Construction Solution- @Consite Media[የግንባታ ሥራ ተቋራጮች]🏗
3.58K subscribers
4.06K photos
129 videos
778 files
1.48K links
Addis Ababa, Ethiopia
Con-Site is a Comprehensive Construction Filed Works and Materials Reference Catalogue for Architects, Engineers, Consultants and Customer service.

t.me/ConsitesolutionBot ☜|]Comments
Construction Solution Official Service
Download Telegram
የአለማችን ረጅሙ የእንጨት ሰማይ ጠቀስ ሕንፃ በአሜሪካ ሊገነባ ነው!


🚧በአሜሪካ ዊስኮንሲን ግዛት ውስጥ የሚገነባው 55 ፎቅ ያለው አዲሱ ሰማይ ጠቀስ ሕንፃ ፕሮጀክት ሲጠናቀቅ የዓለማችን ረጅሙ የእንጨት ሰማይ ጠቀስ ሕንፃ ይሆናል ተብሏል።
👍8
NEW VACANCY

🚧United Real Estate PLC
 

United Real Estate PLC would like to invite qualified good and interested job seekers to apply for the following vacant positioned
 
Position 1: Store Keeper  

Job Requirement

Required Education BA Degree/ Diploma from recognized institutions in purchasing & supplies, procurement, Accounting, Business Management or related fields, introductory computer skills is required
Experience 2/4 years in analogous positions, construction work experience is preferable  

Qty 2

Place of work Head office  

Position 2: Marketing, Sales & Customer Service Head  

Job Requirement

Required Education MBA/ BA Degree in Marketing, Business Administration, or in a related fields with applicable work experience in marketing or sales  directorial role  

Experience 6/8 years total experience & out of which 2/4 years & above in  directorial position respectively, real estate work experience is mandatory  
Place of work Head office  

Position 3: Site Engineer  

Job Requirement


Required Education MSC/ BSC/ diploma in civil engineering, Construction management, or in related fields with applicable work experience  

Experience 4/ 6/8 years total experience respectively  

Qty 2  

Place of work Project (Addis Ababa)  

Position 4: Office Engineer  
Job Requirement  

Required Education MSC/ BSC/ diploma in civil engineering, Construction management, or in related fields with applicable work experience  

Experience 4/ 6/8 years total experience respectively  

Qty 2  

Place of work Head office  

Position 5: Project Follow up Engineer  

Job Requirement

Required Education MSC/ BSC/ diploma in civil engineering, Construction management, or in related fields with applicable work experience  

Experience 4/ 6/8 years total experience respectively  

Qty 2  

Place of work Head office  

Position 6: Engineering & Contract Administration Head  

Job Requirement  

Educational MSC/ BSC in civil engineering, Construction management, or in a related field with applicable work experience  

Experience 6/ 10 years total experience & out of which 2/ 4 years & above in  directorial position respectively, real estate industry work experience is preferable  

Place of work Head office  

Position 7: Construction & Operation Head  

Job Requirement

Educational MSC/ BSC in civil engineering, Construction management, or in a related field with applicable work experience  

Experience 6/ 10 years total experience & out of which 2/ 4 years & above in  directorial position independently, real estate industry work experience is preferable  

Place of work Head office

How to Apply

Interested applicants who meet the pronounced requirement are invited to submit their updated CV andnon-returnable copy of their credentials along with original documents within 10 (ten) working days of this announcement, at our Head office located on Addis Ababa, Bole sub city, Woreda 03 Bole Atlas road, Desalegn Hotel area, PlatinumPlaza 6th floor, H.No.603. 

🚧For more info
Telephone +251939680000/ +251903744400

📩you may send your documents via our mail address contactunitedrealestateplc@gmail.com  
Incomplete application wo n't be considered  Only short- listed candidates will be contacted.
 
