Construction Solution- @Consite Media[የግንባታ ሥራ ተቋራጮች]🏗
3.59K subscribers
4.05K photos
129 videos
778 files
1.48K links
Addis Ababa, Ethiopia
Con-Site is a Comprehensive Construction Filed Works and Materials Reference Catalogue for Architects, Engineers, Consultants and Customer service.

t.me/ConsitesolutionBot ☜|]Comments
Construction Solution Official Service
Download Telegram
ማስታወቂያ:-

NAYHAf Construction Metal Trading- አቅራቢ🏗
ጥራትና ታማኝነትን የተላበሰ
አገልግሎት" ከደንበኞች

አብዛኛሆቻችሁ ታውቁታላችሁ
መገኛ አድራሻው
ቦታ:-

📍- ተክለሃይማኖት በርበሬ በረንዳ

ስልክ ቁጥር:-

🔺📞+251- 944454610
🔺📞+251- 952730999

#LTZ 28
#LTZ 38
#LTZ 48
#CHS ከ ባለ 12mm ጀምሮ ....
#RHS
#I BEAM
#U CHANNEL
#H BEAM
#Mesh Wire
#የ ኣጥር ሽቦ
#Galvanized Pipe
#Angle
#Aluminium Sheet
#D ብረት#8 ቁጥር
#ፌርሞችን በጥራትና በተመጣጣኝ ዋጋ ያገኛሉ! ስትፈልጉ በቀጥታ ይደውሉ.. .
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍4
የ ስራ ቅጥር ማስታወቂያ

-ሲንየር ሀይድሮሊክ መሐንዲስ
-ሲንየር ስትራክቸራል መሐንዲስ
-ሲንየር ማተርያል መሐንዲስ

AACRA (አዲስ አበባ መንገዶች ባለስልጣን)
🙏2
በኢትዮጵያ ህንጻ ኮዶችና ስታንዳርዶች ረቂቅ ሰነዶች ላይ ወርክሾፕ እየተካሄደ ነው

የኢትዮጵያ ኮንስትራክሽን ባለስልጣን በአዋጅና ደንብ ከተሰጡት ስልጣንና ተግባራት መካከል የኮንስትራክሽን ኢንዱስትሪውን የህግ ማእቀፎች ፣ ኮዶችና ስታንዳርዶችን የማልማትና ተግባራዊነታቸውን ማረጋገጥ ይገኝበታል።

በዚሁ መሰረትም የኢትዮጵያ ህንጻ ኮዶችን የሚያሻሽልና አዳዲሶችን የሚያካትት ፕሮጀክት ለመተግበር በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የቴክኖሎጂና ቢውልት ኢንቫይሮመንት ኮሌጅ ጋር ነሀሴ 14/2016 ዓ.ም ስምምነት አካሂዷል።

የኮድና ስታንዳርድ ዝግጅቱ የመጀመሪያ ደረጃ ረቂቅ ላይ ከግንቦት 26/2017 ጀምሮ ለአራት ሳምንት የሚዘልቅ ወርክሾፕ አዲስ አበባ በሚገኘው የከተማ ማዕከል ተጀምሯል።

ባለስልጣኑ፣ ኮሌጁ እና የከተማ ማዕከል ባዘጋጁት ወርክሾፑ ላይ የግሉ ዘርፍ የምህንድስና ባለሙያዎች ተሳታፊ ሲሆኑ 14 ርዕሶች ቀርበው ሙያዊ ግብረመልስ ይሰጥባቸዋል።

ወርክ ሾፑን በይፋ ያስጀመሩት የኢትዮጵያ ኮንስትራክሽን ባለስልጣን የምዝገባና ስታንዳርዳይዜሽን ዘርፍ ም/ዋና ዳይሬክተር ዶ/ር ሙአዝ በድሩ እንደገለጹት የኢት/ያ የህንጻ ኮዶችና ስታንዳርዶች ከቴክኖሎጂና ከአሰራር አንጻር ዘመኑን የዋጁ እንዲሆኑ ክለሳና ማሻሻያው አስፈላጊነቱ ታምኖበት ተከናውኗል።

ባለስልጣን ተቋሙ ከቴክኖሎጂና ቢውልት ኢንቫይሮመንት ኮሌጅ አማካሪነት ማሻሻያና ክለሳ የተደረገባቸው ኮዶችና ስታንዳርዶች በቀጣይ ከሁሉም ዘርፍ የተውጣጡ ባለሙያዎችን ያሳተፈው ብሄራዊ ቴክኒክ ኮሜቴ የሚመዝነው መሆኑንም ገልጸዋል።

የወርክሾፑ አላማ የግሉን ዘርፍ ባለሙያዎች በማሳተፍና ለሀገርና ለዘርፉ የጋራ አላማ ጠቀሜታ የሚኖረው ጠንካራ ኮድና ስታንዳርድ እንዲኖር ማስቻል መሆኑንም ዶ/ር ሙአዝ በድሩ መልዕክት አስተላልፈዋል።

