Construction Solution- @Consite Media[የግንባታ ሥራ ተቋራጮች]🏗
3.51K subscribers
3.83K photos
125 videos
717 files
1.46K links
Addis Ababa, Ethiopia
Con-Site is a Comprehensive Construction Filed Works and Materials Reference Catalogue for Architects, Engineers, Consultants and Customer service.

t.me/ConsitesolutionBot ☜|]Comments
Construction Solution Official Service
Download Telegram
የ3D ኮንክሪት ፕሪንት ቴክኖሎጂ አቅራቢው ባውሚት ኦስትሪያ ወደ ኢትዮጵያ ገባ!


በፌዴራል ቤቶች ኮርፖሬሽን እና ባውሚት ኦስትሪያ መካከል በነበረው የመግባቢያ ስምምነት መሰረት የቅድመ ዝግጅት ሥራዎች በመጠናቀቃቸው የ3D ኮንክሪት ፕሪንት ቴክኖሎጂ በኢትዮጵያ ተግባራዊ ለማድረግ  ኮርፖሬሽኑና ባውሚት ኦስትሪያ የቴክኖሎጂ አቅርቦት ስምምነት ፈጽመዋል።

ስምምነቱን የፌዴራል ቤቶች ኮርፖሬሽን ዋና ሥራ አስፈጻሚ ክቡር አቶ ረሻድ ከማልና የባውሚት ኦስትሪያ ዋና ሥራ አስፈጻሚ  ሚስተር ኤድዋርድ አርትነር ተፈራርመዋል፡፡

የባውሚት ኦስትሪያ ዋና ስራ አስፈጻሚ ሚስተር ኤድዋርድ እና የባውሚት አፍሪካና ኤዥያ ብቸኛ ወኪል የሆነው የካሳ ዲ አርጂላ ኩባንያ ዋና ሥራ አስፈጻሚ ሚስተር ሮላንድ ጃንሰን የጫካ ሳተላይት ከተማ ፕሮጀክትን፣ በአዲስ አበባ ከተማ እተከናወኑ ያሉትን ግዙፍ ፕሮጀክቶች እና የፌዴራል ቤቶች ኮርፖሬሽን ቴክኖሎጂውን ተግባራዊ ለማድረግ ያከናወነውን የቅድመ ዝግጅት ስራም ተዘዋውረው ተመልተዋል፡፡

በክቡር ጠቅላይ ሚኒስትር ዶ/ር ዓብይ አህመድ ሁለንተናዊ አመራር ሰጭነት ኢትዮጵያ አፍሪካዊ ተምሳሌት ሀገር በመሆኗ በቤት ልማት  ዘርፍ በቴክኖሎጂ አቅርቦት ጠንካራ ተሳትፎ እንደሚያደርግም ነው የባውሚት ኦስትሪያ ዋና ስራ አስፈጻሚ ሚስተር ኤድዋርድ የገለጹት፡፡

ተዘዋውረው በተመለከቱት አስደናቂ አገራዊ የልማት ሥራና ቴክኖሎጂውን ተግባራዊ ለማድረግ በኮርፖሬሽኑ በኩል በተከናወኑት የቅድመ ዝግጅት ስራዎች መደሰታቸውን ገልጸው፣ የ3D ኮንክሪት ፕሪንት ቴክኖሎጂ አቅርቦት በአጭር ጊዜ ለመፈጸም ስምምነት  ላይ ለመድረስ ኩባንያቸው መወሰኑን ተናግረዋል፡፡

የ3D ተክኖሎጂ ቤትን በተመጣጣኝ ዋጋና ጥራት በአጭር ጊዜ በማቅረብ የኢትዮጵያን የቤት አቅርቦት ከመሰረቱ እንደሚቀይረው ያላቸው እምነት የገልጹት ሚስተር ኤድዋርድ፣ ለመጀመሪያ ጊዜ በኢትዮጵያ በ3D ኮንክሪት ፕሪንት ቴክኖሎጂ ለሚገነቡት ቤቶችን  ባውሚት ኦስትሪያ የገንዘብና የቴክኖሎጂ አቅርቦት ድጋፍ እንደሚያደርግ አስታውቀዋል፡፡

የባውሚት ኦስትሪያ አፍሪካና የኢዥያ ወኪል ካሳ ዲ አርጅላ በአንድ ዓመት ውስጥ የ3D ኮንክሪት ቴክነኖሎጂን ሙሉ በሙሉ ተግባራዊ ለማድረግ እንደሚሰራም  ሚስተር ኤድዋርድ ተናግረዋል፡፡

የባውሚት ኦስትሪያ 3D ኮንክሪት ተክኖሎጂ አቅርቦትና ተከላ፣ የእውቀት ሽግግር እና ሥልጠና ለፌዴራል ቤቶች ኮርፖሬሽን  የሚያቀርብ ይሆናል፡፡