Deadline: September 5, 2024
👍4
Revenue .pdf
725.6 KB
የደረጃ "ሀ" እና "ለ" የግብር ከፋይ ጠበቆች የ2016 በጀት ዓመት ግብርን አከፋፈል አስመልክቶ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ገቢዎች ቢሮ በቀን 27/12/2016 ዓ.ም የፃፈዉ ደብዳቤ
lawethiopiacomment
👍5
ግልፅ የ ጨረታ ማስታወቂያ‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‏

ቁጥር 002/2017

በደቡብ ምዕ/ኢት/ሕ ክልላዊ መንግስት በካፋ ዞን በሺሾ እንዴ ወረዳ የዲንቢራ ታዳጊ ማዘጋጃ ቤት በ2017 በጀት ዓመት አዲስ የመሥሪያ ቤት ግንባታ ሥራ ለማሠራት ስለፈለገ መ/ቤታችን የደረጃ 8 እና ከዚያ በላይ ብቃት ማረጋገጫ ያላቸውን ህጋዊ የግንባታ ሥራ ድርጅቶችን አወዳድሮ ለማሠራት ይፈልጋል፡፡

በዚሁ መሰረት ተጫራቾች /ተወዳዳሪዎች ከዚህ በታች የተዘረዘረሩ መስፈርቶችን ማሟላት ይኖርባቸዋል፡፡

1. የተጨማሪ እሴት ታከስ ተመዝጋቢነት ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ፡፡
2. የአቅራቢነት ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ፡
3. የግብር ከፋይነት መለያ ቁጥር/tax payer identification number/ ማቅረብ የሚችሉ፡፡
4. የዘመኑን ግብር ስለመከፈላቸው ማስረጃ አያይዞ ማቅረብ የሚችሉ፡፡
5. በዘመኑ የታደሰ /የንግድ ሥራ ፍቃድ እና የብቃት ማረጋገጫ ማቅረብ የሚችሉ፡፡
6. የንግድ ምዝገባ ምስከር ወረቀት ማቅረብ የሚችሉ ሆኖ ጨረታ‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‏ው በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ታትሞ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ21 ተከታታይ የሥራ ቀናት ክፍት ሆኖ ስለሚቆይ ተጫራቾች የጨረታ‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‏ውን ሠነድ የማይመለስ ብር 200/ሁለት መቶ /ብቻ እየከፈሉ ከሺሾእንዴ ወረዳ ፋይናንስና ኢኮኖሚ ልማት ጽ/ቤት ቢሮ ቁጥር 05 ዘወትር በሥራ ሰዓት‍‌‌‌‍‍‍‍‌‌‍‍‍‌‍‌‍ በመቅረብ መግዛት ይችላሉ ፡፡
7. ተጫራቾች የጨረታ‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‏ውን መወዳደሪያ ቴክኒካልና ፋይናንሻል መረጃዎችን በታሸገ ኤንቨሎፕ ለእያንዳንዱ ሰነድ ቢያንስ 2/ሁለት/ ኮፒ በማድረግ በካፋ ዞን ሺሾእንዴ ወረዳ ፋይ/ኢ/ል/ጽ/ቤት ቢሮ ቁጥር 05 ለዚህ ተግባር በተዘጋጀው የጨረታ‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‏ ሣጥን ውስጥ ያስገባሉ፡፡
8. እያንዳንዱ ተጫራች የሚያቀርባቸው ሙሉ መረጃዎች ቅጂ ሲደረጉ በሚገባ የሚነበቡ እና ቀድሞ የተሞላው ዋናው ሰነድ ስርዝ ድልዝ የሌለበትን ግልጽ የሆነ መረጃ ማቅረብ የሚጠበቅባቸው ሲሆን ከስራ ፍቃዳቸውና ከተዛማጅ ውጭ መወዳደር አይቻልም ፡፡
9. ተጫራቾች ለሚወዳደሩበት ጨረታ‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‏ ብር 50,000 /ሃምሣ ሺህ ብር/ በባንክ በተረጋገጠ (CPO) ብቻ በማድረግ በሺሾ እንዴ ወረዳ ፋይ/ኢ/ል/ጽ/ቤት ሥም አሠርተው የጨረታ‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‏ ማስከበሪያ ገንዘብ ማስያዝ አለባቸው፡፡

