የሚሸጥ ሱቅ ገላን ኮንዶሚንየም
አዲሱ ሳይት ቁጥር 3 ላይ
ስፋት 36 ካሬ ሜትር
ሙሉ ሲራሚክ የተሰራ
ወለል መሬት ላይ
ዲጂታል ካርታ የያዘ
አሁን ተከራይቶ ያለ
$$ ዋጋ = 1.6 ሚሊዮን
በካሻ ብቻ
☎️0913587955
ለበለጠ መረጃ
https://wp.condoaddis.com/gelan-condo-shop/?amp=1
አዲሱ ሳይት ቁጥር 3 ላይ
ስፋት 36 ካሬ ሜትር
ሙሉ ሲራሚክ የተሰራ
ወለል መሬት ላይ
ዲጂታል ካርታ የያዘ
አሁን ተከራይቶ ያለ
$$ ዋጋ = 1.6 ሚሊዮን
በካሻ ብቻ
☎️0913587955
ለበለጠ መረጃ
https://wp.condoaddis.com/gelan-condo-shop/?amp=1
Forwarded from Condominuim Market in Addis Ababa (Sami 👌)
#የንግድ #ሱቅ #ሽያጭ የካ አባዶ
• የሱቁ ስፋት: 74 ካሬ
• ዋጋ: 6.5 ሚሊዮን
• አድራሻ:
- የካ አባዶ ወደ G7
- ዋናው መንገድ ላይ
• ወለል : መሬት
• የሱቁ አገልግሎቱ
- ለባንክ
- ለምግብ ቤት
- ከፋፍሎ ለማከራየት እና
- ለፈለጉት ስራ የሚሆን
#የሱቁ_አሰራር:
• መሬቱ ሙሉ ሴራሚክ
• ጂፕሰም ፍሬም ቻክ አሪፍ የተሰራ
• እዳ የዘጋ ካርታ የያዘ
• በባንክ ይሸጣል
• በካሽ ለሚገዛ ድርድር አለው
• ከ30-50ሺ ብር ይከራያል
• ሱቅ በጣም ቆንጆ ቦታ ላይ ያለ
• ዋጋው ተመጣጣኝ
• ወዲያውኑ መከራየት የሚችል
• ሱቁን ለማየትና ለተጨማሪ መረጃ
በስልክ ቁጥር
# 0913587955 -belay
• የሱቁ ስፋት: 74 ካሬ
• ዋጋ: 6.5 ሚሊዮን
• አድራሻ:
- የካ አባዶ ወደ G7
- ዋናው መንገድ ላይ
• ወለል : መሬት
• የሱቁ አገልግሎቱ
- ለባንክ
- ለምግብ ቤት
- ከፋፍሎ ለማከራየት እና
- ለፈለጉት ስራ የሚሆን
#የሱቁ_አሰራር:
• መሬቱ ሙሉ ሴራሚክ
• ጂፕሰም ፍሬም ቻክ አሪፍ የተሰራ
• እዳ የዘጋ ካርታ የያዘ
• በባንክ ይሸጣል
• በካሽ ለሚገዛ ድርድር አለው
• ከ30-50ሺ ብር ይከራያል
• ሱቅ በጣም ቆንጆ ቦታ ላይ ያለ
• ዋጋው ተመጣጣኝ
• ወዲያውኑ መከራየት የሚችል
• ሱቁን ለማየትና ለተጨማሪ መረጃ
በስልክ ቁጥር
# 0913587955 -belay
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
የሚሸጥ ሱቅ
ቦሌ አራብሳ
76 ካሬ
የመንግስት የጨረታው ክፍያ
2 ሚሊየን 69 ሺህ ብር
ቅድሚያ የሚከፈለው የእሱን ግማሽ ነው
ለሻጭ ለእጃቸው 400 ሺህ ይፈልጋሉ
አሁን በቅርብ የወጣ የሱቅ ጨረታ ነው
አራብሳ መጀመሪያ መንገድ ዳር ላይ
ይደውሉ 0913587955
ቦሌ አራብሳ
76 ካሬ
የመንግስት የጨረታው ክፍያ
