የግንባታ ውል ሰነድ በግልጽ ማስቀመጥ ያለበት ነጥቦች:-
🚧የፕሮጀክቱን ዲዛይን እና ዝርዝሮች:
➢የፕሮጀክት ባለድርሻ አካላትን ድርሻ፣ መብትና ግዴታ፣
➢የሚጠበቀውን የግንባታ ጥራት የሚገልጹ ትንታኔዎች፣
➢የፕሮጀክቱን ተጠባቂ የጊዜ ሰሌዳዎች፣
➢የፕሮጀክቱን ዋጋ እና አከፋፈል ሁኔታዎች፣
➢የደህንነት እና የጤና አጠባበቅ፣ መመሪያዎች፣
➢ፕሮጀክቱን የሚመለከቱ የሕግ ማእቀፎች
➢የፕሮጀክቱ ባለድርሻ አካላትን ፊርማ እና ማኅተም
➢ፕሮጀክቱ የሚፈልገውን የሰው ኃይል ብቃትና ብዛት
➢ፕሮጀክቱ የሚፈልገው ማሺነሪ አይነትና ብዛት
➢የእያንዳንዱን የሥራ አይነት ዝርዝርና የግንባታ ስነዘዴ
➢የፕሮጀክቱን ባለድርሻ አካላት ዝርዝር መረጃ
አንድ የግንባታ ውል ሰነድ እነዚህ ከላይ የተጠቀሱትን ዋና ዋና ጭብጥ ጉዳዮች በግልጽ እና በዝርዝር ማስቀመጥ ይኖርበታል።
የተወሳሰበ፣ ያልተብራራ እና እርስ በእርሱ የሚጋጭ ሀሳብ ቢኖርበት ግን በሚኖረው የፍርድ ቤት ክርክር ባለድርሻ አካላትን በተናጠል አልያም በጋራ ኪሳራ ላይ ሊጥል ይችላል።
ይህ ሁኔታ ደግሞ ፕሮጀክቱን በጤናማ ግንኝነት ለመፈጸም እክል ሊፈጥር ስለሚችል ለጥራት ችግር እና ለጊዜ ብክነት እንዲጋለጥ ያደርገዋል።
👍8
አንድ ሰው ግንባታውን ሲያከናውን የጎረቤቱን ቤት ቢናድበት ወይም በግንባታ ሥራው የተነሳ የጎረቤቱን ቤት ቢያፈርስ ተጠያቂ ነው።
የመፍረስ አደጋ ባይገጥምም እንኳን በፍትሐ ብሔር ሕግ ቁጥር 2077 (1) እና (2) መሰረት አንድ ሕንጻ በሌላው ይዞታ ላይ ያልታሰበ ድንገተኛ ሌላ አደጋ ቢያደርስ የሕንጻው ባለቤት ተጠያቂ (ካሳ ከፋይ) ይሆናል።
ይህም ማለት እንዲፈርስ ያደረገውን ቤት በእራሱ ወጪ እንዲጠግን/እንዲሰራ ይገደዳል።
ቢሆንም ግን በቁጥር 2079 መሰረት በግንባታ ወቅት (በተለይ ከቁፋሮ ጀምሮ ባሉት የመሰረት ሥራዎች ጊዜ) በሌላ የጎረቤት ሕንጻ ላይ የመፍረስ አደጋ ከመድረሱ በፊት አስቀድሞ ሥጋት ላይ ያለው ክፍል አስፈላጊውን ድጋፍ ወይም ጥንቃቄ እንዲደረግለት ማድረግ ይችላል።
“ጎረቤት” የተባለው አካልም ይህ ስጋት ከተሰማው አስቀድሞ ጥንቃቄ እንዲደረግለት የመጠየቅ ሕጋዊ መብት አለው።
🚧ጠቅለል ሲደረግ፦ አንድ የሕንጻ ባለይዞታ በግንባታ ወቅት በጎረቤት ይዞታ ላይ የተገነባን ሕንጻ የመፍረስ ወይም የመሰንጠቅ ጉዳት ቢያደርስ እንዲሁም ሕንጻው በሚገነባበት ወቅትም ይሁን ከተጠናቀቀ በኋላ ከዚያ ሕንጻ ላይ እየወደቁ በሌላው ሕንጻ ወይም ይዞታ ላይ ለሚያደርሱት ጉዳት ተጠያቂ ነው (ፍትሐ ብሔር ሕግ ቁጥር 2080)።
የጎረቤት ሕንጻ ቢፈርስ ተጠያቂ የማይሆንበት አግባብ
በጎረቤት ይዞታ ወይም ሕንጻ ላይ ጉዳት ቢደርስ የማይጠየቀው በሁለት ምክንያት ነው።
[አንደኛው] በፍትሐ ብሔር ሕግ ቁጥር 2078 (1) መሰረት ጎረቤት የተባለው ባለይዞታ ይዞታውን ግንባታ ለሚያከናውነው ሰው የለቀቀለት እንደሆነ ወይም ግንባታ የሚያከናውነት አካል የራሱን ሕንጻ ለፈረሰበት ጎረቤቱ የሚለቅለት ከሆነ ነው።
[ሁለተኛው] “ጎረቤት” የተባለው አካል ሕንጻው የመፍረስ አደጋ እንዳይገጥመው ጥንቃቄ እንዲደረግለት የመጠየቅ መብት የሚኖረው ግን አስቀድሞ የገነባው ሕንጻ በመሬት ውስጥ፣ በመሬት ላይም ይሁን በአየር ላይ አዲስ የሚገነባውን ባለይዞታ የካርታ መስመር ያላለፈ ከሆነ ብቻ ነው።
ለምሳሌ፦ አስቀድሞ የገነባው ጎረቤት የመሰረት ግንባታው ወይም ተንጠልጣይ የባልኮኒ ወለል ወደሰው ይዞታ አንድ ሳንቲሜትርም ቢሆን ካለፈ እንዲያስተካክል ወይም እንዲያፈርስ ይገደዳል።
አዲስ ግንባታ የሚገነባውም ሰው ጎረቤቱ ወደይዞታው ገብቶ የሰራውን የሕንጻ አካል እንዲያፈርስና እንዲያስተካክል ሳያስጠነቅቅ ማፍረስ የለበትም፣ በፍርድ ቤት በተቆረጠ ቀነ ገደብ እንዲያስተካክል ማሳሰብ ሲኖርበት በዚያ ቀነገደብ ካላስተካከለ ግን ትእዛዝ አስወጥቶ ማስፈረስ/ማፍረስ/ ይችላል

👍12
NEW VACANCY
🚧United Real Estate PLC
United Real Estate PLC would like to invite qualified good and interested job seekers to apply for the following vacant positioned
Position 1: Store Keeper
Job Requirement
Required Education BA Degree/ Diploma from recognized institutions in purchasing & supplies, procurement, Accounting, Business Management or related fields, introductory computer skills is required
Experience 2/4 years in analogous positions, construction work experience is preferable
Qty 2
Place of work Head office
