AUBC Cooperative Training
637 subscribers
116 photos
26 files
10 links
Download Telegram
Channel name was changed to «AUBC Cooperative Training»
ለአድማስ ዩኒቨርሲቲው ቢሾፍቱ ካምፓስ ለ 2018 entry ቲቪኢቲ ተማሪዎች በሙሉ የ ትብብር ስልጠና /Cooperative Training/የምትወስዱ መሆኑ ይታወቃል ሆኖም ከ ማክሰኞ ማለትም በ ቀን 30/03/2018 ጀምሮ የምትወጡበት ኢንድስትሪ መርጣቹ እንደትጨርሱ እና አስፈላጊውን ፎርማት መሙላት ስለሚያስፈልግ ከወዲሁ ማለትም በቀን 05/04/2018 ድረስ ጨርሳቹ እንድታስገቡ እያሳወኩ  ከዚህ በዋላ ለሚመጣ ምንኛውም ተማሪ የማናስተናግድ መሆኑን አውቃችሁ ከወዲሁ አስፈላጊውን እቅስቀሴ እድታደርጉ በጥብቅ እናሳስባለን፡፡
👍1
ለአድማስ ዩኒቨርሲቲው ቢሾፍቱ ካምፓስ ለ 2018 entry (Front office service) ቲቪኢቲ ተማሪዎች በሙሉ የ ትብብር ስልጠና /Cooperative Training/የምትወስዱ መሆኑ ይታወቃል ሆኖም ከ ማክሰኞ ማለትም በ ቀን 07/04/2018 ጀምሮ የምትወጡበት ኢንድስትሪ መርጣቹ እንደትጨርሱ እና አስፈላጊውን ፎርማት መሙላት ስለሚያስፈልግ ከወዲሁ ማለትም በቀን 15/04/2018 ድረስ ጨርሳቹ እንድታስገቡ እያሳወኩ  ከዚህ በዋላ ለሚመጣ ምንኛውም ተማሪ የማናስተናግድ መሆኑን አውቃችሁ ከወዲሁ አስፈላጊውን እቅስቀሴ እድታደርጉ በጥብቅ እናሳስባለን፡፡
ለአድማስ ዩኒቨርሲቲው ቢሾፍቱ ካምፓስ ለ 2016 entry ቲቪኢቲ ተማሪዎች በሙሉ የ ትብብር ስልጠና /Cooperative Training/የምትወስዱ መሆኑ ይታወቃል ሆኖም ከ ነገ ማለትም ረቡዕ በቀን 09/04/2018 ጀምሮ የምትወጡበት ኢንድስትሪ መርጣቹ እንደትጨርሱ እና አስፈላጊውን ፎርማት መሙላት ስለሚያስፈልግ ከወዲሁ ማለትም በቀን 12/04/2018 ድረስ ጨርሳቹ እንድታስገቡ እያሳወቅን ማንኛውም ተማሪ ግዴታ የትብብር ስልጠና መውጣት ስላለበት    ከዚህ በዋላ ለሚመጣ ምንኛውም ተማሪ የማናስተናግድ መሆኑን አውቃችሁ ከወዲሁ አስፈላጊውን እቅስቀሴ እድታደርጉ በጥብቅ እናሳስባለን፡፡
2😨2
Forwarded from Zola
Please informing students about this announcement on your Telegram channel.🙏
3
"ሕፃን ተወልዶልናልና፥ ወንድ ልጅም ተሰጥቶናልና፤ አለቅነትም በጫንቃው ላይ ይሆናል፤ ስሙም ድንቅ መካር፥ ኃያል አምላክ፥ የዘላለም አባት፥ የሰላም አለቃ ተብሎ ይጠራል።"
- ኢሳይያስ 9፥6


እንኳን አደረሳችሁ❤️
I love you y’all🥹❤️
መልካም በዓል ✝️🎄
13
ለአድማስ ዩኒቨርሲቲው ቢሾፍቱ ካምፓስ ለ ቲቪኢቲ 2016 entry ተማሪዎች በሙሉ የ ትብብር ስልጠና /Cooperative Training/ማሪክ ሊስት የምትወስዱ በት ቀን
16/05/2018  እስከ 19/05/2018 ድረስ እንደ
ሆነ አውቃችሁ ከወጣቹበት ድርጅት ማራክ ሊስት በማስገባት የተሰጣቹን ነጥብ በአግባቡ ለመምህራኖቻቻሁ እንድታስገቡ እና ሪፖርት እንድታረጉ በጥብቅ እናሳስባለን፡፡
3
