Construction Solution- @Consite Media[የግንባታ ሥራ ተቋራጮች]🏗
3.59K subscribers
4.02K photos
127 videos
778 files
1.48K links
Addis Ababa, Ethiopia
Con-Site is a Comprehensive Construction Filed Works and Materials Reference Catalogue for Architects, Engineers, Consultants and Customer service.

t.me/ConsitesolutionBot ☜|]Comments
Construction Solution Official Service
Download Telegram
ስለቅድመ ክፍያን አጠቃቀም (Advance payment usage)


በግንባታ ሥራዎች ላይ ካሉ የክፍያ አይነቶች አንዱ ቅድመ ክፍያ ሲሆን ሥራ ተቋራጩ ግብአቶችን ለመግዛት፣ ሥራዎችን ለማስጀመር፣ የግንባታ ቦታ ቢሮዎችንና መጋዘኖችን ለመሥራት፣.... እንዲያስችለው የሚከፈል ቅድመ ክፍያ ሲሆን የፕሮጀክቱን ጠቅላላ ዋጋ እስከ 30% የሚደርስ ክፍያ ነው። ነገር ግን ይህ ቅድመ ክፍያ ፕሮጀክቱን ለሚመለከቱ ሥራዎች ብቻ  መዋል ያለበት ሲሆን ከዚህ የክፍያ መጠን ውስጥ ለመንገድ ሥራ ተቋራጮች እስከ 50%፣ ለሕንጻ ሥራ ተቋራጮች እስከ 30% የሚሆነውን መጠን ለመሳሪያ መግዣ ማዋል እንዲችሉ ደንግጓል። በዚህ አንቀጽ «መሳሪያ» በሚል የገለጸው እቃዎችን (Equipments and tools) ብቻ ይሁን ግብአትንም (Materials) ያጠቃልል እንደሆነ ባያብራራም መመሪያው ቃል በቃል የሚለው «በቅድሚያ ክፍያ መልክ ከሚከፈለው ገንዘብ ውስጥ ለመንገድ ሥራ የአገር ውስጥ ተቋራጮች እስከ 50% (ሃምሳ በመቶ) እንዲሁም ለሕንጻ ሥራ የአገር ውስጥ ተቋራጮች እስከ 30% (ሰላሳ በመቶ)  ለመሣሪያ መግዣ ማዋል የሚችሉ መሆኑን...» ነው።
@consite🏗
👍19
Forwarded from Mule.B Tesfalidet
🧱New Point Bricks factory 新点砖厂🧱 Red brick:- This is the classic brick color that you see Quality with affordable price 🧱ጥራት ያላቸውን እና ለተለያዩ ለግንባታ አገልግሎት የሚውሉ የቀይ ሸክላ (ጡቦችን) እናመርታለን።
🧱 ለሙሉ የቤት ግንባታ፣
🧱ለባንክ ቤት ካዝና፣
🧱 ለግቢ አጥር ማጠሪያ፣
🧱 ለመንገድ ዳር ጠርዞች፣
🧱  ለሆቴሎች፣ሬስቶራንት፣እና ካፌዎች ማሳመሪያ ፣
🧱 ለx-ray ክፍሎች፣
🧱 ለፍሳሽ ማንዋሎች፣
🧱 ለኪችን ሲንክ ማስቀመጫ ፣
🧱 ለሻወር ገንዳ ማሰቀመጫ፣
🧱 የPBC ፍሳሽ ማስወገጃ ለመሸፈን፣
🧱 ለአበባ መትከያ
🧱 ለብረት ማቅለጫ ፈርኒስ፣
🧱 ለፒዛ ኦቭን፣
🧱 ለምድጃ፣
🧱 ለቆሻሻ ማቃጠያ፣
*We produced High quality clay bricks for various construction purposes.
🧱 For building construction,
🧱 For bank vaults,
🧱 Fence for the yard,
🧱 For road edges,
🧱 For Hotels,Restaurants,and Cafes decoration,
🧱 For x-ray rooms,
🧱 For manuals,
🧱 For kitchen,
🧱 For shower tray
🧱 To cover PBC drains,
🧱 For garden,
🧱 Furnace For steel factory,
🧱 For pizza oven,
🧱 For waste incinerator.... 🧱 For more information join our telegram channel https://t.me/+d8A-rQlF5p5lZThk & Ticktok account @newpointbricksfactory 🧱Order now 📲0912854327,0902378888 🧱"Quality is our first priority" Thank you 谢谢🧱