Forwarded from Mule.B Tesfalidet
🧱New Point Bricks factory 新点砖厂🧱 Red brick:- This is the classic brick color that you see Quality with affordable price 🧱ጥራት ያላቸውን እና ለተለያዩ ለግንባታ አገልግሎት የሚውሉ የቀይ ሸክላ (ጡቦችን) እናመርታለን።
🧱 ለሙሉ የቤት ግንባታ፣
🧱ለባንክ ቤት ካዝና፣
🧱 ለግቢ አጥር ማጠሪያ፣
🧱 ለመንገድ ዳር ጠርዞች፣
🧱 ለሆቴሎች፣ሬስቶራንት፣እና ካፌዎች ማሳመሪያ ፣
🧱 ለx-ray ክፍሎች፣
🧱 ለፍሳሽ ማንዋሎች፣
🧱 ለኪችን ሲንክ ማስቀመጫ ፣
🧱 ለሻወር ገንዳ ማሰቀመጫ፣
🧱 የPBC ፍሳሽ ማስወገጃ ለመሸፈን፣
🧱 ለአበባ መትከያ
🧱 ለብረት ማቅለጫ ፈርኒስ፣
🧱 ለፒዛ ኦቭን፣
🧱 ለምድጃ፣
🧱 ለቆሻሻ ማቃጠያ፣
*We produced High quality clay bricks for various construction purposes.
🧱 For building construction,
🧱 For bank vaults,
🧱 Fence for the yard,
🧱 For road edges,
🧱 For Hotels,Restaurants,and Cafes decoration,
🧱 For x-ray rooms,
🧱 For manuals,
🧱 For kitchen,
🧱 For shower tray
🧱 To cover PBC drains,
🧱 For garden,
🧱 Furnace For steel factory,
🧱 For pizza oven,
🧱 For waste incinerator.... 🧱 For more information join our telegram channel https://t.me/+d8A-rQlF5p5lZThk & Ticktok account @newpointbricksfactory 🧱Order now 📲0912854327,0902378888 🧱"Quality is our first priority" Thank you 谢谢🧱

👍3
Forwarded from Mule.B Tesfalidet
Telegram
New point construction materials manufacturing plc
Address Bole Addis Ababa 0912854327 , 0902378888
👍10
የግንባታ ውል ሰነድ በግልጽ ማስቀመጥ ያለበት ነጥቦች:-
የፕሮጀክቱን ዲዛይን እና ዝርዝሮች:
- የፕሮጀክት ባለድርሻ አካላትን ድርሻ፣ መብትና ግዴታ፣
- የሚጠበቀውን የግንባታ ጥራት የሚገልጹ ትንታኔዎች፣
- የፕሮጀክቱን ተጠባቂ የጊዜ ሰሌዳዎች፣
- የፕሮጀክቱን ዋጋ እና አከፋፈል ሁኔታዎች፣
- የደህንነት እና የጤና አጠባበቅ፣
መመሪያዎች፣
- ፕሮጀክቱን የሚመለከቱ የሕግ ማእቀፎች
- የፕሮጀክቱ ባለድርሻ አካላትን ፊርማ እና ማኅተም
- ፕሮጀክቱ የሚፈልገውን የሰው ኃይል ብቃትና ብዛት
- ፕሮጀክቱ የሚፈልገው ማሺነሪ አይነትና ብዛት
- የእያንዳንዱን የሥራ አይነት ዝርዝርና የግንባታ ስነዘዴ
- የፕሮጀክቱን ባለድርሻ አካላት ዝርዝር መረጃ
- አንድ የግንባታ ውል ሰነድ እነዚህ ከላይ የተጠቀሱትን ዋና ዋና ጭብጥ ጉዳዮች በግልጽ እና በዝርዝር ማስቀመጥ ይኖርበታል።
- የተወሳሰበ፣ ያልተብራራ እና እርስ በእርሱ የሚጋጭ ሀሳብ ቢኖርበት ግን በሚኖረው የፍርድ ቤት ክርክር ባለድርሻ አካላትን በተናጠል አልያም በጋራ ኪሳራ ላይ ሊጥል ይችላል።
Construction Solution-👷♂
Telegram | Tiktok 🚧
Social media- Networks
@consite🏗