10.የቀረቡ የመወዳደሪያ ፖስታዎች በ22ኛው የሥራ ቀን ከጠዋቱ 4፡30 ሰዓት ላይ ተጫራቾች ወህጋዊይም ህጋዊ ተወካዮቻቸው በተገኙበት ታሽጎ በታሸገበት ዕለት ከሰዓት 8፡00 ሰዓት ላይ ይከፈታል

ለዚህም ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ተወካዮቻቸው ያለመገኘት የጨረታ‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‏ውን የመክፈት ሂደት አያስተጓጉልም::

11. የጨረታ‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‏ መዝጊያና መክፈቻ የስራ ቀን ካልሆነ በሚቀጥለው የስራ ቀን በተመሳሳይ ሰዓት ይሆናል፡፡

ማሳሰቢያ፡– መ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታ‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‏ውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡


ለበለጠ መረጃ፡– በስልክ ቁጥር 0476 680 377 በመደወል መረዳት ይቻላል፡፡

በደቡብ ምዕ/ኢት/ሕ/ክልላዊ መንግስት በካፋ ዞን የሺሾ እንዴ ገንዘብ ጽ/ቤት
👍3😐1
የግንባታ ጨረታ 🚧

አዲስ ዘመን
ነሐሴ 25/2016 ዕትም
ዩ ኒ ቲ ኮንስትራክሽን ካታሎግ
@unitysupplierdb1 <<´ገፃችን

ከስር ባለው ሊንክ ይግቡ ሌሎች
የቴሌግራም ቻናላችን ላይ ያገኛሉ
t.me/ConSiteCatalogue1 👈
                         #Share | #ያጋሩ
👍2
የግንባታ ጨረታ 🚧

አዲስ ዘመን
ነሐሴ 25/2016 ዕትም
ዩ ኒ ቲ ኮንስትራክሽን ካታሎግ
@unitysupplierdb1 <<´ገፃችን

ከስር ባለው ሊንክ ይግቡ ሌሎች
የቴሌግራም ቻናላችን ላይ ያገኛሉ
t.me/ConSiteCatalogue1 👈
                         #Share | #ያጋሩ
🙏3
የግንባታ ጨረታ 🚧

ኢትዮጵያን ሄራልድ
ነሐሴ 25/2016 ዕትም
ዩ ኒ ቲ ኮንስትራክሽን ካታሎግ
@unitysupplierdb1 <<´ገፃችን

ከስር ባለው ሊንክ ይግቡ ሌሎች
የቴሌግራም ቻናላችን ላይ ያገኛሉ
t.me/ConSiteCatalogue1 👈
                         #Share | #ያጋሩ
👍2🙏1
የግንባታ ጨረታ 🚧

አዲስ ዘመን
ነሐሴ 27/2016 ዕትም
ዩ ኒ ቲ ኮንስትራክሽን ካታሎግ
@unitysupplierdb1 <<´ገፃችን

ከስር ባለው ሊንክ ይግቡ ሌሎች
የቴሌግራም ቻናላችን ላይ ያገኛሉ
t.me/con_site_solution 👈
                         #Share | #ያጋሩ
👍4
በከተማችን አዲስ አበባ የመጀመሪያው የአፍሪካ ከተሞች ፎረም በዓድዋ ድል መታሰቢያ የሚካሄድ በመሆኑ ተነግሯል
የአፍሪካ ከተሞች ፎረም በአዲስ አበባ መከናወን ጀምሯል::

ውይይቱ ዘላቂ የከተሞች ልማት ለአፍሪካ ትራንስፎርሜሽን በሚል መሪ ቃል የሚከናወን ሲሆን ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ፣ ከንቲባ አዳነች አቤቤ ፣ የፌዴራልና የከተማ አስተዳደሩ ከፍተኛ የስራ ሃላፊዎች፣ ከ30 በላይ የተለያዩ የአፍሪካ ከተሞች የመጡ ከንቲባዎች፣ ተመራማሪዎች እና ሌሎች ባለድርሻ አካላት ይሳተፉበታል::

