Con key
95 subscribers
13 photos
3 files
24 links
Construction digital solution
Contact @conkey1
Download Telegram
⚠️ ⚠️ ማስጠንቀቂያ ⚠️ ⚠️
ይህንን ዋጋ ሳያዩ ጨረታ እንዳትሞሉ, ለ ትንሽ ብር የ ሚልዮን ብር ኪሳራ እንዳትዳረጉ ::
Road Work Cost Breakdown Excel
👇👇👇
https://ye-buna.com/product_landing?product=6a5f9a859bc91_ConKey
3.2 Price Adjustment formula Sheet.xlsx
164.3 KB
የዋጋ ማሻሻያ (Price Adjustment) – አስፈላጊነቱ እና ተግባራዊነቱ

የዋጋ ማሻሻያ በግንባታ ፕሮጀክቶች ውስጥ ከፍተኛ ሚና ያለው የኮንትራት መርህ ሲሆን፣ በፕሮጀክት አፈጻጸም ወቅት የሚከሰቱ የዋጋ ግሽበቶች፣ የገንዘብ ዋጋ መቀነስ እና የግብዓት ዋጋ ለውጦች ተፅዕኖ እንዳያስከትሉ የሚረዳ መንገድ ነው። ዓላማው ኮንትራክተሩን እና አሠሪውን ከልክ ያልፈ የፋይናንስ አደጋ መጠበቅ እና ፍትሃዊ ክፍያ ማረጋገጥ ነው።

በኢትዮጵያ፣ በተለይም በመንገድ እና በትልቅ የግንባታ ፕሮጀክቶች፣ የነዳጅ፣ ሲሚንቶ፣ ብረት፣ ቢቱመን፣ የሰራተኛ ኃይል እና የመሳሪያ ዋጋ ፈጣን መለዋወጥ የዋጋ ማሻሻያን የማይተካ አስፈላጊ መሆኑን አሳይቷል። ይህ መርህ በትክክል ሲተገበር፣ ፕሮጀክቶች እንዳይዘገዩ፣ ኮንትራክተሮች እንዳይጎዱ እና የህዝብ ገንዘብ በአግባቡ እንዲውል ያግዛል።

📎 ለተግባራዊ አጠቃቀም፣ የዋጋ ማሻሻያ ሂሳብ ማስላት የሚያግዝ Excel ፎርማት አብረን አያይዘናል፤ ለወደፊት አጠቃቀምዎ እንዲረዳ ተዘጋጅቶ ቀርቧል።
If you need advisor on this matter contact @BidHelpbot
Read more
https://constructionproxy.com/price-adjustment-in-construction-projec-ethiopia/
Dear All,
We added ms project work program sample file it google dive, all of who bought our Tender templet file, you can get it free.
We will add more free files soon.
Thank you.
🚧 Professional Company Profile Template for Contractors
10ሽ ብር የነበረውን 3ሽ ብር አርገነዋል፡፡ Edit ለማድረግ በጣም ቀላል ነው ወርድ ዶክመንት ስለሆነ ፡፡
ለ ሁሉም አይነት ኮንትራክተር ይሆናል፡፡ ለ3 ቀን ይቆያል
💼 Stand out in every submission with a professional company profile.
📩 Contact us @conkey1

https://ye-buna.com/product_landing?product=6a79940478903_ConKey
Checklist for Excavation.xlsx
20.2 KB
Check list fo excavation work 👈👈👈
Checklist for Concreting.xls
34 KB
Checklist for Concreting work 👈👈👈👈
ብዙ ተመሳስለው የተሰሩ አሉ :: የነሱን ገዝታችሁ አልሰራ ላላችሁ ምንም ማድረግ አንችልም
🙏🙏🙏🙏
የግንባታ ዕቃዎች ሽያጭ የአትራፊነት ሚስጥር
ከምን ዓይነት ዕቃዎች ሽያጭ መጀመር እንዳለብዎ፣ አትራፊ አቅራቢዎችን የት እንደሚያገኙ፣ የዋጋ ትመና፣ የዕቃ ክምችት (Inventory) አስተዳደር፣ የቦታ መረጣ ስልቶች፣ እና አንድን ቀላል የሃርድዌር ሱቅ እንዴት ወደ ግዙፍ የግንባታ መሣሪያዎች አውታረ መረብ መቀየር እንደሚቻል—ሁሉም በዝርዝር ተካቷል።
🇪🇹 ለኢትዮጵያ ገበያ ተዘጋጅቶ የቀረበ
📘 ተግባራዊ። የአካባቢውን ገበያ ያገናዘበ። በንግድ ስኬት ላይ ያተኮረ
🔹 ካፒታልዎን ሳይበታተኑ ፈጣን ተንቀሳቃሽ ዕቃዎችን የመለየት ጥበብ
🔹 የአዲስ አበባ ዋና ዋና የግዢ ማዕከላትን (Sourcing Clusters) በመጠቀም ከአስተማማኝ አቅራቢዎች ጋር መገናኘት
🔹 የዋጋ ስሌት፣ የብድር ቁጥጥር እና የዘመናዊ ክምችት አስተዳደር ዘዴዎች
ቀጣዩ ትልቅ የግንባታ ንግድ ዕድል ካሰቡት በላይ ቅርብ ሊሆን ይችላል🚀
📖 Construction ConKey — ከትንሽ ጀምረው ወደ አውታረ መረብ ያሳድጉት!
📲 አሁኑኑ ለማዘዝ ወይም ለተጨማሪ መረጃ መልእክት (Inbox) ይላኩልን!
#BuildingMaterials #EthiopiaBusiness #HardwareStore #ConKey

👇👇👇👇
https://ye-buna.com/product_landing?product=6a85997c0a857_ConKey
1