Construction Solution- @Consite Media[የግንባታ ሥራ ተቋራጮች]🏗
3.59K subscribers
4.05K photos
129 videos
778 files
1.48K links
Addis Ababa, Ethiopia
Con-Site is a Comprehensive Construction Filed Works and Materials Reference Catalogue for Architects, Engineers, Consultants and Customer service.

t.me/ConsitesolutionBot ☜|]Comments
Construction Solution Official Service
Download Telegram
የግንባታ ቦታን ማስረከብ🏗
- የግንባታ ባለቤት (Client) ለግንባታ ሥራ መሰናክል ከሆኑ ነገሮች (ለምሳሌ፦ የካሳ ጥያቄ ከሚያነሱ ሰዎች ቁጥጥር፣ ከመብራት፣ ከውሃ፣ ከቴሌ ግንባታዎችና መሣሪያዎች) በማጽዳት ወይም ነጻ በማድረግ ዝግጁ የሆነ የግንባታ ቦታን ለሥራ ተቋራጩ (Contractor) የማስረከብ ሕጋዊ ኃላፊነት አለበት።

- ባለቤቱ የግንባታ ቦታውን ምክንያታዊ በሆነ ጊዜ ውስጥ ለሥራ ተቋራጩ ካላስረከበ የግንባታ ማስረከቢያ ጊዜ መራዘም/መዘግየት/ ላይ ለሚያስከትለው ኪሳራ ወይም ወጪ ኃላፊነቱን እንደሚወስድ የሕንጻ ግንባታ ደንቦች (Standard Building Contract with quantities) በአንቀጽ 2.4 እና 2.24 ስር የሰፈረ ድንጋጌ ነው።
-------------------------------------------

ተጨማሪ ካላችሁ ላኩልን:-👇👇
ሀሳብ፣ አስተያየታችሁን አድርሱን---
ተጨማሪ ይጠቅማል የምትሉትን ላኩልን
Comment Link 🤏እኛም ገምግመን መልሰን ቻናሉ ላይ ፖስት እናደርገዋለን!


ቤተሰብዎች~ ሰናይ ምሽት!🤚

ቻናሉን አጋሩ! Share ይደረግ!

Construction Solution-Consite
Telegram | Facebook | Tiktok
Social media- Networks
@consite🏗
👍9
ዮንአብ ኮንስትራክሽን YONAB CONSTRUCTION🏗

VACANCY ANNOUNCEMENT

Document No: YONAHOLTONA

Our company. YONAB CONSTRUCTION, is a progressing and reputable construction company in Ethiopia, engaged in construction of Road. Bridges and buildings, Quarry development and crushing. Real estate development. Airport feld and terminal building and Machinery rental. To suppon our projects, we are seeking talented individuals who possess the qualifications outined below for various positions. If you believe you meet then requirements, we warmly invite you to apply within TEN /10/ working days after the first appearance of the announcement.
👍6
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
የጨረታ ማስታወቂያ🏗

የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ በአዲሱ ዋና መሥሪያ ቤት ህንፃ እና የንግድ ማእከል ላይ የሚገኙ እና ለተለያዩ አገልግሎቶች ማለትም
  👉  ሲኒማ
  👉  ካፌ እና ሬስቶራንት
  👉  የሕፃናት መዝናኛና የጌም ማጫወቻ ሥፍራዎች
እንዲሁም ለሌሎች ተመሳሳይ አገልግሎቶች  የሚውሉ ቦታዎችን በጨረታ አወዳድሮ ማከራየት ይፈልጋል፡፡

በጨረታው መሳተፍ የሚፈልጉ ሕጋዊ ተጫራቾች የጨረታውን ዝርዝር መረጃ ቫቲካን አካባቢ ከሚገኘው የባንኩ የፋሲሊቲዎች አስተዳደር ህንፃ የምድር ቤት ወለል በሚገኘው ቢሯችን እስከ ግንቦት 5 ማግኘት ይችላሉ፡፡

የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ
ሁሌም የሚተማመኑበት ባንክ!
@consite🏗
👍7
ማስታወቂያ ከዚህ ቀደም በማህበር ቤት Online ለተመዘገባችሁ በሙሉ!

የአዲስ አበባ ቤቶች ልማት እና አስተዳደር ቢሮ
👍7
Forwarded from CoN Work Supplier
Urgent | ይሸጣሉ!
Spare parts each 10pc
የሻጭ ስልክ: 0930593155
0989999001
👍3👌1
ኪራይ የቱርክ የብሎኬት ማሽን እንፈልጋለን?? ያለው አካል
- የኪራይ ዋጋ
- የማምረት አቅም
በዝርዝር ያሳውቀን።
ስልክ 0908280208/0989999001
ቴሌግራም/ @UnitySupplydBot
👍5
Forwarded from Mule.B Tesfalidet
🧱New Point Bricks factory 新点砖厂🧱 Red brick:- This is the classic brick color that you see Quality with affordable price 🧱ጥራት ያላቸውን እና ለተለያዩ ለግንባታ አገልግሎት የሚውሉ የቀይ ሸክላ ጡቦችን እናመርታለን።