በወርክሾፑ ላይ ማሻሻያ ከተደረገባቸው በተጨማሪ አዳዲስ ኮዶችና ስታንዳርዶች ቀርበው  ተሳታፊዎች ከተግባራዊ ተሞክሯቸው፣ አሁን ካለው የዘርፉ ነባራዊ ሁኔታ እና መጪውን የኢንዱስትሪውን አቅጣጫ የቃኙና ያካተቱ መሆናቸውን የማረጋገጥ ብሎም ግብአት የማሰባሰብ  ተግባራት ይከናወናሉ።

አጠቃላይ የወርክሾፑ ክዋኔ በተለያዩ ድረ-ገጾችና የማህበራዊ ሚዲያ በይነመረቦችቀጥታ ስፍጭት ሽፋን የሚሰጣቸው ሰሆን በኢትዮጵያ ኮንስትራክክሽን ባለስልጣን ቴሌግራም ቻናልና ፌስቡክ ገጽ  ሊንኮቹን በመከታተል ተሳታፊ መሆን እንደሚቻል ታውቋል።

(ኢኮባ)
👍6
Vacancy

ሳኒተሪ መሐንዲስ

የወጣበት ቀን ግንቦት 24/2017 ዓ.ም
👍4
ለኮንትራክተሮች እና ለአማካሪዎች
Fresh graduate እና experienced ባለሙያዎች መቅጠር ስትፈልጉ እናንተ የቅጥር ማስታወቂያውን ከላካችሁልን እኛ ያለምንም ክፍያ በራሳችን ወጪ edit አድርገን መልሰን እዚሁ post እናደርጋለን።
እንተጋገዝ : እንደጋገፍ 👈
3👍3
ክፍት የሥራ ቦታ ማስታወቂያ
የወጣበት ቀን ግንቦት 24/2017 ዓ.ም
🙏3
የተሳትፎ ጥሪ ማስታወቂያ:🏗

በስፔስ እና ጂኦስፓሻል ዘርፍ ለተሰማሩ ግለሰቦችና ድርጅቶች የሙያ ብቃት ማረጋገጫ መመሪያን ለማሻሻል የተዘጋጀ የባለድርሻ አካላት ውይይት

የስፔስ ሳይንስና የጂኦስፓሻል ኢንስቲትዩት ከሚተገብራቸው ስራዎች መካከል አንዱ ብሔራዊ እና ዓለም አቀፍ ደረጃዎችን መሠረት በማድረግ የስፔስ እና ጂኦስፓሻል ምርትና አገልግሎቶችን ጥራት የማረጋገጥ ስራ ያከናውናል። ከዚህ አንጻር ኢንስቲትዩቱ በዘርፉ የሚመረቱ ምርትና አገልግሎቶች ጥራታቸው የተጠበቁ እንዲሆን በዘርፉ ለተሰማሩ ባለሙያዎችን እና ድርጅቶች  የሙያ ብቃት ማረጋገጫ የምስክር ወረቀት ይሰጣል። ሆኖም ኢንስቲትዩቱ ከዚህ በፊት ይጠቀምበት የነበረውን የሙያ ብቃት ማረጋገጫ መመሪያን ማሻሻል አስፈላጊ ሁኖ ተገኝቷል።

ስለሆነም በተዘጋጀው ረቂቅ የሙያ ብቃት ማረጋገጫ መመሪያ ላይ በዘርፉ ከተሰማሩ ባለሙያዎች እና ባለድርሻ አካላት ጋር መወያዬት አስፈላጊ በመሆኑ ይህ የውይይት መድረክ ተዘጋጂቷል።

  የውይይቱ የሚካሄድበት፡
  ቀን: ሰኔ 5, 2017 ዓ.ም
  ሰዓት: ከ9:00-10:30
  ቦታ: በኦላይን ፕላትፎርም (Google meet)

  በውይይቱ ላይ ለመሳተፍ በዚህ ሊንክ ይመዝገቡ: https://docs.google.com/forms/d/e/1FAIpQLSdmL1ZV7-f5v-a0nd401HU6qWrb98M6S5D11ToB_VG8Oyd7dg/viewform?usp=sharing&ouid=106252149539861764098

  የኦንላዬን ውይይቱ ላይ ለመሳተፍ ይህን ሊንክ ይጠቀሙ፡ https://calendar.app.google/bhPv7BPEwCMV35EUA

  በተዘጋጀው ረቂቅ መመሪያ ለማዬትና በጽሁፍ አስተያዬት ለመስጠት፡ https://docs.google.com/document/d/19O-cCYKCtBqlFmoPw85oOP3BzDyINcpYpvo_3muJkAk/edit?usp=sharing
👍7😇1
Today’s June 5, 2025 Cement Price
Dangote: 1,060
Lemi: 1,070
Derba: 1,030
_-----_------_----------_

የዛሬ ግንቦት 27: 2017 የሲሚንቶ ዋጋ
ዳንጎቴ: 1,060
ለም: 1,070
ደርባ: 1,030
👍7
ለመላው የእስልምና እምነት ተከታዮች በሙሉ ኢድ-ሙባረክ!🏗
እንኳን ለ1,446 ኛው የኢድ አል አድሃ (አረፋ) በዓል በሰላም አደረሳችሁ!