2 ሚሊየን 69 ሺህ ብር
ቅድሚያ የሚከፈለው የእሱን ግማሽ ነው
ለሻጭ ለእጃቸው 400 ሺህ ይፈልጋሉ
አሁን በቅርብ የወጣ የሱቅ ጨረታ ነው
አራብሳ መጀመሪያ መንገድ ዳር ላይ
ይደውሉ 0913587955
ወደ 200 የሚጠጉ የንግድ ሱቆች ጫራታ ስለወጡ ሰነዱን አዲስ አበባ ቤቶች ኮርፖሬሽን በመሄድ መግዛት ይቻላል ።
እስከ ህዳር 30 ብቻ የማይመለስ ብር 500 እና ተመላሽ የሚሆን ሲፒዮ 22,000 ብር
ካዛንቺስ ቶታል
ለገሀር
ሳር ቤት
https://t.me/condoshops
እስከ ህዳር 30 ብቻ የማይመለስ ብር 500 እና ተመላሽ የሚሆን ሲፒዮ 22,000 ብር
ካዛንቺስ ቶታል
ለገሀር
ሳር ቤት
https://t.me/condoshops
የሚሸጭ ኮንደሚኔየም
> የንግድ
> 38 ካ.ሜ
> ፌንሽንግ የተሰራ
> ዕዳ የሌለው
> መሀና መብራት ያለዉ
> ኮዬ ፈጨ l ሳይት
> ከቤቱ ስፋት ያልተናነሰ ሰፊ በረንዳ ያለው
0913587955
ዋጋ 3 ሚ ድርድር አለው
#condoshops #shop
> የንግድ
> 38 ካ.ሜ
> ፌንሽንግ የተሰራ
> ዕዳ የሌለው
> መሀና መብራት ያለዉ
> ኮዬ ፈጨ l ሳይት
> ከቤቱ ስፋት ያልተናነሰ ሰፊ በረንዳ ያለው
0913587955
ዋጋ 3 ሚ ድርድር አለው
#condoshops #shop
የሚሸጥ ሱቅ በጣም ተፈላጊ ቦታ
መንገድ ዳር ወሳኝ ሳይት
ግንባር ላይ
ከጎኑ ያለው ሱቅ ለባንክ የተከራየ
አያት መሪ ኮንዶሚንየም
71 ካሬ ስፋት
በጨረታ ዋጋ በካሬ 216,000 ብር ያሸነፈ
ዋጋ ለእጅ 2.2 ሚልየን ብር ከድርድር ጋር
0913587955
#condoshops #ayat #meri4060 #shoplocalbusiness #shopnow #shoponline #condoshops

የሚሸጥ ሱቅ ሀያት ሳይት ጨረታ ያሸነፈ 40/60
1ኛ ላይ
28.04 ካሬ
ያሸነፈበት ዋጋ 56,000 በካሬ (ሰፊ በረንዳ አለው)
ጠቅላላ ዋጋ 1,570,240 ሲሆን
* ጠቅላላ 2.1 ከነ እጁ ከፍሎ 50% በባንክ ማያያዝ ይችላል የቤቱን
0913587955
1ኛ ላይ
28.04 ካሬ
ያሸነፈበት ዋጋ 56,000 በካሬ (ሰፊ በረንዳ አለው)
ጠቅላላ ዋጋ 1,570,240 ሲሆን
* ጠቅላላ 2.1 ከነ እጁ ከፍሎ 50% በባንክ ማያያዝ ይችላል የቤቱን
0913587955
ንግድ ቤቶች ጨረታ ውጤት ይፉ ሆነ
የ4ኛ ዙር የ40/60 የጋራ መኖሪያ ንግድ ቤቶች ጨረታ አንደኛ እና ሁለተኛ የወጡ ተጫራቾችን ስም ዝርዝር ይፍ ሆነ።
ሙሉውን ስም ዝርዝሩን ከታች ያለውን የቴሌግራም ሊንክ በመጫን ማግኘት ይችላሉ
https://fb.me/condoadis
