Construction Solution- @Consite Media[የግንባታ ሥራ ተቋራጮች]🏗
3.59K subscribers
4.36K photos
142 videos
835 files
1.53K links
Addis Ababa, Ethiopia
Con-Site is a Comprehensive Construction Filed Works and Materials Reference Catalogue for Architects, Engineers, Consultants and Customer service.

t.me/ConsitesolutionBot ☜|]Chat us!
Buy ads: https://telega.io/c/consite
Download Telegram
የግንባታ ጨረታዎች +2👷‍♂🚧
ሪፖርተር መስከረም 10ቀን/2019 ዓ. ም ዕትም ላይ የተወሰደ
@consite🏗
👍3
የግንባታ ጨረታዎች +1👷‍♂🚧
አዲስ ዘመን መስከረም 11ቀን/2019 ዓ. ም ዕትም ላይ የተወሰደ
@consite🏗
👍5
👉ጨረታ ማዘጋጀት አሰልችቶዎታል?

📑የጨረታ ሰነድ ማዘጋጀት፥ አሁን ከበፊቱ ይበልጥ ቀላል እና ፈጣን ሆነ

🌟​የኢትዮጵያን PPA 2025 Standard Bidding Document መስፈርቶች መሰረት አድርጎ በኤክሴል (Excel) የተዘጋጀው ዘመናዊው TENDER PREPARATION SUITE ከዚህ በታች ባለው ሊንክ አውርደው ይጠቀሙ በስህተት እና ባለመሟላት የሚሰረዙ ሰነዶችን ያስቀሩ👇

https://ye-buna.com/etconp?ref=product_detail&product=6ab1114dcd55e_etconp
👍3
የውስጥ_ለውስጥ_መንገድ_ጥናት_መመሪያ_Local_Street_Study_Directive_.pdf
2.9 MB
አዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የውስጥ ለውስጥ መንገድ ጥናት መመሪያ
Local Street Study Directive
👍5
የግንባታ ጨረታዎች +1👷‍♂🚧
አዲስ ዘመን መስከረም 10ቀን/2019 ዓ. ም ዕትም ላይ የተወሰደ
@consite🏗
👍8
የግንባታ ጨረታዎች +1👷‍♂🚧
ሪፖርተር መስከረም 10ቀን/2019 ዓ. ም ዕትም ላይ የተወሰደ
@consite🏗
👍7
የግንባታ_ፈቃድ_ማመልከቻዎች_Construction_Permit_forms.pdf
1.5 MB
📄 የግንባታ ፈቃድ ማመልከቻ ቅጾች | Construction Permit Forms
ለህንፃ ባለቤቶች፣ ሲቪል/አርክቴክቸራል መሐንዲሶች፣ አማካሪዎች፣ ተቋራጮች እና የግንባታ ፈቃድ ሂደት ላይ ለሚሰሩ ባለሙያዎች ጠቃሚ የሆኑ የግንባታ ፈቃድ እና የፕላን ስምምነት ቅጾች በአንድ PDF የተሰበሰቡ።
📌 በፋይሉ ውስጥ የሚገኙት፦
የግንባታ ፈቃድ መጠየቂያ ማመልከቻ — ቅጽ 001
የግንባታ ፈቃድ የምስክር ወረቀት — ቅጽ 002
የፕላን ስምምነት መጠየቂያ ማመልከቻ — ቅጽ 003
የግንባታ የመጀመሪያ እርከን ማሳወቂያ — ቅጽ 004
የአርክቴክቸራል፣ ስትራክቸራል፣ ኤሌክትሪካል፣ ሳኒተሪ፣ ሜካኒካል እና ኳንቲቲ መረጃዎች
የይዞታ፣ የማስተር ፕላን፣ FAR፣ የህንፃ ከፍታ እና የመዳረሻ መንገድ መረጃ ቅጾች።
👷 ለCivil Engineer & Construction Professional በጣም ጠቃሚ የስራ ማጣቀሻ!
📥 የPDF ፋይሉን ያውርዱና ለወደፊት ስራዎ ያስቀምጡ።
@consite🏗
👍16
Forwarded from SuRa ♡
​🏗 ትጋት (Tigaat) የፅዳት፣ የፊኒሺንግ እና የዊንች ኪራይ አገልግሎት 🏗
የህንፃዎን ወይም የመኖሪያ ቤትዎን ውበትና ንፅህና በታማኝነት እና በጥራት እናስረክባለን!
​አገልግሎቶቻችን፡
🧹 ጠቅላላ የፅዳት ስራ፡ ከግንባታ በኋላ ያሉ ህንፃዎች፣ የውስጥ/ውጭ መስታወት፣ የሶፋና መኪና ወንበር እጥበት
🛠 የፊኒሺንግ ስራዎች፡ ቀለም፣ ጂፕሰም፣ ሴራሚክ፣ አልሙኒየም፣ መስታወት ገጠማ እና ኤሌክትሪክ
🏗 የግንባታ ዕቃዎች፡ የህንፃ ግንባታ የዊንች ኪራይ
​📞 ለበለጠ መረጃ፡ 0966676858/0786694959
📍 አድራሻ፡ መገናኛ መተባበር ህንፃ
🌐 Website:www.tigatagency.com
👍14
የግንባታ ጨረታዎች +3👷‍♂🚧
አዲስ ዘመን መስከረም 12ቀን/2019 ዓ. ም ዕትም ላይ የተወሰደ
@consite🏗
👍6
የግንባታ ጨረታዎች +4👷‍♂🚧
አዲስ ዘመን መስከረም 14ቀን/2019 ዓ. ም ዕትም ላይ የተወሰደ
@consite🏗
👍10