Forwarded from Mule.B Tesfalidet
🧱New Point Bricks factory 新点砖厂🧱 Red brick:- This is the classic brick color that you see Quality with affordable price 🧱ጥራት ያላቸውን እና ለተለያዩ ለግንባታ አገልግሎት የሚውሉ የቀይ ሸክላ (ጡቦችን) እናመርታለን።
🧱 ለሙሉ የቤት ግንባታ፣
🧱ለባንክ ቤት ካዝና፣
🧱 ለግቢ አጥር ማጠሪያ፣
🧱 ለመንገድ ዳር ጠርዞች፣
🧱 ለሆቴሎች፣ሬስቶራንት፣እና ካፌዎች ማሳመሪያ ፣
🧱 ለx-ray ክፍሎች፣
🧱 ለፍሳሽ ማንዋሎች፣
🧱 ለኪችን ሲንክ ማስቀመጫ ፣
🧱 ለሻወር ገንዳ ማሰቀመጫ፣
🧱 የPBC ፍሳሽ ማስወገጃ ለመሸፈን፣
🧱 ለአበባ መትከያ
🧱 ለብረት ማቅለጫ ፈርኒስ፣
🧱 ለፒዛ ኦቭን፣
🧱 ለምድጃ፣
🧱 ለቆሻሻ ማቃጠያ፣
*We produced High quality clay bricks for various construction purposes.
🧱 For building construction,
🧱 For bank vaults,
🧱 Fence for the yard,
🧱 For road edges,
🧱 For Hotels,Restaurants,and Cafes decoration,
🧱 For x-ray rooms,
🧱 For manuals,
🧱 For kitchen,
🧱 For shower tray
🧱 To cover PBC drains,
🧱 For garden,
🧱 Furnace For steel factory,
🧱 For pizza oven,
🧱 For waste incinerator.... 🧱 For more information join our telegram channel https://t.me/+d8A-rQlF5p5lZThk & Ticktok account @newpointbricksfactory 🧱Order now 📲0912854327,0902378888 🧱"Quality is our first priority" Thank you 谢谢🧱

Telegram
New point construction materials manufacturing plc
Address Bole Addis Ababa 0912854327 , 0902378888
👍11
የባንክ ሒሳብን ከፋይዳ ዲጂታል መታወቂያ ጋር አላጣመሩም?
የባንክ ሒሳብዎን ከፋይዳ ዲጂታል መታወቂያ ጋር ማጣመር ከመቼውም ጊዜ በላይ ቀላል ሆኗል። ባሉበት ሆነው ደንበኛ የሆኑበትን ባንክ ሊንክ ብቻ በመጠቀም ያጣምሩ ፤ ጊዜና ገንዘብዎን ይቆጥቡ።
የባንኮቹን ማጣመሪያ ሊንክ ሁሉንም በአንድ ላይ: https://id.et/connect ያገኙታል።
@consite🏗
የባንክ ሒሳብዎን ከፋይዳ ዲጂታል መታወቂያ ጋር ማጣመር ከመቼውም ጊዜ በላይ ቀላል ሆኗል። ባሉበት ሆነው ደንበኛ የሆኑበትን ባንክ ሊንክ ብቻ በመጠቀም ያጣምሩ ፤ ጊዜና ገንዘብዎን ይቆጥቡ።
የባንኮቹን ማጣመሪያ ሊንክ ሁሉንም በአንድ ላይ: https://id.et/connect ያገኙታል።
@consite🏗
👍10
👍9
👍13✍1
የሥራተቋራጮች ልምድ
- ሥራተቋራጮች በአንድ የመንግሥት ጨረታ ላይ ለመወዳደር እንደየደረጃቸው ማቅረብ ያለባቸው ዝቅተኛ የሥራ ልምድ ዘመን በህግ የተቀመጠ ሲሆን፤ ለደረጃ አንድ እና ሁለት (Level 1 and 2) የአምስት ዓመት ልምድ፣ ለደረጃ 3 (Level 3) የሦስት ዓመት ልምድ፣ ለደረጃ 4 እና 5 (Level 4 and 5) የሁለት ዓመት ልምድ ሊኖራቸው ይገባል፡፡ ነገር ግን የወጣው ጨረታ የሚጠይቀው መስፈርት (Evaluation criteria) ይህንን ታሳቢ ያላደረገ ቢሆን ቅሬታ ከቀረበበት «አግባብ ያልሆነ ጨረታ» በሚል ሊሰረዝ ይችላል።
ቻናሉን አጋሩ! Share ይደረግ!