Position 2: Marketing, Sales & Customer Service Head
Job Requirement
Required Education MBA/ BA Degree in Marketing, Business Administration, or in a related fields with applicable work experience in marketing or sales directorial role
Experience 6/8 years total experience & out of which 2/4 years & above in directorial position respectively, real estate work experience is mandatory
Place of work Head office
Position 3: Site Engineer
Job Requirement
Required Education MSC/ BSC/ diploma in civil engineering, Construction management, or in related fields with applicable work experience
Experience 4/ 6/8 years total experience respectively
Qty 2
Place of work Project (Addis Ababa)
Position 4: Office Engineer
Job Requirement
Required Education MSC/ BSC/ diploma in civil engineering, Construction management, or in related fields with applicable work experience
Experience 4/ 6/8 years total experience respectively
Qty 2
Place of work Head office
Position 5: Project Follow up Engineer
Job Requirement
Required Education MSC/ BSC/ diploma in civil engineering, Construction management, or in related fields with applicable work experience
Experience 4/ 6/8 years total experience respectively
Qty 2
Place of work Head office
Position 6: Engineering & Contract Administration Head
Job Requirement
Educational MSC/ BSC in civil engineering, Construction management, or in a related field with applicable work experience
Experience 6/ 10 years total experience & out of which 2/ 4 years & above in directorial position respectively, real estate industry work experience is preferable
Place of work Head office
Position 7: Construction & Operation Head
Job Requirement
Educational MSC/ BSC in civil engineering, Construction management, or in a related field with applicable work experience
Experience 6/ 10 years total experience & out of which 2/ 4 years & above in directorial position independently, real estate industry work experience is preferable
Place of work Head office
How to Apply
Interested applicants who meet the pronounced requirement are invited to submit their updated CV andnon-returnable copy of their credentials along with original documents within 10 (ten) working days of this announcement, at our Head office located on Addis Ababa, Bole sub city, Woreda 03 Bole Atlas road, Desalegn Hotel area, PlatinumPlaza 6th floor, H.No.603.
🚧For more info
Telephone +251939680000/ +251903744400
📩you may send your documents via our mail address contactunitedrealestateplc@gmail.com
Incomplete application wo n't be considered Only short- listed candidates will be contacted.
