bridge example.pptx
738.9 KB
Slab bridge ዲዛይን ማድረጊያ ምሳሌ ይጠቅማቹዋል አሁኑኑ አውርዱት
👍6👌1
የግንባታ_ፈቃድ_ማመልከቻዎች_Construction_Permit_forms.pdf
1.5 MB
📄 የግንባታ ፈቃድ ማመልከቻ ቅጾች | Construction Permit Forms
ለህንፃ ባለቤቶች፣ ሲቪል/አርክቴክቸራል መሐንዲሶች፣ አማካሪዎች፣ ተቋራጮች እና የግንባታ ፈቃድ ሂደት ላይ ለሚሰሩ ባለሙያዎች ጠቃሚ የሆኑ የግንባታ ፈቃድ እና የፕላን ስምምነት ቅጾች በአንድ PDF የተሰበሰቡ።
📌 በፋይሉ ውስጥ የሚገኙት፦
የግንባታ ፈቃድ መጠየቂያ ማመልከቻ — ቅጽ 001
የግንባታ ፈቃድ የምስክር ወረቀት — ቅጽ 002
የፕላን ስምምነት መጠየቂያ ማመልከቻ — ቅጽ 003
የግንባታ የመጀመሪያ እርከን ማሳወቂያ — ቅጽ 004
የአርክቴክቸራል፣ ስትራክቸራል፣ ኤሌክትሪካል፣ ሳኒተሪ፣ ሜካኒካል እና ኳንቲቲ መረጃዎች
የይዞታ፣ የማስተር ፕላን፣ FAR፣ የህንፃ ከፍታ እና የመዳረሻ መንገድ መረጃ ቅጾች።
👷 ለCivil Engineer & Construction Professional በጣም ጠቃሚ የስራ ማጣቀሻ!
📥 የPDF ፋይሉን ያውርዱና ለወደፊት ስራዎ ያስቀምጡ።
@consite🏗

👍16
Forwarded from SuRa ♡
🏗 ትጋት (Tigaat) የፅዳት፣ የፊኒሺንግ እና የዊንች ኪራይ አገልግሎት 🏗
የህንፃዎን ወይም የመኖሪያ ቤትዎን ውበትና ንፅህና በታማኝነት እና በጥራት እናስረክባለን!
አገልግሎቶቻችን፡
🧹 ጠቅላላ የፅዳት ስራ፡ ከግንባታ በኋላ ያሉ ህንፃዎች፣ የውስጥ/ውጭ መስታወት፣ የሶፋና መኪና ወንበር እጥበት
🛠 የፊኒሺንግ ስራዎች፡ ቀለም፣ ጂፕሰም፣ ሴራሚክ፣ አልሙኒየም፣ መስታወት ገጠማ እና ኤሌክትሪክ
🏗 የግንባታ ዕቃዎች፡ የህንፃ ግንባታ የዊንች ኪራይ
📞 ለበለጠ መረጃ፡ 0966676858/0786694959
📍 አድራሻ፡ መገናኛ መተባበር ህንፃ
🌐 Website:www.tigatagency.com

👍14
👍6
👍10
Forwarded from Construction Solution- @Consite Media[የግንባታ ሥራ ተቋራጮች]🏗
📌ፕሌትና ጄቦልት በፈለጉት አይነት የተዘጋጀ አለን
✂️ላሜራ መቁረጫ መብሻና ማጠፊያ ማሽኖች አሉን
🔗ፌሮ (ቶንዲኖ) ጥርስ እናበጃለን እንዲሁም እናጥፋለን
📐ማንኛዉንም የሞደፊክ ስራዎችን እንሰራለን
ቁ.2 መርካቶ
ቁ.3 ተክለሀይማኖት
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍10
የማህበር ቦታ ለመግዛት(ስትገዙ) ና ሲሸጡ መሟላት ያለባቸው ነገሮች።
1:-የመሀበሩ ሳይት (ይዞታማረጋገጫ ኮፒ)
2:-የመሀበሩ ካርታ
3:- የግንባታ ፈቃድናዲዛይን
4:-ዝርዝር ግምት ኮፒ
5:-እውቅናሰርተፊኬት ኮፒ
6:-የመሀበሩ አባላት ስምዝርዝር ኮፒ
7:-የመሀበሩ ሊቀመንበር ደብዳቤ(ስም፣የካርታቁጥር፣አዋሳኝ፣የቦታ ቁጥሩን የሚገልፅ) ኦርጅናል
8:-መሀበሩ ክፍያ የከፈለበት ደረሰኝ ኮፒ ( ካስፈለገ)
9:-የአጥር ናኤሌትሪክ ፕላን ካለው ብቻ ኮፒ
10:-ካዳስተር ከገባ የመጠየቂያ ቅፅ ኮፒ
#በግሉ ተጨማሪ የሻጭ መረጃ የሚሟሉ
1 #ሙሉ ውክልናለገዥ ወይም ገዥ ለፈለጉት
2 #የትዳር ሁኔታ
★ያገባ ከሆነ የጋብቻ ሰርተፊኬት እና የባልናሚስቱ የታደሰ መታወቂያ ፣ፋይዳ መታወቂያ፣ጉርድ ፎቶ(የሁለቱም)
★ያላገባ ከሆነ ያላገባ ሰርተፊኬት፣የታደሰ መታወቂያ፣ፋይዳ መታወቂያ፣ጉርድፎቶ
3 #የሽያጭ ውል
ውክልናው :-ከከተማው እስከ መሀበሩ እሚገኝበት ልዩ ስም የተጠቀሰ ፣የመሀበሩ ስም ፣ካርታ ቁጥር፣የቦታ ቁጥር፣አዋሳኞችያለው እናም እንዲሸጥ፣እንዲበደር፣ስም እንዲያዞር ለ3ኛ ወገን መወከልም መሻርም እንዲችል የተሰጠ መሆን አለበት።
የመሀበሩ ኮፒዎች ከጀርባቸው የመሀበር ማህተም ቢመታባቸው እነዚህን የተዘዘሩትን ያሟላ ግብይት ይፈፅሙ።