በአፍሪካዊያን መዲና በሆነችው አዲስ አበባ በመከናወን ላይ በሚገኘው የአፍሪካ ከተሞች ፎረም ከመላው አለም የተውጣጡ እንግዶችም በመታደም ላይ ይገኛሉ::
ደራሲ እና ኢንጂነር ታደለ ብጡል ክብረት ከዚህ ዓለም በሞት ተለይተዋል።

ኢንጂነር ታደለ ብጡል የባንክ ባለሙያ፣ ሲቪል መሀንዲስ እና ደራሲ ናቸው።

የበጎ ሰው ተሸላሚው ኢንጂነር ታደለ ብጡል ክብረት በ97 ዓመታቸው ከዚህ ዓለም በሞት ተለይተዋል።

ቀብራቸው ሐሙስ ነሐሴ 30 ቀን 2016ዓ.ም በመንበረ ጽባዖት ቅድስት ሥላሴ ካቴድራል ከቀኑ 6፡00ሰዓት ይከናወናል።
👍9🙏1
ስትረክቸራል ፎርማን (ለመንገድ ስራ)

#ethiopian_engineering_corporation

#Addis_Ababa

🎲ከታወቀ የመንግስት/የግል መስሪያ ቤት የስራ ልምድ ያለዉ (በፎርማንነት ከ 6 አመት ያላነሰ) ችሎታዎች:-

- ድሮዊንግ በአግባቡ ማንበብ የሚችል
- ከስሩ ላሉ ሰራተኞች የስራ ክፍፍል መስጠት እንዲሁም መምራት የሚችል

Quanitity Required: 2

Minimum Years Of Experience: #9_years

Deadline: October 1, 2024

📩How To Apply: ከላይ ያሉትን መስፈርቶች የምታሟሉ አመልካቾች፣ የትምህርት ማስረጃችሁን እና የስራ ልምዳችሁን (CV) በቴሌግራም ላይ @anduamlak4 በመላክ ማመልከት ትችላላችሁ።
👍3
የጳጉሜ 5ቱ ቀናት ስያሜ
👍11
No.03. Which one is correct???
👍3
Which one is correct?
Anonymous Poll
21%
1
69%
2
10%
Both 1&2
👍2
ክፍት ስራ ቦታ🚧

ከሳምንት በፊት የወጣ ነው ሞክሩ
በእውቀቱ ሀይሉ ህንፃ ሥራ ተቋራጭ


[ተቋራጮች]
ጠቃሚና ወቅታዊ የስራ መረጃዎችን ስለምንለቅ ቻናሉን join አድርጉት👇
http://t.me/con_site_solution 👈🚧🏗

ለሌሎችም ተያያዥ ስራ ላላቸው ባልደረቦቻችሁ አጋሩ
🙏7👍2
Time of Removal Formwork
👍7
ትኩረቱን በጨረታ ሰነድ ዝግጅት ላይ ያደረገ የዓቅም ግንባታ ስልጠና እየተሰጠ ይገኛል


150 ለሚሆኑ ስራ ተቋራጮች፣ አማካሪዎችና ማሕበራት እየተሰጠ በሚገኘው በዚህ ስልጠና ከጨረታ ሂደት ጋር ተያያዥነት ያላቸው ርዕሰ ጉዳዮች ማለትም  የጨረታ ጥሪ ጋዜጣ ዋና ዋና ነጥቦች፣ የጨረታ መዝጊያና መክፈቻ ሰዓቶች አረዳድ፣ የጨረታ መወዳደሪያ መስፈርትን ተመርኩዞ የሚዘጋጅ የመወዳደሪያ ሰነድ ዝግጅት ፣ ከጨረታ ሊያሰርዙ የሚችሉ ተግባራት እንዲሁም ቅሬታ/አቤቱታ አፈታት ስርዓትና ሌሎችም ተያያዥ  ነጥቦች ተተንትነው እየቀረቡ ይገኛል፡፡

የአዲስ አበባ ዲዛይንና ግንባታ ስራዎች ቢሮ ኮሙኒኬሽን ጉዳዮች ዳይሬክቶሬት ነሐሴ 29/2016 ዓ/ም
👍9