Deadline: September 5, 2024
👍4
Revenue .pdf
725.6 KB
የደረጃ "ሀ" እና "ለ" የግብር ከፋይ ጠበቆች የ2016 በጀት ዓመት ግብርን አከፋፈል አስመልክቶ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ገቢዎች ቢሮ በቀን 27/12/2016 ዓ.ም የፃፈዉ ደብዳቤ
lawethiopiacomment
lawethiopiacomment
👍5
ግልፅ የ ጨረታ ማስታወቂያ
ቁጥር 002/2017
በደቡብ ምዕ/ኢት/ሕ ክልላዊ መንግስት በካፋ ዞን በሺሾ እንዴ ወረዳ የዲንቢራ ታዳጊ ማዘጋጃ ቤት በ2017 በጀት ዓመት አዲስ የመሥሪያ ቤት ግንባታ ሥራ ለማሠራት ስለፈለገ መ/ቤታችን የደረጃ 8 እና ከዚያ በላይ ብቃት ማረጋገጫ ያላቸውን ህጋዊ የግንባታ ሥራ ድርጅቶችን አወዳድሮ ለማሠራት ይፈልጋል፡፡
በዚሁ መሰረት ተጫራቾች /ተወዳዳሪዎች ከዚህ በታች የተዘረዘረሩ መስፈርቶችን ማሟላት ይኖርባቸዋል፡፡
1. የተጨማሪ እሴት ታከስ ተመዝጋቢነት ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ፡፡
2. የአቅራቢነት ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ፡
3. የግብር ከፋይነት መለያ ቁጥር/tax payer identification number/ ማቅረብ የሚችሉ፡፡
4. የዘመኑን ግብር ስለመከፈላቸው ማስረጃ አያይዞ ማቅረብ የሚችሉ፡፡
5. በዘመኑ የታደሰ /የንግድ ሥራ ፍቃድ እና የብቃት ማረጋገጫ ማቅረብ የሚችሉ፡፡
6. የንግድ ምዝገባ ምስከር ወረቀት ማቅረብ የሚችሉ ሆኖ ጨረታው በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ታትሞ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ21 ተከታታይ የሥራ ቀናት ክፍት ሆኖ ስለሚቆይ ተጫራቾች የጨረታውን ሠነድ የማይመለስ ብር 200/ሁለት መቶ /ብቻ እየከፈሉ ከሺሾእንዴ ወረዳ ፋይናንስና ኢኮኖሚ ልማት ጽ/ቤት ቢሮ ቁጥር 05 ዘወትር በሥራ ሰዓት በመቅረብ መግዛት ይችላሉ ፡፡
7. ተጫራቾች የጨረታውን መወዳደሪያ ቴክኒካልና ፋይናንሻል መረጃዎችን በታሸገ ኤንቨሎፕ ለእያንዳንዱ ሰነድ ቢያንስ 2/ሁለት/ ኮፒ በማድረግ በካፋ ዞን ሺሾእንዴ ወረዳ ፋይ/ኢ/ል/ጽ/ቤት ቢሮ ቁጥር 05 ለዚህ ተግባር በተዘጋጀው የጨረታ ሣጥን ውስጥ ያስገባሉ፡፡
8. እያንዳንዱ ተጫራች የሚያቀርባቸው ሙሉ መረጃዎች ቅጂ ሲደረጉ በሚገባ የሚነበቡ እና ቀድሞ የተሞላው ዋናው ሰነድ ስርዝ ድልዝ የሌለበትን ግልጽ የሆነ መረጃ ማቅረብ የሚጠበቅባቸው ሲሆን ከስራ ፍቃዳቸውና ከተዛማጅ ውጭ መወዳደር አይቻልም ፡፡
9. ተጫራቾች ለሚወዳደሩበት ጨረታ ብር 50,000 /ሃምሣ ሺህ ብር/ በባንክ በተረጋገጠ (CPO) ብቻ በማድረግ በሺሾ እንዴ ወረዳ ፋይ/ኢ/ል/ጽ/ቤት ሥም አሠርተው የጨረታ ማስከበሪያ ገንዘብ ማስያዝ አለባቸው፡፡
10.የቀረቡ የመወዳደሪያ ፖስታዎች በ22ኛው የሥራ ቀን ከጠዋቱ 4፡30 ሰዓት ላይ ተጫራቾች ወህጋዊይም ህጋዊ ተወካዮቻቸው በተገኙበት ታሽጎ በታሸገበት ዕለት ከሰዓት 8፡00 ሰዓት ላይ ይከፈታል
ለዚህም ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ተወካዮቻቸው ያለመገኘት የጨረታውን የመክፈት ሂደት አያስተጓጉልም::
11. የጨረታ መዝጊያና መክፈቻ የስራ ቀን ካልሆነ በሚቀጥለው የስራ ቀን በተመሳሳይ ሰዓት ይሆናል፡፡
