ቀን መድረሴ “ለካ ይቻላል“ የሚለውን ነው ያየሁበት ብላለች፡፡
ለምረቃ በመብቃቷ ልዩ ስሜት እንደተሰማት የገለጸችው ተመራቂዋ፤ “ለዚህ እደርሳለው ብዬ አላሰብኩም ነበር እግዚአብሄር ይመስገን“ ስትል ተናግራለች፡፡
በሜሮን ንብረት
#ebc #ebcdotstream #JimmaUniversity #graduation
@core_note

❤61🔥2🥰1
የጤና_አገልግሎት_አስተዳደር_እና_ቁጥጥር_አዋጅ.pdf
491.6 KB
የጤና አገልግሎት አስተዳደር እና ቁጥጥር አዋጅ | አዋጅ ቁጥር 1362/2017
Health Service Administration and Regulation Proclamation | Proclamation No. 1362/2024

❤1😁1
የህክምና ባለሞያዎች ከጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ጋር ሰኔ 14/2017 ባካሄዱት ውይይት ላይ የተነሱ በአራት ዘርፍ የተደራጁ ጥያቄዎች
@core_note
@core_note
🤬3❤1
ማስታወቂያ
የብቃት ምዘና ፈተና ለምትወስዱ ጤና ባለሙያዎች በሙሉ
ከከፍተኛ ትምህርት ተቋማት በመጀመሪያ ዲግሪ ተመርቃችሁ የመውጫ ፈተና ያለፋችሁ እንዲሁም በድጋሜ የብቃት ምዘና ፈተናን ለመውሰድ በመጠባበቅ ላይ ለምትገኙ ጤና ባለሙያዎች፣ ምዝገባው ከሀምሌ 15 - 24/2017 ዓ.ም የሚከናወን መሆኑን እያሳወቅን
http://hple.moh.gov.et/hple/ ላይ በመግባት እንድትመዘገቡና ሲስተሙ የሚሰጣችሁን የፈተና መለያ ቁጥር (Registration No) የያዘ ስሊፕ print አድርጋችሁ እንድትይዙ እናሳስባለን፡፡
በተጨማሪም ተመዛኞች አስፈላጊውን ቅድመ ዝግጅት እንዲያደርጉ የሚረዱና ጠቃሚ መረጃዎችን የያዙ Information Booklets እንዲሁም የመለማመጃ ጥያቄዎችን የያዙ የ Practice Test Booklets በቴሌግራም ቻናላችን ላይ ማግኘት የምትችሉ መሆኑን እናሳውቃለን፡፡
ማሳሰቢያ፦
- እያንዳንዱ የፈተና ጣቢያ በየሙያ መስኩ ማስተናገድ በሚችለው ከፍተኛ የተመዛኝ ቁጥር ልክ ገደብ ስለተቀመጠለት ተመዛኞች ምዝገባውን ቀድማችሁ በማጠናቀቅ ተጠቃሚ መሆን የምትችሉ መሆኑን እያሳወቅን ከፍተኛው የተመዛኝ ቁጥር በደረሰበት የፈተና ጣቢያ ላይ ተጨማሪ ምዝገባ ማከናወን የማይቻል መሆኑን እናሳስባለን።
- ማንኛውም ተመዛኝ ወደ ፈተና ጣቢያ ሲመጣ ሲስተሙ የሚሰጠውን የፈተና መለያ ቁጥር (Registration No) የያዘ ወረቀት /ስሊፕ/ print አድርጎ ካልያዘ ፈተናውን መውሰድ የማይችል መሆኑን በጥብቅ እናሳስባለን፡፡
- ከላይ ከተጠቀሰው የጊዜ ገደብ ውጪ ምንም ዓይነት የምዝገባ ጥያቄ የማናስተናግድ መሆኑን አውቃችሁ በተጠቀሱት ቀናት እንድትመዘገቡና እያሳሰብን ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር 0115186275/0115186276 መደወል የምትችሉ መሆኑን እናሳውቃለን፡፡

❤3
Best of luck to PCII students of Aksum University who have started their qualification exam.
❤9
ያከሙትን ዶክተሮች ሊበቀላቸው ይፈልግ ነበር!
ለብዙዎቻችን አዲስ የሆነው የበረከት ህመም ለወላጆቹ ደግሞ ዱብ እዳ ነበር.
ለዚህ ችግር መልስ ያጡት ወላጆቹ ታዲያ ለተወለደው ልጃቸው ህመም የሰጡት ድምዳሜ የህክምና ስህተት ነው የሚል ነው.
በረከት ነፍስ እንዳወቀ ስለህመሙ ምክንያት ሲጠይቅ የተሰጠው መልስም እንዲህ ያደረጉህ ሃኪሞች ናቸው የሚል ነበር.
ይህን የሰማው ወጣት ታዲያ ለዚህ የዳረጉትን ሃኪሞች ለመበቀል ወሰነ, ለዚህም ተዘጋጅቶ ቀን እየጠበቀ የዘመናት ጥያቄውን የሚመልስ ክስተት ተፈጠረ.
በዚህ ቀን በረከት ስለህመሙ ለማወቅ የጀመረውን የነርሲንግ ትምህርት እየተማረ ሳለ በመፅሃፉ ላይ እንደዘበት የእርሱ ህመም ስም (Spina befida) ተፅፎ አየ.
የተጠቀሰውን የህመሙን ስም ይዞ መምህሩን በጥያቄ ሲያጣድፍ መፃህፍትና google ሲያገላብጥ ታዲያ ችግሩ የህክምና ስህተት ሳይሆን የተፈጥሮ እንደሆነ አወቀ.
እንደውም ልጅ እያለ ባይታከም ኖሮ በህይወት ላይቆይ ወይም በጣም የከፋ ችግር ሊገጥመው ይችል እንደነበርና ያኔ ያከሙት ሃኪሞች ባለውለታው እንጂ ባላንጣዎቹ እንዳልሆኑ ተረዳ.
ይሄኔ ስልኩን አነሳና ለዶክተሩ ደወለ, ባለማወቅ ላሰበው ክፉ ነገር ይቅርታ ጠይቆ ህይወቱን ስላተረፉለት በእንባ አመሰገናቸው!
በረከት ስለህመሙ ባያነብ ኖሮና በበቀል ገፍቶ ጉዳት ቢያደርስ ምን ይፈጠር ነበር??
ይህ ለብዙዎች ትምህርት ይሆናል!
ሃኪም ሰው ነውና ይሳሳታል, ነገር ግን የምንሰማው የህክምና ስህተት ሁሉ ትክክለኛ ስህተት ነው ማለት አይደለም.
አንዳንዴ ከግንዛቤ እጥረት ወይም ለችግራችን የምንወቅሰውን ሰው ፍለጋ ሃኪሞች ላይ ልንፈርድ እንችላለን.
ምናልባት ግን ጎዱን ያልናቸው ሃኪምች እንደበረከት ያተረፉን ይሆናሉ!
ለታመሙት ፈውስን ለሃኪሞቻችንም ማስተዋልና ጥበብን ይስጥልን!
Getahun Assefa

