Construction Solution- @Consite Media[የግንባታ ሥራ ተቋራጮች]🏗
3.59K subscribers
4.05K photos
129 videos
778 files
1.48K links
Addis Ababa, Ethiopia
Con-Site is a Comprehensive Construction Filed Works and Materials Reference Catalogue for Architects, Engineers, Consultants and Customer service.

t.me/ConsitesolutionBot ☜|]Comments
Construction Solution Official Service
Download Telegram
🇪🇹  የአዲስ አበባ ከተማ ሰማይ ጠቀስ ፎቆች የከፍታ ገደብ?

🟡 የአዲስ አበባ ከተማ ሰማይ ጠቀስ ፎቆችን የከፍታ ገደብ የሚወስን ሕግ መኖር አለመኖሩን በተመለከተ ኤፍ ኤም አዲስ 97.1 የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የግንባታ ፈቃድ እና ቁጥጥር ባለሥልጣን ዋና ዳይሬክተር አቶ አውራሪስ ከበደን ጠይቋል፡፡

🟡 ዋና ዳይሬክተሩ በጉዳዩ ላይ በሰጡት አስተያየት የሕንፃ ከፍታ እና ዝቅታ የሚወሰነው እንደ ዞኑ/ቦታው/ ሲሆን፣ የሚገነባው የሕንፃ ዓይነት፣ ስፋት፣ አገልግሎት እና ሌሎችም በመዋቅራዊ ፕላኑ ላይ የተቀመጡ ዝርዝር መስፈርቶችን ታሳቢ አድርጎ ነው ብለዋል፡፡

🟡 የከተማዋ መዋቅራዊ ፕላን በየ10 ዓመቱ የሚሻሻል መሆኑን የጠቀሱት አቶ አውራሪስ፣ አሁን ሥራ ላይ ያለው አዋጅ 52/2009 ነው ብለዋል፡፡

🟡 በዚህ አዋጅ መሰረት በከተማው የሚካሄዱ ግንባታዎች ሁሉ ምድብ ተቀምጦላቸው በዚያ መሠረት የሚካሄዱ መሆኑን እና የሰማይ ጠቀስ ፎቆች ግንባታም በዚህ መሰረት እንደሆነ ዋና ዳይሬክተሩ ጠቅሰዋል፡፡

🟡 የሕንጻ ከፍታ የሚወሰነው ከመዋቅራዊ ፕላኑ እና የሕንጻውን አገልግሎት መሰረት አድርጎ እንደሆነ ጠቅሰው፣ የንግድ አካባቢ ተብለው በተለዩት እንደ ሜክሲኮ ያሉ አካባቢዎች መዋቅራዊ ፕላናቸው ዝቅተኛውን የህንፃ ከፍታ እንጂ የከፍተኛውን ገደብ አያስቀምጥም ብለዋል፡፡ 

🟡ዝቅተኛው የሕንጻ ከፍታ በሚቀመጥባቸው እንደዚህ ዓይነት አካባቢዎች የከፍታው መጠን ገደብ እንደሌለው ያስታወሱት አቶ አውራሪስ፣ በአየር በረራ ክልል ባሉ አካባቢዎች ደግሞ የሕንፃ ከፍታቸው የተገደበ እንደሚሆን ተናግረዋል፡፡ @consite🏗
(ኢቢሲ)
👍5
የግንባታ ጨረታዎች+ ማስታወቂያ🏗

ዛሬ ግንቦት ቀን 05/2017 ዓ.ም
አዲስ ዘመን ዕትም- ኮንስትራክሽን

ከስር ባለው ሊንክ ይግቡ ሌሎች
የቴሌግራም ቻናላችን ላይ ያገኛሉ
t.me/ConSite 🏗 Official
👍4
የግንባታ ጨረታዎች+ ማስታወቂያ🏗

ዛሬ ግንቦት ቀን 06/2017 ዓ.ም
አዲስ ዘመን ዕትም- ኮንስትራክሽን

ከስር ባለው ሊንክ ይግቡ ሌሎች
የቴሌግራም ቻናላችን ላይ ያገኛሉ
t.me/ConSite 🏗 Official
👍4
የግንባታ ጨረታዎች+ ማስታወቂያ🏗