💫ኢድ ሙባረክ | መልካም በዓል!🌙
ዩኒቲ-ኮንስትራሽን ካታሎግ🏗
t.me/UnitySupplierdb1
👍5🙏2😇1
ቻይና ቆሼ የቆሻሻ ማጠራቀሚን ወደ ንፁህ እና አረንጓዴ ሥፍራ ለመቀየር እየሠራሁ ነው አለች

ሥፍራው በመቶ ሺህ ለሚቆጠሩ የአዲስ አበባ ነዋሪዎች የጤና ስጋት ሆኖ መቀጠሉን በኢትዮጵያ የቻይና ኤምባሲ አስታውቋል።

የቻይና ኢንተርፕራይዞች ከኢትዮጵያውያን ጋር በጋራ በመሆን አካባቢውን ለማፅዳት እየሠሩ ነው ሲል ገልጿል ሲል ስፑትኒክ ዘግቧል ።

መጋቢት 2009 ዓ.ም በኢትዮጵያ ትልቁ የቆሻሻ ማጠራቀሚያ ተደርምሶ ከመቶ በላይ ሰዎች መሞታቸው ይታወሳል።

ግንቦት 29 ቀን 2017 ዓ.ም
ETHIO FM 107.8
👍9💯1
Forwarded from ABBAS STEEL
ሰላም ጤና ይስጥልን ውድ የአባስ ነስሩ ቤተሰቦች

ከሳይት የተረፈ እና የአዳዲስ ፋብሪካዎች ምርት እንገዛለን

ከ20 ኩንታል በላይ ለሚገዙ ደንበኞቻችን የዴሊቨሪ አገልግሎት በነጻ እንደምንሰጥ እና ለደላሎች ኮሚሽን እንደምንከፍል ስንገልጽ ከታላቅ አክብሮትና ደስታ ጋር ነው

*አባስ ነስሩ የአርማታ ብረት (ፌሮ) መሸጫ*

ለግንባታ መሰረታዊው ነገር የአርማታ ብረቱ (ፊሮ) ጥራት ነው።
ጠንካራ እና እንደ ልብ የሚተጣጠፍ የአርማታ ብረት (ፌሮ) ለግንባታዎ ተመራጭ ነው።
ጠንካራ እና እንደልብ የሚታጠፍ የአርማታ ብረት ከየት እገዛለው ብለው ሀሳብ ገብቶታል ? እንግዲያውስ እኛ አለንልዎት ስንሎ በደስታ ነው እርሶም ምርጫዎ ስላረጉን እያመሰገንን የእርሶን የውድ ደንበኛችንን ፍላጎት ለማሟላት ድርጅታችን አለሁ ይላል

🔗 የምናቀርባቸው የብረት አይነቶች
ለቢም፣ለኮለን፣ለስላቭ፣ለደረጃ🪜፣ለህንጻ🏢፣ለቤት🏠፣ለድልድይ፣ለመንገድ 🛣እና ለተለያዩ ግንባታዎች  የሚውሉ በሀገር ውስጥ🇪🇹 ፋብሪካዎች🏭 የተመረቱ እና ከቱርክ🇹🇷 በመጡ ጥራታቸውን የጠበቁ የአርማታ ብረት(ፌሮ)  በ ግሬድ 75 እኛ ጋር ያገኛሉ::

🏗rebar  8mm
🏗rebar 10mm
🏗rebar12mm
🏗rebar14mm
🏗rebar16mm
🏗rebar20mm
🏗rebar24mm
🏗rebar32mm

ስታፋ ብረት..(6 ) mm እና
ጥቅልሽቦ ..1.5 mm እና....2.5 mm
በተመጣጣኝ ዋጋ 💵 እስተማማኝ አቅርቦት የአርማማታ ብረቶችን ይዘንላቹ ቀርበናል

   * ( እኛጋር ሳይመጡ እንዳይወስኑ )*

📱0911195872
📱0983774236
📱0912875857
📱092 032 3985


አድራሻ :- ቁ.1ተክለሐይማኖት ፔፕሲ 50 ሜትር ገባ ብሎ
              ቁ.2ጦርሀይሎች ሆላንድ ኤምባሲ
ለበለጠ መረጃ
https://yimahos2.com/Abbas-Nesru-Steel
👍4