❤38🥰1
An Appeal for Fair Compensation and Legal Compliance for Ethiopia's Health Professionals
Dear All Social Media Influencers and Medias,
We hope this message finds you well.
We, the health professionals of Ethiopia, are writing to you regarding our ongoing struggle for fair pay and improved working conditions. As you may recall, we initiated a movement last year by presenting twelve clear demands to the government. Our initial requests were ignored, compelling us to escalate our protest through social media campaigns, public demonstrations, and ultimately, a strike.
The government's response was not to engage in dialogue but to resort to intimidation. Many of our colleagues were arbitrarily arrested, and while most were later released, many faced suspensions and other forms of professional coercion. In a misleading attempt to control the narrative, the government falsely claimed to have met with legitimate representatives of the protesting health workers, thereby misinforming both the public and the international community.
As the movement for justice began to gain momentum across other sectors, the government was obliged to announce a salary adjustment for all public sector employees. While we acknowledge this minor change, it is fundamentally insufficient for health professionals who have been at the forefront of this fight. We therefore reiterate our demand for a substantial and specific salary scale tailored to the critical role of health professionals.
Furthermore, we are facing a grave injustice in the implementation of even these modest gains. A critical issue concerns the calculation of duty payments. While the law mandates that these payments are based on our new monthly salaries, only institutions in Addis Ababa and federal universities are complying. Regional health bureaus are illegally calculating our payments based on the previous, lower salaries. This creates an unacceptable disparity where professionals performing the same duties receive different compensation simply based on their location. There is no legal basis for this practice; it is a direct violation of the government's own proclamations.
For example, a duty payment that should be approximately 15,000 Birr is being unlawfully reduced to around 7,000 Birr in the regions. This constitutes a withholding of our rightfully earned income.
We appeal to you to be a voice for us once again. Please help us highlight this systemic injustice and demand that the government:
1. Establish a dedicated and equitable salary scale for health professionals.
2. Immediately enforce uniform compliance with the law on duty payments across all regions and institutions.
3. Implement a new Incentive directive ( House Allowance, Risk Payment, Top up, Transportation etc )
We are exhausted by the government's failure to uphold its own laws and its disregard for those who safeguard the nation's health. Your continued solidarity has been a source of strength throughout our struggle, and we thank you for your unwavering support.
Sincerely,
Ethiopian Health Professionals Movement
November 2025
Addis Ababa

👍4❤1🤝1
Dear ERMP 2025 applicants
____
This is to inform you that the registration for ERMP 2025 (2018 academic year) will be started on Hidar 22, 2018 EC (tentative schedule). In the meantime the ERMP 2025 guideline is being revised.
Source : MOH

❤2👍2
💥💥💥የትርፍ ሰአት ክፍያ የጤና ባለሙያዉ የተሰማራበት የጤና ሙያና የስራ መስክ በባህሪዉ ሊያስከትልና ሊያደረስ የሚችለዉን ተጓዳኝ የጤና ጉዳትና አክል ተቀብሎና አምኖበት ራሱን መስዋእት በማድረግ ከራሱ ጀምሮ የቤተሰቡን ሕይወትና ጤና ለተለያየ እሰከ ህይወት መስዋትነት ለሚያደርሱና ለሚያስከፍሉ ተጓዳኝ የጤና እክሎች ተጋላጭ በማድረግ ያለበቂ እረፍትና እንቅልፍ በብዙ ድካም ሰርቶና ለፍቶ ባለዉ እዉቀት ጉልበትና ጊዜ ማህበረሰቡን በማገልገል የሚያገኘዉ ደመወዙ የሆነ የደመወዙ አንድ አካል እንጂ በልዩነት የሚከፈለዉና የሚከበርለት ጥቅማጥቅም እንዳልሆነ ሁሉም ዉሳኔ ሰጪ ባለድርሻ አካላት ሊያዉቁ ሊረዱና ሊገነዘቡ ይገባል፡፡‼️
Stand for your legal rights and fight together! Wake up!

🔥12🙏1