የፌዴራል ቤቶች ኮርፖሬሽን ዋና ሥራ አስፈጻሚ አቶ ረሻድ ከማል በፊርማ ሥነ ስርዓቱ ላይ እንደገለጹት፣ የወቅቱ የከተሞች ዋነኛ ችግር የሆነውን የመኖሪያ ቤት ችግር ከመሰረቱ ለመቅረፍ ኮርፖሬሽኑ ዘመናዊ የግንባታ ቴክኖሎጂ ላይ ትኩረት አድርጎ እየሠራ ነው፡፡

ቤት ከመገንባት ወደ ማምረት የሚያስችለንን የ3D ኮንክሪት ቴክኖሎጂን ትግበራን በቀጣይ አንድ ዓመት ውስጥ ሙሉ ሙሉ ተግባራዊ ለማድረግ ኮርፖሬሽኑ ከባውሚት ኦስትሪያ ጋር እንደሚሠራም ተናግረዋል፡፡

የኮርፖሬሽኑ እና የአገራዊ ቤት ልማት እቅድን ተግባራዊ ለማድረግ ስምምነቱ ትልቅ ሚና እንሚኖረው አቶ ረሻድ ተናግረዋል፡፡

Construction Solution-👷‍♂
Telegram | Tiktok 🚧
Social media- Networks
@consite🏗
👍10
የጨረታ ማስከበሪያ የሚወረስባቸው አራት ምክንያቶች:-

በፌደራል ግዥ አዋጅ 1333/2016 መሠረት በማንኛውም ተጫራች የቀረበ የጨረታ ማስከበሪያ ከሚከተሉት ምክንያቶች በአንዱ ሊወረስ ይችላል።

1)ጨረታው ከተከፈተ በኋላ ጨረታው ፀንቶ በሚቆይበት ጊዜ ውስጥ ተጫራቹ ራሱን ከውድድሩ ካገለለ ወይም፣

2) ጨረታው ፀንቶ በሚቆይበት ጊዜ ውስጥ አሸናፊ ተጫራች መሆኑ በፅሑፍ ተገልጾለት፣ ውል ለመፈረም፣ የገዛውን ንብረት ለማንሳት ወይም የውል ማስከበሪያ ለማስያዝ ፈቃደኛ ካልሆነ፣ 

3) በተጫራቹ ፋይናንሻል ፕሮፖዛል ላይ የሂሳብ እርማት ተደርጎ ለመቀበል ፈቃደኛ ካልሆነ፤

4) ተጫራቹ የማጭበርበር ወይም የማታለል ወይም ከሌሎች ተጫራቾች ጋር የመመሳጠር ወይም መረጃ የመደበቅ ድርጊቶችን መፈፀሙ ሥልጣን ባለው አካል የተረጋገጠ ከሆነ ናቸው።
Construction Solution-👷‍♂
Telegram | Tiktok 🚧
Social media- Networks
@consite🏗
👍14
ACE Scanner_2025_10_09-01.jpg
735.7 KB
ለመንገድ ግንባታና ጥገና ስራ የሚያገለግሉ ገልባጭ መኪኖች ኪራይ ጨረታ
Construction Solution-👷‍♂
Telegram | Tiktok 🚧
Social media- Networks
@consite🏗
👍6
ማስታወቂያ:-

NAYHAf Construction Metal Trading- አቅራቢ🏗
ጥራትና ታማኝነትን የተላበሰ
አገልግሎት" ከደንበኞች

አብዛኛሆቻችሁ ታውቁታላችሁ
መገኛ አድራሻው
ቦታ:-

📍- ተክለሃይማኖት በርበሬ በረንዳ

ስልክ ቁጥር:-

🔺📞+251- 944454610
🔺📞+251- 952730999

#LTZ 28
#LTZ 38
#LTZ 48
#CHS ከ ባለ 12mm ጀምሮ ....
#RHS
#I BEAM
#U CHANNEL
#H BEAM
#Mesh Wire
#የ ኣጥር ሽቦ
#Galvanized Pipe
#Angle
#Aluminium Sheet
#D ብረት#8 ቁጥር
#ፌርሞችን በጥራትና በተመጣጣኝ ዋጋ ያገኛሉ! ስትፈልጉ በቀጥታ ይደውሉ.. .
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍2
🔺ታምራት ፕሌት እና ጄቦልት አቅራቢ🏗

📌ፕሌትና ጄቦልት በፈለጉት አይነት የተዘጋጀ አለን

✂️ላሜራ መቁረጫ መብሻና  ማጠፊያ ማሽኖች አሉን

🔗ፌሮ (ቶንዲኖ) ጥርስ እናበጃለን እንዲሁም እናጥፋለን

📐ማንኛዉንም የሞደፊክ ስራዎችን እንሰራለን

📍ኢትዮጵያ ዉስጥ የትም እንልክሎታለን!