ማሳሰቢያ፡– መ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
ለበለጠ መረጃ፡– በስልክ ቁጥር 0476 680 377 በመደወል መረዳት ይቻላል፡፡
በደቡብ ምዕ/ኢት/ሕ/ክልላዊ መንግስት በካፋ ዞን የሺሾ እንዴ ገንዘብ ጽ/ቤት
👍3😐1
የግንባታ ጨረታ 🚧
አዲስ ዘመን
ነሐሴ 25/2016 ዕትም
ዩ ኒ ቲ ኮንስትራክሽን ካታሎግ
@unitysupplierdb1 <<´ገፃችን
ከስር ባለው ሊንክ ይግቡ ሌሎች
የቴሌግራም ቻናላችን ላይ ያገኛሉ
t.me/ConSiteCatalogue1 👈
#Share | #ያጋሩ
👍2
የግንባታ ጨረታ 🚧
አዲስ ዘመን
ነሐሴ 25/2016 ዕትም
ዩ ኒ ቲ ኮንስትራክሽን ካታሎግ
@unitysupplierdb1 <<´ገፃችን
ከስር ባለው ሊንክ ይግቡ ሌሎች
የቴሌግራም ቻናላችን ላይ ያገኛሉ
t.me/ConSiteCatalogue1 👈
#Share | #ያጋሩ
🙏3
የግንባታ ጨረታ 🚧
ኢትዮጵያን ሄራልድ
ነሐሴ 25/2016 ዕትም
ዩ ኒ ቲ ኮንስትራክሽን ካታሎግ
@unitysupplierdb1 <<´ገፃችን
ከስር ባለው ሊንክ ይግቡ ሌሎች
የቴሌግራም ቻናላችን ላይ ያገኛሉ
t.me/ConSiteCatalogue1 👈
#Share | #ያጋሩ
👍2🙏1
የግንባታ ጨረታ 🚧
አዲስ ዘመን
ነሐሴ 27/2016 ዕትም
ዩ ኒ ቲ ኮንስትራክሽን ካታሎግ
@unitysupplierdb1 <<´ገፃችን
ከስር ባለው ሊንክ ይግቡ ሌሎች
የቴሌግራም ቻናላችን ላይ ያገኛሉ
t.me/con_site_solution 👈
#Share | #ያጋሩ
👍4
በከተማችን አዲስ አበባ የመጀመሪያው የአፍሪካ ከተሞች ፎረም በዓድዋ ድል መታሰቢያ የሚካሄድ በመሆኑ ተነግሯል
የአፍሪካ ከተሞች ፎረም በአዲስ አበባ መከናወን ጀምሯል::
ውይይቱ ዘላቂ የከተሞች ልማት ለአፍሪካ ትራንስፎርሜሽን በሚል መሪ ቃል የሚከናወን ሲሆን ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ፣ ከንቲባ አዳነች አቤቤ ፣ የፌዴራልና የከተማ አስተዳደሩ ከፍተኛ የስራ ሃላፊዎች፣ ከ30 በላይ የተለያዩ የአፍሪካ ከተሞች የመጡ ከንቲባዎች፣ ተመራማሪዎች እና ሌሎች ባለድርሻ አካላት ይሳተፉበታል::
በአፍሪካዊያን መዲና በሆነችው አዲስ አበባ በመከናወን ላይ በሚገኘው የአፍሪካ ከተሞች ፎረም ከመላው አለም የተውጣጡ እንግዶችም በመታደም ላይ ይገኛሉ::

ስትረክቸራል ፎርማን (ለመንገድ ስራ)
#ethiopian_engineering_corporation
#Addis_Ababa
🎲ከታወቀ የመንግስት/የግል መስሪያ ቤት የስራ ልምድ ያለዉ (በፎርማንነት ከ 6 አመት ያላነሰ) ችሎታዎች:-
- ድሮዊንግ በአግባቡ ማንበብ የሚችል
- ከስሩ ላሉ ሰራተኞች የስራ ክፍፍል መስጠት እንዲሁም መምራት የሚችል
Quanitity Required: 2
Minimum Years Of Experience: #9_years
Deadline: October 1, 2024
📩How To Apply: ከላይ ያሉትን መስፈርቶች የምታሟሉ አመልካቾች፣ የትምህርት ማስረጃችሁን እና የስራ ልምዳችሁን (CV) በቴሌግራም ላይ @anduamlak4 በመላክ ማመልከት ትችላላችሁ።
👍3
👍2
ክፍት ስራ ቦታ🚧
ከሳምንት በፊት የወጣ ነው ሞክሩ
በእውቀቱ ሀይሉ ህንፃ ሥራ ተቋራጭ
[ተቋራጮች]
ጠቃሚና ወቅታዊ የስራ መረጃዎችን ስለምንለቅ ቻናሉን join አድርጉት👇
http://t.me/con_site_solution 👈🚧🏗
ለሌሎችም ተያያዥ ስራ ላላቸው ባልደረቦቻችሁ አጋሩ
🙏7👍2