Forwarded from AY የአርማታ ብረት ፌሮ አቅራቢ
AY የአርማታ ብረት (ፌሮ) አቅራቢ
የጥራት መለኪያ፣ የታማኝነት ተምሳሌት!
📅 የዛሬ የዋጋ ዝርዝር ( ነሃሴ 26, 2018)
የብረት መጠን (size) የዛሬ ዋጋ
❽ ሚሊ ⚡️ ✍️ 895
❿ ሚሊ ⚡️ ✍️1330
⓬ ሚሊ ⚡️ ✍️ 1915
⓮ ሚሊ ⚡️ ✍️ 2615
⓰ ሚሊ ⚡️ ✍️ 3415
⓴ ሚሊ ⚡️ ✍️ 5580
🙌 ልዩ ጥቅማጥቅሞች
🌟 ጥራት፡ ከፍተኛ ጥንካሬ ያለው የሀገር ውስጥ ግሬድ 75 ብረት።
🚐 ትራንስፖርት፡ በአዲስ አበባ ውስጥ ለምትገኙ ደንበኞቻችን 50 ኩንታልና ከዚያ በላይ ለሚገዙ ነፃ የመጫኛ መኪና እናመቻቻለን!
ታማኝነት፡ ፈጣን እና ቀልጣፋ መስተንግዶ።
🤝 የስራ ጥሪ ለባለሙያዎች
ደላሎች፣ ነጋዴዎች እና ኮንትራክተሮች!
ከእኛ ጋር በጋራ በመስራት ትርፋማ ይሁኑ። ለረጅም ጊዜ አብረውን ለሚሰሩ የሥራ ባልደረቦች ልዩና ማራኪ የሆነ አሰራር አዘጋጅተናል። ጥራት ባለው ምርት የደንበኞቻችሁን እምነት እያተረፋችሁ፣ በጋራ እንደግ!
📍 አድራሻና ስልክ
አድራሻ፦ ተክለሀይማኖት
ስልክ፦ 📞 0953420000 | 📞 0953430000
AY - ለጠንካራ ግንባታዎ አስተማማኝ አጋር!
የጥራት መለኪያ፣ የታማኝነት ተምሳሌት!
📅 የዛሬ የዋጋ ዝርዝር ( ነሃሴ 26, 2018)
የብረት መጠን (size) የዛሬ ዋጋ
❽ ሚሊ ⚡️ ✍️ 895
❿ ሚሊ ⚡️ ✍️1330
⓬ ሚሊ ⚡️ ✍️ 1915
⓮ ሚሊ ⚡️ ✍️ 2615
⓰ ሚሊ ⚡️ ✍️ 3415
⓴ ሚሊ ⚡️ ✍️ 5580
🙌 ልዩ ጥቅማጥቅሞች
🌟 ጥራት፡ ከፍተኛ ጥንካሬ ያለው የሀገር ውስጥ ግሬድ 75 ብረት።
🚐 ትራንስፖርት፡ በአዲስ አበባ ውስጥ ለምትገኙ ደንበኞቻችን 50 ኩንታልና ከዚያ በላይ ለሚገዙ ነፃ የመጫኛ መኪና እናመቻቻለን!
ታማኝነት፡ ፈጣን እና ቀልጣፋ መስተንግዶ።
🤝 የስራ ጥሪ ለባለሙያዎች
ደላሎች፣ ነጋዴዎች እና ኮንትራክተሮች!
ከእኛ ጋር በጋራ በመስራት ትርፋማ ይሁኑ። ለረጅም ጊዜ አብረውን ለሚሰሩ የሥራ ባልደረቦች ልዩና ማራኪ የሆነ አሰራር አዘጋጅተናል። ጥራት ባለው ምርት የደንበኞቻችሁን እምነት እያተረፋችሁ፣ በጋራ እንደግ!
📍 አድራሻና ስልክ
አድራሻ፦ ተክለሀይማኖት
ስልክ፦ 📞 0953420000 | 📞 0953430000
AY - ለጠንካራ ግንባታዎ አስተማማኝ አጋር!
👍2
🏗️ በግንባታ ብረት ላይ የሚፃፈው B500DWR ምን ማለት እንደሆነ ያውቃሉ?
በግንባታ ቦታ ላይ የምንጠቀማቸው የሪባር (Rebar) ብረቶች ላይ የተፃፉት ፊደላትና ቁጥሮች የብረቱን ጥንካሬ፣ የመታጠፍ አቅም እና የምህንድስና ስታንዳርድ ይነግሩናል።
የ B500DWR ትርጉም በዝርዝር፦
- B (Reinforcing Steel): ለኮንክሪት ማጠናከሪያነት የሚያገለግል የስትራክቸር ብረት መሆኑን ያሳያል።
- 500 (Yield Strength): የብረቱ የመሸከም አቅም ወይም Yield Strength 500 MPa (N/\text{mm}^2) መሆኑን ይገልፃል።
- D (Ductility Class D): ከፍተኛ የመታጠፍና የመለጠጥ አቅም (High Ductility) ያለው መሆኑን ያሳያል። በተለይም የመሬት መንቀጥቀጥን (Seismic Load) ለመቋቋም ለሚሰሩ ህንፃዎች ተመራጭ ነው።
- W (Weldable): ብረቱ በቀላሉ የሚበየድ (Weld የሚደረግ) እና በብየዳ ወቅት ጥንካሬውን የማይጣጣ መሆኑን ያመለክታል።
- R (Ribbed Bar): ከኮንክሪት ጋር በጥሩ ሁኔታ እንዲጣበቅ (Bonding) ተደርጎ በካራ የተሰራ (Deformed Bar) መሆኑን ያሳያል።
በእናንተ ሳይት ላይ አብዛኛውን ጊዜ የትኛውን የብረት ግሬድ (Grade) ታወጣላችሁ?
@consite🏗
👍4