Shops for sale in Addis Ababa ሱቅ ሽያጭ በአዲስ አበባ
212 subscribers
102 photos
2 videos
1 file
66 links
Download Telegram
የሚሽጥ ሡቅ፣ ጀሞ_1
***************
37.5 ካሬ ሜትር
እዳ የዘጋ
ዋጋ ፡ 1.8 (አንድ ሚሊዮን ሥምንት መቶ ሽህ)
ለበለጠ መረጃ
ሥልክ ፡ +251985055053
ቴሌግራም፡ https://t.me/condoshops
ኢ_ሜል፡ girumyit@gmail.com
አስቸኳይ 40/60 የንግድ ቤት

ቦታ መገናኛ ቱሪስት ሳይት
ግራውንድ ላይ አቀማመጡ T ላይ
ካሬ ........148
የመንግስት እዳ 1.700.000
አንድ ሚሊዮን ሰባት መቶ ሺ
የመሸጫ ዋጋ በካሬ 64.000
ስልሳ አራት ሺ
መሰረተ ልማቱ የተሟላ
ቡሸጡትም ቢያከራዩትም ለትፍ የሚሆን ምርጥ ቦታ
ለበለጠ መረጃ
0985464687 ይደውሉ
www.condoaddis.com
Forwarded from Condominuim Market in Addis Ababa (Sami 👌)
በመዲናዋ የ40/60 እና የ20/80 የጋራ መኖሪያ ቤቶች የዕጣ አወጣጥ ስነ ስርዓት ዛሬ ይካሄዳል

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በነገው ዕለት 3ኛ ዙር የ40/60 እና 14ኛ ዙር የ20/80 የጋራ መኖሪያ ቤቶች የዕጣ አወጣጥ ስነ ስርዓት እንደሚያካሂድ አስታወቀ።

ከተማ አስተዳደሩ በዛሬው ዕለት ከጠዋቱ 2፡00 ሰዓት ጀምሮ የጋራ መኖሪያ ቤት ተጠቃሚ ለመሆን ተመዝግበው ለሚጠባበቁ የህብረተሰብ ከፍሎች 3ኛ ዙር የ40/60 እና 14ተኛ ዙር የ20/80 የጋራ መኖሪያ ቤቶች የዕጣ አወጣጥ ስነ ስርዓት እንደሚያካሂድ ተመላክቷል፡፡

የዕጣ አወጣጥ ስነ ስርዓቱም የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ አዳነች አቤቤ፣ የሚመለከታቸው የከተማዋ ከፍተኛ አመራሮችና ታዛቢዎች በተገኙበት እንደሚካሄድ ከአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የፐብሊክ ሰርቪስና ሰው ሃብት ልማት ቢሮ ያገኘነው መረጃ
ያመላክታል፡፡

ለተጨማሪ www.condoaddis.com
Forwarded from Condominuim Market in Addis Ababa (Sami 👌)
በአዲስ አበባ በዛሬው ዕለት የ40/60 እና 20/80 የጋራ መኖሪያ ቤቶች ዕጣ ለ24 ሺህ 491 ቤቶች ይወጣባቸዋል ተባለ

በአዲስ አበባ ከተማ በ3ኛው ዙር የ40/60 እና 20/80 የጋራ መኖሪያ ቤቶች ዕጣ 24 ሺህ 491 ቤቶች በነገው ዕለት እንደሚወጣባቸው ተገለጸ።

በዕጣ አወጣጥ ሥነ ሥርዓቱ ዙሪያ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ አዳነች አቤቤ መግለጫ ሰጥተዋል።

በመግለጫቸውም በዕጣ አወጣጥ ሥነ ሥርዓቱ 79 ሺህ 794 ተመዝጋቢዎች በዕጣ አወጣጥ ውድድሩ ውስጥ እንደሚካተቱ ተናግረዋል።

ከ1997 የ20/80 ተመዝጋቢዎች መካከልም 60 ወራት ሳያቋርጡ የቆጠቡ ቅድሚያ እንደሚሰጣቸው መገለፁን ኤፍ ቢ ሲ ዘግቧል።

ዛሬ በሚካሄደው የዕጣ አወጣጥ ሥነ ሥርዓት ላይ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ አዳነች አበቤ፣ የሚመለከታቸው የከተማዋ ከፍተኛ አመራሮችና ታዛቢዎች እንደሚገኙም ተገልጿል።

ለተጨማሪ👇
www.condoaddis.com
Forwarded from Condominuim Market in Addis Ababa (Sami 👌)
#Breakingnews
የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በዛሬው እለት ለ25,491 የጋራ መኖሪያ ቤቶች በእጣ አስተላለፈ!!