ይህ ሁኔታ ደግሞ ፕሮጀክቱን በጤናማ ግንኝነት ለመፈጸም እክል ሊፈጥር ስለሚችል ለጥራት ችግር እና ለጊዜ ብክነት እንዲጋለጥ ያደርገዋል።
Construction Solution-👷♂
Telegram | Tiktok 🚧
Social media- Networks
@consite🏗
👍8
Forwarded from INTERCON Con. Chemicals
👉 INTERCON Construction Chemicals
● Concrete Admixtures
● Bonding Agents
● Waterproofings
● Wall Putty, Prime Coat
● Concrete Repair Mortar
● Floor hardener, Epoxy
● Grout, Self-level mortar
● Quartz paint, Contextra
● Tile Adhesive & Tile Joint Fillers
● Geotextiles and other construction chemicals and materials
☎️ Tel: 0961955555
🔹 Address 1: Signal road, around
Dinberwa Hospital
🔹 Addres 2: Wellosefer, Infront of
Dani Plaza

👍4
በምህድስና ግዥ መመሪያ ላይ ስልጠና እየተሰጠ ይገኛል፡፡
የአዲስ አበባ ዲዛይንና ግንባታ ስራዎች ቢሮ ባለሙያዎቹ በተመደቡበት የስራ መስክ ከወቅቱ ጋር የተናበበ እውቀትና ክህሎት ኖሯቸው ተግባራቸውን እንዲከውኑ ተከታታይነት ያላቸው ስልጠናዎችን በመስጠት የፈፃሚዎችን ዓቅም እየገነባ ይገኛል፡፡
በዚህም መሰረት ትኩረቱን በምሕንድስና ግዢ መመሪያ (procurement directive/latest version) ላይ ያደረገ ስልጠና ከኢትዮጵያ ኮንስትራክሽን ማኔጅመንት ኢንስቲትዩት ጋር በመተባበር ተሰጥቷል።
በዋናነት የምህንድስና ግዥ መመሪያን መሰረት አድርጎ በግዥ አፈፃፀም ሂደት፣በግዥ ስራ ክንዋኔ እንዲሁም በግዥ ህግ ማእቀፍ ዙሪያ ሰፊ ግንዛቤን የሚያስጨብጥ እንደሆነ በተነገረለት በዚሁ ስልጠና ላይ ከማዕከል እና ከሁሉም ክፍለ ከተሞች የተውጣጡ የምህንድስና ግዥ ስራ ክፍል ባለሙያዎች ተሳትፈውበታል።
የአዲስ አበባ ዲዛይንና ግንባታ ስራዎች ቢሮ ኮሚዩኒኬሽን ጉዳዮች ዳይሬክቶሬት ጥቅምት 19/2018 ዓ.ም

🚧 ኮንትራክተር ለመመዝገብ የሚያስፈልጉ ሂደቶች
1. የንግድ አይነትና የመደብ ደረጃ መምረጥ
በህንፃ፣ መንገድ፣ ውሃ ወይም ኤሌክትሮ-ሜካኒካል ደረጃ መመዝገብ እንደሚፈልጉ ይወስኑ። የመደብ ደረጃው በሰራተኞች፣ ተሞክሮ፣ መሳሪያና ፋይናንስ አቅም ይወሠናል።
2. የንግድ መመዝገብና ታክስ መለያ (TIN) ማውጣት
በንግድ መዝገብ ቢሮ የንግድ ፈቃድ እና የታክስ መለያ ቁጥር ያግኙ። ይህ ከECA ለመመዝገብ ከመጀመሪያ የሚፈለገው መሠረት ነው።
3. የአስፈላጊ ሰነዶችን ማዘጋጀት
ለአዲስ ኮንትራክተሮች የተከታታይ አዲቲድ ፋይናንስ ሪፖርት እና organization chart አያስፈልግም።
4. ግምገማ እና መደብ መመደብ (Evaluation & Grading)
ኢትዮጵያ ሥራ ኮንስትራክሽን ባለሥልጣን (ECA) የተላኩትን ሰነዶች በእያንዳንዱ መደብ መስፈርቶች መሠረት ይገምጻል።
ይህ ግምገማ የሚያካትቱት፡
የቴክኒክ ሰራተኞች ብቃትና ልምድ፣
የሥራ ዘመን (ተሞክሮ)፣
የመሳሪያ አቅም፣
የፋይናንስ አቅም እና የኩባንያው ድርጅት ተደራሽነት ናቸው።
ባለሥልጣኑ ተጨማሪ መረጃ መጠየቅ፣ ቃለ መጠይቅ ወይም በቦታ ምርመራ ሊያደርግ ይችላል።
መስፈርቱን ካሟሉ የኮንትራክተር ደረጃ ይመድባችሁ እና የመመዝገብ ምስክር ወረቀት ይሰጣችሁ።
5. በECA መድረክ ላይ መመዝገብ
በመስመር ላይ ይመዝገቡ፡:
ECA መዝገብ መድረክ (registration.eca.et)
6. የክፍያ ክፍያና ፈቃድ መቀበል
ክፍያውን ካከፈሉ በኋላ የብቃት ምስክር ወረቀት ይወስዳሉ።
7. Etrade ላይ online በመግባት ንግድ ምዝገባ በማስገባት , የንግድ ፈቃዱን መውሰድ ::
8. በየመንግስት ጨረታ (e-GP) መመዝገብ
የመንግስት ፕሮጀክቶች ላይ ለመተካት በe-GP መድረክ https://egp.ppa.gov.et/
መመዝገብ ያስፈልጋል።