ትኩረት:
የመሀበሩ ኮፒዎች ከጀርባቸው የመሀበር ማህተም ቢመታባቸው እነዚህን የተዘዘሩትን ያሟላ ግብይት ይፈፅሙ።
@consite🏗
👍8
የሕንፃ ኪራይ ጨረታ ማስታወቂያ
ለበለጠ መረጃ፦ https://awashbank.com/የሕንፃ-ኪራይ-ጨረታ-ማስታወቂያ/ ይጎብኙ!
#AwashBank #NurturingLikeTheRiver #Bids
@consite🏗
ለበለጠ መረጃ፦ https://awashbank.com/የሕንፃ-ኪራይ-ጨረታ-ማስታወቂያ/ ይጎብኙ!
#AwashBank #NurturingLikeTheRiver #Bids
@consite🏗
👍3
👉 ማስታወቂያ
ለአገር ውስጥ ሥራ ተቋራጮች
በተባበሩት መንግሥታት ድርጅት (UN) የግዥ ሥርዓት የመሳተፍ ዕድል!
ለተከበራችሁ የኮንስትራክሽን ባለሙያዎችና ሥራ ተቋራጮች
መስከረም 21 ቀን UNECA አዳራሽ በተካሄደው የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት (UN) የግዥ ሥርዓት ግንዛቤ ማስጨበጫ ሴሚናር ላይ ማኅበራችን በንቃት ተሳትፏል።
መድረኩ አገር ውስጥ የሚገኙ ተቋማት በዓለም አቀፉ ገበያ ተጠቃሚ የሚሆኑበትን ሰፊ ዕድል ያመላከተ ነበር።
የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት ኤጀንሲዎች ከአነስተኛና መካከለኛ የገጠር ልማት ፕሮጀክቶች እስከ ከፍተኛ የመሠረተ ልማት ግንባታዎች ድረስ ለአገር ውስጥ ተቋማት ሰፊ የሥራ ዕድል የሚያቀርቡ በመሆኑ፣ ፍላጎቱ ያላችኹ የማኅበራችን አባላት የሚከተሉትን ቅድመ-ሁኔታዎች በማሟላት እንድትመዘገቡ ጥሪ እናቀርባለን።
📋 ተፈላጊ ቅድመ-ሁኔታዎች
1. ምዝገባ፦ በዩኤንጂኤም (UNGM - United Nations Global Marketplace) በሥራ ተቋራጭነት መመዝገብ፣
2. ሥነ-ምግባር፦ ዓለም አቀፍ የግዥና የሙያ ሥነ-ምግባር ደንቦችን ማሟላት፣
3. ብቃት፦ የተቀላጠፈና ጥራቱን የጠበቀ የፕሮጀክት አስተዳደር አቅም ማሳየት።
⏰ የማመልከቻ ጊዜ ገደብ
የመጨረሻ ቀን
መስከረም 30 / October 10, 2026
🔗 የምዝገባ መረጃ እና ማመልከቻ ማድረሻ
ይህንን ዕድል በመጠቀም ለመመዝገብ የሚከተለውን ሊንክ ይጠቀሙ፦
👉 https://unicef-ethiopia-suppliers.com/
ለማንኛው እገዛና ጥያቄ: +251 98 477 7722
🔷 የኢትዮጵያ የኮንስትራክሽን ሥራ ተቋራጮች ማኅበር

Unicef-Ethiopia-Suppliers
UNICEF Ethiopia — Expression of Interest: Supplier Registration and Prequalification
UNICEF Ethiopia is undertaking a market survey to identify, profile and evaluate potential suppliers, service providers and contractors for goods, institutional services and construction works.
"ማስታወቂያ*
የአዲስ አበባ ቤቶች ልማት ኮርፖሬሽን ከተማ አስተዳደሩ በልዩ ትኩረት እየተገበረ ለሚገኘዉ መጠነ ሰፊ የቤት ልማት ፕሮግራም በግንባታዉ ዘርፍ ላይ የተሰማሩ እና መስፈርቱን የሚያሟሉ ሥራ ተቋራጮችን በመስፈርቱ መሰረት ማወዳደሩ ይታወቃል፡፡
በዚህም መሠረት ተወዳዳሪ የሥራ ተቋራጮች ከደረጃ 1 እስከ ደረጃ 3 የቴክኒክ ምዘና ውጤታቸዉ ከዚህ በታች በዝርዝር የቀረበ ሲሆን በዚሁ መሰረት ማንኛዉም ተወዳዳሪ ቅሬታ ካለዉ ይህ ማስታወቂያ ከተገለጸበት ጊዜ አንስቶ የሚቆጠር ለተከታታይ አምስት(5) ቀናት ዉስጥ ቅዳሜን ጨምሮ በኮርፖሬሽኑ ዋና ዳይሬክተር ቢሮ (2ኛ ፎቅ) በጽሁፍ ማቅረብ የሚቻል መሆኑን እንገልጻለን፡፡
ቴክኒክ ኮሚቴዉ
መስከረም 27 ቀን 2019 ዓ.ም