📍አድራሻችን፦ ቁ.1 አዉቶብስ ተራ(መሳለሚያ)
                    ቁ.2 መርካቶ
                    ቁ.3 ተክለሀይማኖት

📞0904040477
📞0911016833
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍5
ኢትዮጵያ በአፍሪካ ነጻ የንግድ ቀጣና ግብይት በይፋ ጀመረች

ኢትዮጵያ ለረዥም ጊዜ ሲጠበቅ የነበረዉን በአፍሪካ አህጉራዊ ነጻ የንግድ ቀጣና (AfCFTA) ማዕቀፍ ስር የምታደርገውን የመጀመሪያውን ግብይት በይፋ ማስጀመሯን ዛሬ አሳውቃለች።

ይህ ታሪካዊ ምዕራፍ የአገሪቱን የንግድ ዘርፍ ለማስፋፋት እና የአህጉራዊ ውህደትን ለማጠናከር ትልቅ እርምጃ ነው።

የንግድና ቀጠናዊ ተስስር ሚኒስትር ካሳሁን ጎፌ ባስተላለፉት መልዕክት፣ የAfCFTA ግብይት የኢትዮጵያን ወጪ ንግድ ከማሳለጥ ባለፈ ለንግድ ዘርፉ ጉልህ አስተዋጽኦ እንደሚያበረክት ገልጸዋል።

ስምምነቱ ከ55 በላይ አገራት እና ከ1.4 ቢሊዮን በላይ ህዝብን የሚያቅፍ ሲሆን፣ የ3.4 ትሪሊዮን የአሜሪካን ዶላር ጠቅላላ የአገር ውስጥ ምርት (GDP) ያለው ትልቅ ኢኮኖሚ ይፈጥራል። ይህ ደግሞ ለአገሪቱ ላኪዎች፣ አምራቾች እንዲሁም ወጣቶችና ሴቶች ሥራ ፈጣሪዎች ከፍተኛ የገበያ እድል ይዞ ይመጣል ተብሎ ይጠበቃል።

Read More ...)
Source: capitale
👌6👍2
የግንባታ ጨረታዎች0+4👷‍♂🚧
ኢትዮጵያን ሄራልድ  ጥቅምት 06 ቀን 2018 ዓ. ም ዕትም ላይ የተወሰደ

@consite🏗
👍7😐1
የግንባታ ጨረታዎች0+4👷‍♂🚧
አዲስ ዘመን መስከረም 30 ቀን 2018 ዓ. ም ዕትም ላይ የተወሰደ

@consite🏗
👍11
በጨረታ ሂደት የተሳተፈው ተጫራች አንድ ብቻ ከሆነ አሸናፊ ማድረግ ይቻላል?

በዓለም ባንክ የግዥ መመሪያ (Procurement Regulations for IPF Borrowers, February 2025) የሚከተለውን👇 ይላል።

"የውድድር አለመኖር በተጫራቾች ብዛት ላይ ብቻ አይወሰንም። በጨረታ ሂደት አንድ ተጫራች ብቻ ቢያስገባም በሚከተሉት ምክንያቶች ተቀባይነት ሊያገኝ ይችላል።

1) የጨረታው ማስታወቂያ በአግባቡ ተደራሽ ከነበረ፤
2) የጨረታው መገምገሚያ መስፈርት ተሳትፎን የሚገድብ ካልሆነ
3) በተጫራቹ የቀረበው ዋጋ የገበያ ዋጋ መሆኑ ከተረጋገጠ ናቸው"

አዲሱ የፌደራል የግዥ መመሪያ ደግሞ የሚከተለውን አስቀምጧል፦

"በጨረታ ውድድሩ ተካፋይ የሆነው አንድ ተጫራች ብቻ ከሆነ የመንግሥት መስሪያ ቤቶች ጨረታን ያቀረበው አንድ ተጫራች ያቀረበው የመወዳደሪያ ሃሳብ አጥጋቢ እና ዋጋው ተወዳዳሪ የገበያ ዋጋ መሆኑን እንዲሁም የሌሎች ተወዳዳሪዎችን ተሳትፎ የሚገድቡ ምክንያቶች በጨረታ ሰነድ ላይ ያለመኖራቸውን በማረጋገጥ ድጋሚ ጨረታ ማውጣት ሳያስፈልግ የቀረበውን አንድ ተጫራች አሸናፊ ሊያደርግ ይችላሉ፡፡"

Construction Solution-👷‍♂
Telegram | Tiktok 🚧
Social media- Networks
@consite🏗
👍6
Forwarded from Kamil Mifta Reshid
የተለያዩ አይነቶች ቆርቆሮዎች አሉ።
👉 የኮሊደር ልማት ማጠረያ ኤጋ ቆርቆሮ
  👉 የቤት ክዳን  ቆሮቆሮ 
  👉 የመጋዘን ኤጋ ቆርቆሮ በምትፈልጉት ዓይነት አለን
የተቀባ ቆርቆሮ
አሪቲ 28 ጌጅ
ቃሊቲ 28ጌጅ
አዳማ 28 ጌጅ
            ☑️አሪቲ 30 ጌጅ
            ☑️ቃሊቲ 30 ጌጅ
            ☑️አዳማ 30 ጌጅ
            ☑️ግመል 30 ጌጅ
አሪቲ 32 ጌጅ
ቃሊቲ 32 ጌጅ
ፈረስ ቡሻን 
የተለያዩ አይነቶች ቆርቆሮዎች አለ
 
ለድርጅቶች የፕሮፎርማ አገልግሎት እንሠጣለን
   
ስልክ. 0913188417
0933672735
👍4