Construction Solution-👷♂🚧
Telegram | Facebook | Tiktok
Social media- Networks
@consite🏗
👍8
Forwarded from Construction Solution- @Consite Media[የግንባታ ሥራ ተቋራጮች]🏗
📌ፕሌትና ጄቦልት በፈለጉት አይነት የተዘጋጀ አለን
✂️ላሜራ መቁረጫ መብሻና ማጠፊያ ማሽኖች አሉን
🔗ፌሮ (ቶንዲኖ) ጥርስ እናበጃለን እንዲሁም እናጥፋለን
📐ማንኛዉንም የሞደፊክ ስራዎችን እንሰራለን
ቁ.2 መርካቶ
ቁ.3 ተክለሀይማኖት
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍8
👉 ወደቻይና የሚደረጉ ኤክስፖርቶችን በተመለከተ ፈቃድ መስጠት ከ1999 ጀምሮ የኢትየጵያ ንግድ ባንክ ስልጣን ሆኖ ቆይቷል።
ነገር ግን ብሔራዊ ባንክ ዛሬ ግንቦት 18 2018 ጀምሮ ሁሉም ባንኮች ወደቻይና የሚላኩ ኤክስፖርቶች ፈቃድ በሁሉም ባንኮች እንዲከናወን መፈቀዱን አሳውቋል።
@consite🏗
ነገር ግን ብሔራዊ ባንክ ዛሬ ግንቦት 18 2018 ጀምሮ ሁሉም ባንኮች ወደቻይና የሚላኩ ኤክስፖርቶች ፈቃድ በሁሉም ባንኮች እንዲከናወን መፈቀዱን አሳውቋል።
@consite🏗
👍9
በዩኒቲ-ኮንስትራክሽን ካታሎግ🏗
- የቴሌግራም ገፅ ምን ሊያገኙ ይችላሉ?
- ሊንክ: t.me/unitysupplier 🤏 🚧
የኮንስትራክሽን ባለንብረቶች ድርጅቶች
ቀጥታ ከአቅራቢዎችን ጋር ይገናኛሉ!
👉 ኮንትራክተሮች/ሥራ ተቋራጮችን፣
👉 ወቅታዊ የግንባታ ዕቃ ዋጋ ገበያ ፣
👉 ጨረታ ቢዝነስ ነክ ጥቆማዎች፣
👉 የስራ ማስታወቂያዎች፣
👉 ጠቃሚ የኮንስትራክሽን መረጃዎች፣
👉 ሌላው የተለያዩ ያገለገሉ/Used የኮንስትራክሽን ማቴሪያሎችን.. .)እነዚህን እና ሌሎች ከግንባታ ስራ ባለሞያዎች ከደንበኞችን ጋር ቀጥታ ትገናኛላችሁ! እናመሰግናለን!
ይቀላቀሉ! ወዳጆችዎንም ይጋብዙ!
ለሁላችሁም~ ሰናይ ጊዜ ተመኘን!🤚
Construction Solution-👷♂🚧
Telegram | Facebook | Tiktok
Social media- Networks
@consite🏗
- የቴሌግራም ገፅ ምን ሊያገኙ ይችላሉ?
- ሊንክ: t.me/unitysupplier 🤏 🚧
የኮንስትራክሽን ባለንብረቶች ድርጅቶች
ቀጥታ ከአቅራቢዎችን ጋር ይገናኛሉ!
👉 ኮንትራክተሮች/ሥራ ተቋራጮችን፣
👉 ወቅታዊ የግንባታ ዕቃ ዋጋ ገበያ ፣
👉 ጨረታ ቢዝነስ ነክ ጥቆማዎች፣
👉 የስራ ማስታወቂያዎች፣
👉 ጠቃሚ የኮንስትራክሽን መረጃዎች፣
👉 ሌላው የተለያዩ ያገለገሉ/Used የኮንስትራክሽን ማቴሪያሎችን.. .)እነዚህን እና ሌሎች ከግንባታ ስራ ባለሞያዎች ከደንበኞችን ጋር ቀጥታ ትገናኛላችሁ! እናመሰግናለን!
ይቀላቀሉ! ወዳጆችዎንም ይጋብዙ!
ለሁላችሁም~ ሰናይ ጊዜ ተመኘን!🤚
ቻናሉን አጋሩ! Share ይደረግ!
Construction Solution-👷♂🚧
Telegram | Facebook | Tiktok
Social media- Networks
@consite🏗
👍5💯2
Forwarded from ዩኒቲ-ኮን.ካታሎግ ሰርቪስ | የግንባታ ሥራዎች እና ማቴሪያል ገበያ ቴክኖሎጂ ግሩፕ(Addis Ababa, et)Trading Site🏗 (የደንበኞች አገልግሎት../)
ለመላው እስልምና ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለ1447ኛው የዒድ አል አድሓ (ዐረፋ) በዓል በሰላም አደረሳችሁ! መልካም በዓል እንዲሁን ምኞታችን እንገልፃለን።
💫ዒድ- ሙባረክ🌙
ዩኒቲ-ኮንስትራሽን ካታሎግ🏗
t.me/unitysupplier 👍😇
💫ዒድ- ሙባረክ🌙
ዩኒቲ-ኮንስትራሽን ካታሎግ🏗
t.me/unitysupplier 👍😇
👍5🙏2