Construction Solution- @Consite Media[የግንባታ ሥራ ተቋራጮች]🏗
3.59K subscribers
4.37K photos
142 videos
836 files
1.53K links
Addis Ababa, Ethiopia
Con-Site is a Comprehensive Construction Filed Works and Materials Reference Catalogue for Architects, Engineers, Consultants and Customer service.

t.me/ConsitesolutionBot ☜|]Chat us!
Buy ads: https://telega.io/c/consite
Download Telegram
Forwarded from AY የአርማታ ብረት ፌሮ አቅራቢ
AY የአርማታ ብረት (ፌሮ) አቅራቢ

​የጥራት መለኪያ፣ የታማኝነት ተምሳሌት!

​📅 የዛሬ የዋጋ ዝርዝር ( ነሃሴ 26,  2018)

የብረት መጠን (size)     የዛሬ ዋጋ

❽  ሚሊ ⚡️           ✍️ 895
❿  ሚሊ ⚡️            ✍️1330
⓬  ሚሊ ⚡️           ✍️ 1915
⓮  ሚሊ ⚡️            ✍️ 2615
⓰  ሚሊ ⚡️            ✍️ 3415
⓴  ሚሊ ⚡️            ✍️  5580

​🙌  ልዩ ጥቅማጥቅሞች

​🌟 ​ጥራት፡ ከፍተኛ ጥንካሬ ያለው የሀገር ውስጥ ግሬድ 75 ብረት።

🚐 ​ትራንስፖርት፡ በአዲስ አበባ ውስጥ ለምትገኙ ደንበኞቻችን 50 ኩንታልና ከዚያ በላይ ለሚገዙ ነፃ የመጫኛ መኪና እናመቻቻለን!

​ታማኝነት፡ ፈጣን እና ቀልጣፋ መስተንግዶ።

​🤝 የስራ ጥሪ ለባለሙያዎች
​ደላሎች፣ ነጋዴዎች እና ኮንትራክተሮች!
ከእኛ ጋር በጋራ በመስራት ትርፋማ ይሁኑ። ለረጅም ጊዜ አብረውን ለሚሰሩ የሥራ ባልደረቦች ልዩና ማራኪ የሆነ አሰራር አዘጋጅተናል። ጥራት ባለው ምርት የደንበኞቻችሁን እምነት እያተረፋችሁ፣ በጋራ እንደግ!

​📍 አድራሻና ስልክ

​አድራሻ፦ ተክለሀይማኖት

​ስልክ፦ 📞 0953420000 | 📞 0953430000


​AY - ለጠንካራ ግንባታዎ አስተማማኝ አጋር!
👍4
🏗️ በግንባታ ብረት ላይ የሚፃፈው B500DWR ምን ማለት እንደሆነ ያውቃሉ?

​በግንባታ ቦታ ላይ የምንጠቀማቸው የሪባር (Rebar) ብረቶች ላይ የተፃፉት ፊደላትና ቁጥሮች የብረቱን ጥንካሬ፣ የመታጠፍ አቅም እና የምህንድስና ስታንዳርድ ይነግሩናል።

​የ B500DWR ትርጉም በዝርዝር፦
​- B (Reinforcing Steel): ለኮንክሪት ማጠናከሪያነት የሚያገለግል የስትራክቸር ብረት መሆኑን ያሳያል።

​- 500 (Yield Strength): የብረቱ የመሸከም አቅም ወይም Yield Strength 500 MPa (N/\text{mm}^2) መሆኑን ይገልፃል።

​- D (Ductility Class D): ከፍተኛ የመታጠፍና የመለጠጥ አቅም (High Ductility) ያለው መሆኑን ያሳያል። በተለይም የመሬት መንቀጥቀጥን (Seismic Load) ለመቋቋም ለሚሰሩ ህንፃዎች ተመራጭ ነው።

​- W (Weldable): ብረቱ በቀላሉ የሚበየድ (Weld የሚደረግ) እና በብየዳ ወቅት ጥንካሬውን የማይጣጣ መሆኑን ያመለክታል።

​- R (Ribbed Bar): ከኮንክሪት ጋር በጥሩ ሁኔታ እንዲጣበቅ (Bonding) ተደርጎ በካራ የተሰራ (Deformed Bar) መሆኑን ያሳያል።

​በእናንተ ሳይት ላይ አብዛኛውን ጊዜ የትኛውን የብረት ግሬድ (Grade) ታወጣላችሁ?