ለአድማስ ዩኒቨርሲቲው ቢሾፍቱ ካምፓስ ለ ቲቪኢቲ 2017/18 entry ተማሪዎች በሙሉ የ ትብብር ስልጠና /Cooperative Training/ማሪክ ሊስት የምትወስዱ በት ቀን
02/06/2018  እስከ 07/06/2018 ድረስ እንደ
ሆነ አውቃችሁ ከወጣቹበት ድርጅት ማራክ ሊስት በማስገባት የተሰጣቹን ነጥብ በአግባቡ ለመምህራኖቻቻሁ እንድታስገቡ እና ሪፖርት እንድታረጉ በጥብቅ እናሳስባለን፡፡
4
🙏96🎉1
ለአድማስ ዩኒቨርሲቲው ቢሾፍቱ ካምፓስ ለ 2018 entry ቲቪኢቲ ማርኬቲንግ & ሴልስ ማኔጀመንት ተማሪዎች በሙሉ የ ትብብር ስልጠና /Cooperative Training/የምትወስዱ መሆኑ ይታወቃል ሆኖም ከ ማክሰኞ ማለትም በ ቀን 13/08/2018 ጀምሮ የምትወጡበት ኢንድስትሪ መርጣቹ እንደትጨርሱ እና አስፈላጊውን ፎርማት መሙላት ስለሚያስፈልግ ከወዲሁ ማለትም በቀን 20/08/2018 ድረስ ጨርሳቹ እንድታስገቡ እያሳወኩ  ከዚህ በዋላ ለሚመጣ ምንኛውም ተማሪ የማናስተናግድ መሆኑን አውቃችሁ ከወዲሁ አስፈላጊውን እቅስቀሴ እድታደርጉ በጥብቅ እናሳስባለን፡፡
👍3🤮2🤨1
ለአድማስ ዩኒቨርሲቲው ቢሾፍቱ ካምፓስ ለ ቲቪኢቲ 2018 Entry ተማሪዎች በሙሉ የ ትብብር ስልጠና /Cooperative Training/ማሪክ ሊስት የምትወስዱ በት ቀን
01/10/2018 - 06/10/2018. E.C ድረስ እንደ
ሆነ አውቃችሁ ከወጣቹበት ድርጅት ማራክ ሊስት በማስገባት የተሰጣቹን ነጥብ በአግባቡ ለመምህራኖቻቻሁ እንድታስገቡ እና ሪፖርት እንድታረጉ በጥብቅ እናሳስባለን፡፡
3
ለአድማስ ዩኒቨርሲቲው ቢሾፍቱ ካምፓስ ለ ቲቪኢቲ 2018 Entry (Front office Service )ተማሪዎች በሙሉ የ ትብብር ስልጠና /Cooperative Training/ማሪክ ሊስት የምትወስዱ በት ቀን
04/11/2018 - 08/11/2018. E.C ድረስ እንደ
ሆነ አውቃችሁ ከወጣቹበት ድርጅት ማራክ ሊስት በማስገባት የተሰጣቹን ነጥብ በአግባቡ ለመምህራኖቻቻሁ እንድታስገቡ እና ሪፖርት እንድታረጉ በጥብቅ እናሳስባለን፡፡
2😁2
ለአድማስ ዩኒቨርሲቲው ቢሾፍቱ ካምፓስ ለ ቲቪኢቲ 2017 Entry ተማሪዎች በሙሉ የ ትብብር ስልጠና /Cooperative Training/ማሪክ ሊስት የምትወስዱ በት ቀን
16/11/2018 - 25/11/2018.. E.C ድረስ እንደ
ሆነ አውቃችሁ ከወጣቹበት ድርጅት ማራክ ሊስት በማስገባት የተሰጣቹን ነጥብ በአግባቡ ለመምህራኖቻቻሁ እንድታስገቡ እና ሪፖርት እንድታረጉ በጥብቅ እናሳስባለን፡፡
4
Congratulations for all admas university bishoftu campus graduating students 🎓🎓🎓🎓
14
ለአድማስ ዩኒቨርሲቲው ቢሾፍቱ ካምፓስ ለ 2018 entry ቲቪኢቲ ማርኬቲንግ & ሴልስ ማኔጀመንት ተማሪዎች በሙሉ የ ትብብር ስልጠና /Cooperative Training/የምትወስዱ መሆኑ ይታወቃል ሆኖም በ ቀን 25/12/2018 ጀምሮ የምትወጡበት ኢንድስትሪ መርጣቹ እንደትጨርሱ እና አስፈላጊውን ፎርማት መሙላት ስለሚያስፈልግ ከወዲሁ ማለትም በቀን 03/13/2018 ድረስ ጨርሳቹ እንድታስገቡ እያሳወኩ  ከዚህ በዋላ ለሚመጣ ምንኛውም ተማሪ የማናስተናግድ መሆኑን አውቃችሁ ከወዲሁ አስፈላጊውን እቅስቀሴ እድታደርጉ በጥብቅ እናሳስባለን፡፡
2
🥰51