በአዲስ አበባ ቤት ለመግዛት የሚከፈለው የብድር ወጪና ቤቱን ለመከራየት ከሚወጣው ክፍያ መካከል ያለው ከፍተኛ ልዩነት፣ የከተማዋን የቤቶች ገበያ "ምክንያታዊነት የጎደለውና በስርዓት ችግር የተተበተበ" እንዲሆን አድርጎታል ሲል አንድ አዲስ፣ የካፒታል እንግሊዘኛው ጋዜጣ የኢኮኖሚ ትንታኔ አመለከተ።
በኢኮኖሚ ባለሙያው በፍቃዱ ኢባ የቀረበው ይህ ትንታኔ፣ አንድ ሰው ለ20 ዓመታት በወር 85,000 ብር የብድር ክፍያ እየከፈለ ቤት ከመግዛት ይልቅ፣ ያንኑ ቤት በወር ከ15,000 እስከ 20,000 ብር ተከራይቶ ቢኖር እጅግ የበለጠ አዋጭ መሆኑን በቁጥር አስደግፎ ያሳያል።
በአዲስ አበባ ታትሞ በሚወጣው ካፒታል ጋዜጣ ላይ እንደወጣው ትንታኔ ከሆነ፣ ለዚህ ኢ-ምክንያታዊ የገበያ ባህሪ ዋነኛ መንስዔዎች፦
1. ከፍተኛ የግንባታ ዕቃዎች ዋጋ, እንደ ሲሚንቶና ብረት ያሉ ቁሳቁሶች ዋጋ በከፍተኛ ሁኔታ መናር።
2. የማይቀመስ የባንክ ብድር ወለድ... የባንክ ብድሮች ወለድ እጅግ ከፍተኛ በመሆኑ፣ ገዥው የቤቱን ዋጋ በብድሩ ዘመን ውስጥ በብዙ እጥፍ እንዲከፍል ያስገድደዋል።
3.አማራጭ የኢንቨስትመንት ዕድል አለመኖር፥ የካፒታል ገበያ (የአክሲዮንና ቦንድ ገበያ) ባለመኖሩ፣ ህዝቡ ገንዘቡን ከዋጋ ግሽበት ለመከላከል ብቸኛ አማራጩ አድርጎ የሚመለከተው ቤትን ነው።
ይህም ቤቶች ከመኖሪያነት ይልቅ ዋና የኢንቨስትመንት ንብረት እንዲሆኑ አድርጓቸዋል ተብሏል። ሰዎች የሚገዙት ለመኖር ሳይሆን፣ ዋጋው ወደፊት ይጨምራል በሚል ግምት ንብረቱን ለመያዝ (speculation) ነው።
በመፍትሄነት የቀረበው ዋነኛ ሀሳብ፣ የካፒታል ገበያን በአስቸኳይ ወደ ሥራ ማስገባት ነው። ይህም ህዝቡ ገንዘቡን ኢንቨስት የሚያደርግባቸውን ሌሎች አማራጮች ስለሚፈጥር፣ በቤቶች ላይ ብቻ የተፈጠረውን ኢ-ምክንያታዊ ጫና ይቀንሰዋል ተብሏል።

👍4💯1
Forwarded from Construction Solution- @Consite Media[የግንባታ ሥራ ተቋራጮች]🏗
📌ፕሌትና ጄቦልት በፈለጉት አይነት የተዘጋጀ አለን
✂️ላሜራ መቁረጫ መብሻና ማጠፊያ ማሽኖች አሉን
🔗ፌሮ (ቶንዲኖ) ጥርስ እናበጃለን እንዲሁም እናጥፋለን
📐ማንኛዉንም የሞደፊክ ስራዎችን እንሰራለን
ቁ.2 መርካቶ
ቁ.3 ተክለሀይማኖት
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍5
👍4
👍3