@consite🏗
👍7
የግንባታ ጨረታዎች +3👷‍♂🚧

አዲስ ዘመን ዛሬ ነሐሴ 26 ቀን/2018 ዓ. ም ዕትም ላይ የተወሰደ
@consite🏗
👍6
የግንባታ ጨረታዎች +2👷‍♂🚧

አዲስ ዘመን ቀን 27/12/2018 ዓ. ም ዕትም ላይ የተወሰደ
@consite🏗
👍8
የግንባታ ጨረታዎች +1👷‍♂🚧

አዲስ ዘመን ዛሬ ነሐሴ 27 ቀን/2018 ዓ. ም ዕትም ላይ የተወሰደ
@consite🏗
👍6
የግንባታ ጨረታዎች +5👷‍♂🚧

ኢትዮጵያን ሄራልድ ዛሬ ነሐሴ 29 ቀን/2018 ዓ. ም ዕትም ላይ የተወሰደ
@consite🏗
👍7
#ADVERTISEMENT

🔧📐📐ፀግሽ ፕሌት እና ጄቦልት 📐📐  
                 መማምረቻ ድርጅት⚙🔧🛠


🛠🛠🛠የምንሰጣቸው አገልግሎቶች🛠🛠🛠

1 መገለጫችን የሆነው የሞደፊክ ስራዎች

2 እዲሁም ፕሌት ከ 1ሚሊም እስከ 30 ሚሊም እንቆርጣለን እበሳለን

3 በመቀጠል ጄቦልት 12ሚ እስከ 32ድረስ ጥርስ አውጥተን አጥፈን እናቀርባለን

4 የተለያዩ ቦልቶች በፈለጉት መጥን


📍 አድራሻ መገኛችን


ቁ1. በእጆት ባለ ስልክ ለናተ ቅርብ

ቁ2. በታታሪዎች መገኛ ኮርቻ ተራ

ቁ3. አየር ጤና ኪዳን ምህረት ጊቢ ማንኛውም ልሜራ እዛው በዘመናዊ ማሽን እቆርጣለን

ቁ4. ሴሚት ፍየል ቤት በቅርባ ባራቱም አቅጣጫ

ማሳሰብያ

ከጊዜው አንፃር የዋጋ ንረት ካሳሰቦት እኛጋ እሚገርም መፍትሄ አለ በማያስቡት መልክ ስራዎን ይሰራሉ ይደውሉ

ስልክ ቁጥር☎️
📞0912492727
📞0913061530
📞0923764834

መልካም ስራ ለራስ ነው ቸር ይግጠማቹ ፀግሽ   
ፕሌት እና ጄቦልት!
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍8
የግንባታ ስራ ጨረታ ማስታወቂያ፡

የአዲስ አበባ ከተማ መንገዶች ባለስልጣን " Construction Works of Package 8 Condominium Road, Lot 2 (Fanuel, Bereket & Wotader Sefer) Asphalt Road Project; Bridge Construction @ Station 0+420" ግንባታ ስራ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል።
ፍላጎት ያላቸው ተቋራጮች በሙሉ ከታች ባለው የeGP system ሊንክ በመግባትና አስፈላጊውን መረጃ በመሙላት መሳተፍ ይችላሉ።

Construction Works Tender Notice:

The Addis Ababa City Roads Authority invites eligible contractors through an Open Tender for the Construction Works of Package 8 Condominium Road, Lot 2 (Fanuel, Bereket & Wotader Sefer) Asphalt Road Project; Bridge Construction @ Station 0+420.
Qualified firms can participate by registering and submitting all required information through the official eGP System link below.

Procurement Reference No.: AACRA-NCB-W-0008-2019-BID-Open
eGP System Link:  https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/tendering/26b595fb-fe03-46ae-873e-ad89a8d2b085/open
👍8