🧱 ለሙሉ የቤት ግንባታ፣
🧱ለባንክ ቤት ካዝና፣
🧱 ለግቢ አጥር ማጠሪያ፣
🧱 ለመንገድ ዳር ጠርዞች፣
🧱  ለሆቴሎች፣ሬስቶራንት፣እና ካፌዎች ማሳመሪያ ፣
🧱 ለx-ray ክፍሎች፣
🧱 ለፍሳሽ ማንዋሎች፣
🧱 ለኪችን ሲንክ ማስቀመጫ ፣
🧱 ለሻወር ገንዳ ማሰቀመጫ፣
🧱 የPBC ፍሳሽ ማስወገጃ ለመሸፈን፣
🧱 ለአበባ መትከያ
🧱 ለብረት ማቅለጫ ፈርኒስ፣
🧱 ለፒዛ ኦቭን፣
🧱 ለምድጃ፣
🧱 ለቆሻሻ ማቃጠያ፣

   NEW POINT BRICK FACTORY

*We produced best quality clay bricks for various construction purposes.

🧱 For building construction,
🧱 For bank vaults,
🧱 Fence for the yard,
🧱 For road edges,
🧱 For Hotels,Restaurants,and Cafes decoration,
🧱 For x-ray rooms,
🧱 For manuals,
🧱 For kitchen,
🧱 For shower tray
🧱 To cover PBC drains,
🧱 For garden,
🧱 Furnace For steel factory,
🧱 For pizza oven,
🧱 For waste incinerator, 🧱 For more information join our telegram channel 🧱Order now 📲0912854327,0902378888 🧱"Quality is our first priority 🧱Thank you 谢谢
👍4
🔺ታምራት ፕሌት እና ጄቦልት አቅራቢ🏗

📌ፕሌትና ጄቦልት በፈለጉት አይነት የተዘጋጀ አለን

✂️ላሜራ መቁረጫ መብሻና  ማጠፊያ ማሽኖች አሉን

🔗ፌሮ (ቶንዲኖ) ጥርስ እናበጃለን እንዲሁም እናጥፋለን

📐ማንኛዉንም የሞደፊክ ስራዎችን እንሰራለን

📍ኢትዮጵያ ዉስጥ የትም እንልክሎታለን!


📍አድራሻችን፦ ቁ.1 አዉቶብስ ተራ(መሳለሚያ)
                    ቁ.2 መርካቶ
                    ቁ.3 ተክለሀይማኖት

📞0904040477
📞0911016833
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍11
Call for research paper
National Conference on Women Empowerment in the Construction Industry.
Under the Theme: “She Builds Ethiopia”
👍9
የአርባምንጭ አለም አቀፍ ስታዲየም 🔑 እውነታዎች
🔹▫️🔹▫️
1️⃣ ወቅታዊ የግንባታ ወጪው 8 ቢሊዮን ይደርሳል፣

2️⃣ ከ25 ሺህ በላይ ተመልካቾችን ደረጃውን በጠበቀ ወንበር መያዝ የሚችል፤

3️⃣ አለም አቀፍ የአትሌትክስ ውድድሮችን ማካሄድ የሚያስችል የመሮጫ መም፣

4️⃣ የአፍሪካ ዋንጫ ምድብ ጨዋታዎችን እንዲሁም የሴቶችን የአፍሪካ ዋንጫ ፍጻሜ ማስተናገድ የሚችል፣

5️⃣ ከዋናው ስታዲየም ጎን ደረጃቸውን የጠበቁ ሁለት ሟሟቂያ ባለ መም
ሜዳዎች፣

6️⃣ የመዝናኛ እና ልዩ ልዩ ግልጋሎት ስፍራዎች፣

7️⃣ ከ1000 በላይ የመኪና ማቆሚያ ፓርኪንግ፣

8️⃣ ፕሮጀክቱን በሁለት ዓመት ውስጥ ይጠናቀቃል፣

9️⃣ ግንባታው ከ14 በመቶ በላይ ደርሷል፣

🔟 ከ300 በላይ ሠራተኞች በቋሚነት በሳምንት ሰባት ቀን ይሠራሉ።
👍7
ማስታወቂያ | Advertising

Mhretiab  Construction Materials Trade/ምህረትአብ  ገ/እግዚአብሔር   አጠቃላይ የብረት ንግድ- አቅራቢ🏗
ጥራትና ታማኝነትን የተላበሰ
አገልግሎት" ከደንበኞች

አብዛኛሆቻችሁ ታውቁታላችሁ
መገኛ አድራሻው
ቦታ:-

📍- ተክለሃይማኖት በርበሬ በረንዳ ፔፕሲ

ስልክ ቁጥር:-

🔺📞+251- 944454610
🔺📞+251- 952730999

#LTZ 28
#LTZ 38
#LTZ 48
#CHS ከ ባለ 12mm ጀምሮ ....
#RHS
#I BEAM
#U CHANNEL
#H BEAM
#Mesh Wire
#የ ኣጥር ሽቦ
#Galvanized Pipe
#Angle
#Aluminium Sheet
#D ብረት#8 ቁጥር
#ፌርሞችን በጥራትና በተመጣጣኝ ዋጋ ያገኛሉ! ስትፈልጉ በቀጥታ ይደውሉ📞..
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍3