Shops for sale in Addis Ababa ሱቅ ሽያጭ በአዲስ አበባ
212 subscribers
102 photos
2 videos
1 file
66 links
Download Telegram
የዲቪ ውጤት ለማየት በውስጥ መልዕክት ይላኩልን@
Forwarded from Condominuim Market in Addis Ababa (G 2)

የጋራ መኖሪያ ቤቶች የንግድ ሱቆች ጨረታ ወጣ
5ኛው ዙር የ40/60 የጋራ መኖሪያ የንግድ ሱቆች ጨረታ ሰነድ ከ19/09/15 ዓ.ም ጀምሮ ለተከታታይ 28 የስራ ቀናት መሸጥ ይጀምራል
በ40/60 ፕሮግራም በተለያዩ ክ/ከተሞች ያስገነባቸውን 3310 የጋራ መኖሪያ ቤቶች ሕንፃ ላይ የሚገኙ ንግድ ቤቶችን ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለተጠቃሚዎች ማስተላለፍ ይፈልጋል ::
ኮርፖሬሽኑ ለሽያጭ ያቀረባቸውን የንግድ ቤቶች ባሉበት ሁኔታ በጨረታ ተወዳድሮ ለመግዛት የሚፈልግ ማንኛውም ግለሰብም ሆነ ድርጅት በኮርፖሬሽኑ የተዘጋጀውን የጨረታ ሰነድ ከግንቦት 17/2015 ዓ.ም. ጀምሮ እስከ ሰኔ 19/2015 ዓ.ም. ባሉት 28 የስራ ቀናት ዘወትር በስራ ሰዓት ከጠዋቱ 2፡30 እስከ 10፡30 ድረስ ፣ ቅዳሜ ግማሽ ቀንን ጨምሮ እስከ 6 ሰዓት ድረስ በአካል በመቅረብና የማይመለስ ብር 400 በመክፈል ከታች በተዘረዘሩት የጨረታ ሰነድ መሸጫ ስፍራዎች መግዛት ይችላሉ፡፡
የጨረታ ሳጥን ሰኔ 19/2015 ከምሽቱ 11 ሰዓት ተዘግቶ በማግስቱ ሰኔ20/2015 ዓ.ም. ከጠዋቱ 3፡00ሰዓት ተጫራጮች በተገኙበት ይከፈታል፡፡
ተጫራቾች ማሟላት የሚገባቸው ቅድመ ሁኔታዎችን ከጨረታ ሰነዱ ላይ ማግኘት ይችላሉ፡፡
የጨረታ ሰነድ መሸጫ ቦታዎች
1. አቃቂ ቃሊቲ ክ/ከተማ ቤቶች ጽ/ቤት 1ኛ ፎቅ
2. ሰንጋ ተራ 40/60 ቤቶች ብሎክ 4
3. የካ ክ/ከተማ ቤቶች ጽ/ቤት 4ኛ ፎቅ 4 አራዳ ክ/ ከተማ ግቢ ውስጥ ግንባታ ፍቃድና ቁጥጥር ቢሮ ቁ/G03
5. 40/60 ቦሌ ቡልቡላ ቅርንጫፍ 1 ጽ/ቤት 6 40/60 አያት 49 ማዞርያ ብሎክ 21 ቅርንጫፍ 2 ጽ/ቤት
ስልክ
011-8 12-23-82
0118 -62-57-15
_____________________
👇👇👇👇👇
Fb.me/condoadis
እንዲሁም፦
www.condoaddis.com
👉👉👉የ40/60 የሱቅ ጨረታ ውጤት
👉👉👉የ40/60 የሱቅ ጨረታ ውጤት
👉👉👉የ40/60 የሱቅ ጨረታ ውጤት
www.condoaddis.com

❤‍🔥❤‍🔥❤‍🔥❤‍🔥❤‍🔥❤‍🔥❤‍🔥❤‍🔥❤‍🔥

👉የ5ኛ ዙር አዲሱ የኮንደሚኒየም የንግድ ቤት ሱቆች አጠቃላይ የሁሉም ሳይቶች ከ 2000 በላይ ዝርዝር የጨረታ ውጤት በዚህ መልኩ ማግኘት ከፈለጉ ከታች ባለው ሊንክ ብቻ ያገኛሉ 👇👇👇

https://t.me/+Iy6g9SG0i684YmE8
Shops for sale in Addis Ababa ሱቅ ሽያጭ በአዲስ አበባ pinned «👉👉👉የ40/60 የሱቅ ጨረታ ውጤት 👉👉👉የ40/60 የሱቅ ጨረታ ውጤት 👉👉👉የ40/60 የሱቅ ጨረታ ውጤት www.condoaddis.com ❤‍🔥❤‍🔥❤‍🔥❤‍🔥❤‍🔥❤‍🔥❤‍🔥❤‍🔥❤‍🔥 👉የ5ኛ ዙር አዲሱ የኮንደሚኒየም የንግድ ቤት ሱቆች አጠቃላይ የሁሉም ሳይቶች ከ 2000 በላይ ዝርዝር የጨረታ ውጤት በዚህ መልኩ ማግኘት ከፈለጉ ከታች ባለው ሊንክ ብቻ ያገኛሉ 👇👇👇 https://t.me/+Iy6g9SG0i684YmE8…»
የ40/60 ኮንዶሚኒየም የንግድ ቤቶች ጨረታ አሸንፎ ለሽያጭ የቀረበ ፤

-ቦታው፡- ቦሌ ቡልቡላ
-የቤት ብዛት፡- ጎን ለጎን የሆኑ 2 ገራሚ ቤቶች ይሸጣሉ
-አገልግሎት:-ለማንኛውም አገልግሎት የሚውሉ: ለካፌ፣ለባርና ሬስቶረመንት እንዲሁም ሁለቱ ቤቶች ከተጣመሩ ሰፊ ለባንክ ቤት ኪራይ አገልግሎት የሚሆኑ
-መንገድ ዳር የሆኑ
-ሎት:-1
-ወለል:-Ground (ግራዎንድ) ላይ

.የካሬ ስፋት:-59.18
ያሸነፈበት የ1 ካሬ ዋጋ:-65,500
-የእጅ ዋጋ:-1,000,000
የቤት ቁጥር (003)ቱ
.የካሬ ስፋት:-55.53
ያሸነፈበት የ1 ካሬ ዋጋ:-65,000
-የእጅ ዋጋ:-1,000,000
-የጋብቻ ሁኔታ:-ያገባ
::- ስልክ ቁጥር
0913587955
www.condoaddis.com/25072023-3
5ኛው ዙር የሚሸጥ ሱቅ
* ለሚ ኩራ!
* ሀያት 2 ሳይት 4
* ብሎክ 6: ቤት ቁ.212, ኛ2 ፎቅ
* ያሸነፍኩበት ዋጋ 36,000
* ካሬ 86.13 ምርጥ ቦታ
* የእጅ 800,000
-መስኮቱ ወደ አስፋልት በኩል ለስራ ምቹ ቦታ
Tel: 0913587955
www.condoaddis.com/25062023-4
Forwarded from Condominuim Market in Addis Ababa (Sami 👌)
የ5ኛው ዙር የንግድ ሱቆች ጨረታ ውጤት የአሸናፊዎች ዝርዝር ሙሉ መረጃ ይመልከቱ
👇👇👇👇👇👇👇👇👇

https://m.youtube.com/playlist?list=PLBnFUiXJQowqAlVrSyDMqb9iNvX4JqzdK
የሚሸጥ ሱቅ
5ኛ ዙር 40/60
Hayat 1 site 3
Block 01
H.no 207
Area 91.06
ያሸነፈበት ዋጋ 41,069.7
የእጅ ዋጋ ብር 1,000,000
ለአስፋልት ፊትለፊት ሴራሚክ እና መስታወት ያለው

ይደውሉ 0913587955
www.condoaddis.com
የ4ኛ ዙር 40/60 ሱቅ ሽያጭ
ቦታ ሃያት 1 ሳይት 2 የቤት ቁጥር 101
ስፋት 30.61 ሜ.2
በካሬ ያሸነፈበት 51,938.18ብር/ሜ.2
64.47% ቅድሚያ ክፍያ የተከፈለ።
564,827.71 ብር ቀሪ ዕዳ ያለበት
የመሸጫ ዋጋ 2.2 ሚሊዪን

ይደውሉ 0913587955
www.condoaddis.com
የ5ኛው ዙር የንግድ ሱቆች ጨረታ ውጤት የአሸናፊዎች ዝርዝር ሙሉ መረጃ ይመልከቱ
👇👇👇👇👇👇👇👇👇

https://m.youtube.com/playlist?list=PLBnFUiXJQowqAlVrSyDMqb9iNvX4JqzdK
Forwarded from Condominuim Market in Addis Ababa (Sami 👌)
👉 የ5ኛ ዙር የ40/60 የጋራ መኖሪያ ንግድ ቤቶች ጨረታ 1ኛ እና 2ኛ የወጡ ተጫራቾች ስም ዝርዝርን ሙሉ መረጃ በአዲስ ልሳን ጋዜጣ ወጣ!!
ጋዜጣውን ለማግኘት ከፈለጉ እንሆ!!
        
👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
www.condoaddis.com/07082023-1
Forwarded from Condominuim Market in Addis Ababa (Sami 👌)
ማስታወቂያ አዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ቤቶች ልማትና አስተዳደር ቢሮ በ2005 ዓም በ20/80/ እና በ40/60 የቤት ልማት ፕሮግራም ተመዝግበው የመኖሪያ ቤት ተጠቃሚ ለመሆን እየተጠባበቁ ለሚገኙ ነዋሪዎች በጋራ መኖሪያ ቤት ማህበር ተደራጅተዉ ቤት እንዲገነቡ በዘረጋው አሰራር መሰረት  ከሰኔ 27 ቀን እስከ ሰኔ 30 ቀን 2015 ዓም በተካሄደው ምዝገባ የተመዘገባችሁ ቤት ፈላጊዎች ዉስጥ   ነሃሴ 2 ቀን 2015 ዓም የተመዝጋቢዎች እና የማህበራት ተወካዮች . . .ማንበብ ይቀጥሉ
👇👇
www.condoaddis.com/11082023-1

https://m.youtube.com/watch?v=hh0MzeKoFDI&feature=youtu.be
Forwarded from Condominuim Market in Addis Ababa (Sami 👌)
በአዲስ አበባ ከተማ የመሬት አገልግሎት አሰጣጥ ላይ ተጥሎ የነበረው ዕግድ ተነሳ

#Ethiopia | በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የመሬት ልማትና አስተዳደር ቢሮ የመሬት አገልግሎት አሰጣጥ ላይ፤ ከሐምሌ 28/2ዐ15 ጀምሮ ተጥሎ የነበረው ዕግድ መነሳቱ ተገለጸ፡፡

ዕገዳው የተላለፈው ቢሮው የሚሰጣቸውን አገልግሎቶችን የተቀላጠፈ ለማድረግ እንዲሁም፤ ከቢሮ ሪፎርም ሥራ ጋር በተገናኝ የሚስተካከሉ ሥራዎች በመኖራቸው መሆኑ ተገልጾ እንደነበር ይታወሳል፡፡

ይሁን እንጂ የዕገዳው መነሳት አስፈላጊ ሆኖ በመገኘቱ፤ ከነሐሴ 8/2015 ጀምሮ ዕግዱ የተነሳ መሆኑን አዲስ ማለዳ በአዲስ አበባ ከተማ የመሬት ልማትና አስተዳደር ቢሮ ኃላፊ ዶ/ር ቀነዓ ያደታ ተፈርሞ፤ ለኹሉም ክ/ከተሞች የመሬት ልማትና አስተዳደር ጽ/ቤት ከተላከው ደብዳቤ ተመልክታለች፡፡
ለተጨማሪ👇👇
www.condoaddis.com/14082023-1

https://www.youtube.com/watch?v=SlQ9Tfd2wj0
የ40:60 ኮንዶሚንየም ሱቅ ሽያጭ ርካሽ ዋጋ!

የሱቁ መገኛ: አስኮ
የሱቁ ስፍት: 94.99ካሬ
ወለል: 2ኛ
ያሸነፉበት: 45,105 በካሬ
ክፍያ: 50% ከፍሎ ቀሪውን በባንክ ብድር መግዛት ይቻላል።
50% ክፍያ: ብር 2,142,261.98
ለእጅ የሚፈልጉት: 700,000
ሱቁ በ5ኛው ዙር የኮንዶሚኒየም ሱቆች ሽያጭ ጨረታ የተገኘ ሲሆን ቤቱ በፎቶ እንደሚታየዉ በጣም ቆንጆ የሆነና ለገስት ሀውስ፣ ለመኖርያ እና ለተለየ የንግድ አገልግሎት መዋል ይችላል። ገዠ ከሆኑ ሳያመልጦት ይደውሉ
0934384776

www.condoaddis.com/shops