የከተማ አስተዳደሩ ሲያስገነባቸው የነበራቸውን ቤቶች የነበረባቸውን የመሰረተ ልማትና የጥራት ችግሮች በመቅረፍ ሌት ተቀን በመረባረብ ለዛሬ እጣ ካበቃቸው በ40/60 ለ3ኛ ጊዜ እና በ20/80 14ኛ ጊዜ በድምሩ 25,491 ቤቶችን ለተጠቃሚዎች በዛሬው እለት በይፋዊ ስነስርዓት ለቆጣቢዎች አስተላልፏል፡፡
ከባንክ በተገኘው መረጃ መሠረት በእጣ ማውጣቱ ሂደት በተወዳዳሪነት የቀረቡት በ20/80 የቤት ልማት ፕሮግራም 27,195 እና 40/60 የቤት ልማት ፕሮግራም 52,599 በአጠቃላይ 79,794 ተመዝጋቢዎች ናቸው፡፡
የእጣ ማውጣቱን ስነስርዓት ከንቲባ ወ/ሮ አዳነች አቤቤና ሌሎች አመራሮች ገለልተኛ ታዛቢዎች የተመዝጋቢዎች ተወካዮች እና የቴክኒክ ባለሙያዎች በተገኙበት በይፋዊ የእጣ አወጣጥ ስነስርዓት ሲሆን በተለይም በዕጣ አወጣት ስነስርዓቱ በልዩ ሁኔታ የቅድሚያ ተጠቃሚ የሚሆኑ ዜጎችን በአግባቡ የሚለይበትን አግባብ ጭምር ሂደቱን በማብራራት እና በቀጥታ ስርጭት በማከናወን በግልፅነት ተከናውኗል፡፡
እጣ የወጣላቸውንም ስም ዝርዝር ማመሳከር ይቻል ዘንድ እስከመጨረሻው በእጣ የተካተቱትን ሰዎች ስም ዝርዝር ታዛቢዎች ባሉበት ሁኔታ በይፋ ታትሞ ታዛቢዎች በእያንዳንዱ ወረቀት ላይ እንዲፈርሙና ማህተም ተደርጎባቸው የሚቀመጡ ይሆናሉ፡፡
በዚህ አጋጣሚ ለባለእድለኞች በሙሉ እንኳን ደስ አላችሁ ለማለት እንወዳለን!!

ለተጨማሪ👉bit.ly/3AvRJg
Forwarded from Condominuim Market in Addis Ababa (Sami 👌)
ዛሬ እጣ ከወጣላቸው ባለድለኛች መካከል ጀባ እንበላችሁ

Https://www.condoaddis.com
Https://www.condoaddis.com
Https://www.condoaddis.com

ተጨማሪ ባለድለኞችን ለማየት ቴሌግራማችንን join ያድርጉ
https://t.me/condoaddis
https://t.me/condoaddis
https://t.me/condoaddis
Forwarded from Condominuim Market in Addis Ababa (Sami 👌)
የ20/80 እና 40/60 ኮንዶሚንየም አሸናፊዎችን ስም ዝርዝር በቅርብ ሰዓታት እንለቃለን::

ይህን ይጫኑ 👇
Https://www.condoaddis.com

ድረ ገፃችንን ይከታተሉ

እንዳማራጭ የቴሌግራም ቻናላችንን join በማድረግ መከታተል ይችላሉ

Https://t.me/condoaddis
Https://t.me/condoaddis
Https://t.me/condoaddis
Https://t.me/condoaddis
Https://t.me/condoaddis
www.condoaddis.com
የንግድ ሱቅ ሽያጭ

አድራሻ:- ቃሊቲ ክ/ከተማ ጀርባ ገነት መናፈሻ

40 ካሬ ዕዳ የዘጋ
ቆንጆ የስራ ቦታ

ዋጋ ብር 2,400,000
ይደውሉ 0913587955

ለበለጠ መረጃ👇
https://wp.condoaddis.com/shop-for-sale/?amp=1
www.condoaddis.com
Shop for sale at Lideta

A condominium shop located ( Lideta condominium) 
Area – 78.4 sq. meter

የሚሸጥ ሱቅ ልደታ ኮንዶሚንየም

ስፋት ፤ 78.4 ካ/ሜትር 
ዋጋ ብር 4,300,000 

Call 0913587955

ለበለጠ መረጃ 👇🏽
https://wp.condoaddis.com/shop-for-sale-at-lideta/
www.condoaddis.com
የሚሸጡ የንግድ ሱቆች በገላን ኮንዶሚንየም

መሬት ላይ
ምንም እዳ የሌለባቸው


1ኛ–> 37 ካሬ ዋጋ 1.75 ሚልየን
2ኛ—> 37 ካሬ ዋጋ 1.7 ሚልየን
3ኛ—> 47 ካሬ ዋጋ 1.85 ሚልየን
4ኛ—> 42 ካሬ ዋጋ 2.2 ሚልየን
5ኛ—> 42 ካሬ ዋጋ 2.1 ሚልየን
6ኛ—> 56 ካሬ ዋጋ 2.5 ሚልየን
7ኛ—> 42 ካሬ ዋጋ 2.7 ሚልየን
በባንክ አይሸጥም


ይደውሉ 0913587955

ለበለጠ መረጃ 👇🏾
https://wp.condoaddis.com/የሚሸጡ-የንግድ-ሱቆች-በገላን-ኮንዶሚንየ/?amp=1
www.condoaddis.com
የሚሸጥ ሱቅ ሞቅ ባለ ገበያ

አድራሻ ሳሪስ —- ሳሪስ የገበያ ማዕከል

1ኛ ፎቅ

ሞቅ ያለ የገበያ ማዕከል ውስጥ

ዋጋ ብር 1,600,000

ይደውሉ 0913587955

ለበለጠ መረጃ👇🏾
https://wp.condoaddis.com/የሚሸጥ-ሱቅ-ሞቅ-ባለ-ገበያ/?amp=1