ዛሬ ግንቦት ቀን 06/2017 ዓ.ም
ሪፖርተር ዕትም- ኮንስትራክሽን

ከስር ባለው ሊንክ ይግቡ ሌሎች
የቴሌግራም ቻናላችን ላይ ያገኛሉ
t.me/ConSite 🏗 Official
👍9
PPA OF CONTRUCT DOCUMENT .pdf
320.9 KB
https://t.me/consite

@consite🏗

-------------------------------------------

ተጨማሪ ካላችሁ ላኩልን:-👇👇
ሀሳብ፣ አስተያየታችሁን አድርሱን---
ተጨማሪ ይጠቅማል የምትሉትን ላኩልን
Comment Link 🤏እኛም ገምግመን መልሰን ቻናሉ ላይ ፖስት እናደርገዋለን!



በስራ ላይ~ ሰናይ ቀን!🤚
ቻናሉን አጋሩ! Share ይደረግ!

Construction Solution-Consite
Telegram | Facebook | Tiktok
Social media- Networks
@consite🏗
👍7
1.Plastic Construction Formwork
• Made of Recycled PVC Materials.
• It is an Environmental Protection production.
• It can be used more than 30 times.
• It gives very smooth structure which doesn't need plastering.
• It can be assembled with few people.
•It is Recyclable.

2. Tie Rod
- It is a formwork tying system.
- It can be used for any kind of formwork.

ለ ኮንስትራክሽን እቃዎች የሚሆኑ በብዛት እናመርታለን!
1 Plastic formwork(  board )
Size  1.83*0.925*"0.15MM
          2.00*0.923*0.18 MM
          2.44*1.22*"0.18Mm 
2  Tierod   1m*12
በሚፈልግበት ሳይዝ ማዘዝ ይችላሉ 30 ጊዜ ያህል መጠቀም ይችላሉ፣ እንድሁም ተጠቅመው ስጨርሩ 20% ቅናሽ አርገን መልሰን እንገዛለን።

ምርታችንን ለምትፈልጉ ድርጀቶች  ወይም ለመከፋፈል ለምትፈልጉ በዚህ ስልክ ይደውሉ 📞 0962208505
📍

አዲስ አበባ ውሰጥ ከሆነ በነፃ ትራንስፖርት እናደርሳለን። እናመሰግናለን!
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍6
Forwarded from Mule.B Tesfalidet
🧱New Point Bricks factory 🧱新点砖厂* 🧱Our Bricks:- Tough,Don't decay, warp or twist, resistance to water & harsh soils, don't fade....🧱🧱👉🧱🧱🧱 ጥራት ያላቸውን እና ለተለያዩ ለግንባታ አገልግሎት የሚውሉ የቀይ ሸክላ (ጡቦችን) እናመርታለን።

🧱 ለሙሉ የቤት ግንባታ፣
🧱ለባንክ ቤት ካዝና፣
🧱 ለግቢ አጥር ማጠሪያ፣
🧱 ለመንገድ ዳር ጠርዞች፣
🧱  ለሆቴሎች፣ሬስቶራንት፣እና ካፌዎች ማሳመሪያ ፣
🧱 ለx-ray ክፍሎች፣
🧱 ለፍሳሽ ማንዋሎች፣
🧱 ለኪችን ሲንክ ማስቀመጫ ፣
🧱 ለሻወር ገንዳ ማሰቀመጫ፣
🧱 የPBC ፍሳሽ ማስወገጃ ለመሸፈን፣
🧱 ለአበባ መትከያ
🧱 ለብረት ማቅለጫ ፈርኒስ፣
🧱 ለፒዛ ኦቭን፣
🧱 ለምድጃ፣
🧱 ለቆሻሻ ማቃጠያ......🧱🧱. Join Telegram channel https://t.me/+d8A-rQlF5p5lZThk for more information contact 🧱📲👉0912854327&0902378888 thank you 谢谢
👍7