____
በገጻችን የምናቀርባቸውን መረጃዎች በአማራጭነት በቴሌግራም ቻናላችን ለማግኘት ከታች ያለውን ሊንክ ይጫኑ።
👇👇👇👇👇
Fb.me/condoadis
እንዲሁም፦
www.condoaddis.com

4_5832645908151406075.pdf
2.5 MB
ንግድ ቤቶች ጨረታ ውጤት
የ4ኛ ዙር የ40/60 የጋራ መኖሪያ ንግድ ቤቶች ጨረታ አንደኛ እና ሁለተኛ የወጡ ተጫራቾችን ስም ዝርዝር ይፍ ሆነ
Fb.me/condoadis
የ4ኛ ዙር የ40/60 የጋራ መኖሪያ ንግድ ቤቶች ጨረታ አንደኛ እና ሁለተኛ የወጡ ተጫራቾችን ስም ዝርዝር ይፍ ሆነ
Fb.me/condoadis
ለ4ኛው ዙር የ40/60 የንግድ ሱቅ ጨረታ አሸናፊዎች የወጣ ማስታወቂያ
ኮርፖሬሽኑ 4ኛውን ዙር የ40/60 የጋራ መኖሪያ ንግድ ቤቶች በጨረታ አወዳድሮ መሸጡ ይታወቃል ።
በመሆኑም 1ኛ የሆናችሁ አሸናፊዎች ከታች በተቀመጠው የውል ማዋዋያ የጊዜ ሰሌዳ መሰረት ለ15 የስራ ቀናት ብቻ ቦሌ ክፍለ ከተማ ቅጥር ግቢ በሚገኘው አንድ ማእከል በአካል ቀርባችሁ እንድትዋዋሉ ኮርፖሬሽኑ ያሳስባል።
ተጨማሪ ያንብቡ👇👇

ለጋራ ህንፃ መ/ቤት/ህ/ሥራ/ማህበር በፍቃደኝነት ለተደራጅታችሁ ጥሪ ቀረበ
በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በቤቶች ልማትና አስተደዳር ቢሮ የ2005 ዓ.ም በ20/80 እና 40/60 የቤት ልማት ፕሮግራም ተመዝግባችሁ አሁን መንግስት ባመቻቸው የጋራ ህንፃ መ/ቤት/ህ/ሥራ/ማህበር በፍቃደኝነት ተደራጅታችሁ ቤት ለመገንባት የተመዝግባችሁና አሰፈላጊውን መረጃ አሟልታችሁ ስም ዝርዝራችሁ በግሩፕ ተደልድሎ ለህብረት ሥራ ማህበራት ኤጀንሲ የተላከ መሆኑ ይታወቃል።
ይሁንና ከየግሩፕ አስተባበሪዎች አድራሻቸውን ማግኘት ያልቻልን ተመዝጋቢዎች በሙሉ ከዚህ ቀደም በተደጋጋሚ ማስታወቂያዎች በአካል ቀርባችሁ መረጃ እንድትሰጡ ብትጠየቁ እና ቀርበው ሪፖርት እንድታደርጉ ብትባሉ ሪፖርት ያላደረጋችሁ አባላትን እና በተለያየ መልኩ ቅድመ ክፍያውን መክፈል አንችልም ያላችሁ የመተካካት ስራ በቢሮው በኩል እንዲሰራ በሚል ውሣኔ መሰረት ተቋሙ የሚከተሉትን ውሳኔዎች አስተላልፏል:-
1. B+G+9 የህንፃ ከፍታ ላይ 42 የነበረው የቡድን ድልድል ቡድን 1፣2እና 3 የታጠፈ መሆኑንና በነዚህ ቡድን የነበራችሁ ተመዝጋቢዎች ድልድሉን በማየት ወደ ተመደባችሁበት ቡድን አስተባባሪዎች ሪፖርት እንድታደርጉ፤
2. የ2B+G+13 የነበረው 15 ቡድን ባላችሁበት ሲሆን ተጠባባቂዎችን ሙሉ ለሙሉ በክፍት ቦታዎች ላይ በመደልደል የተሟላ መሆኑን፤
3. ተጠባባቂ የነበራችሁ ተመዝጋቢዎች 2B+G+13 ላይ ሙሉ ለሙሉ የተመደባችሁ በመሆኑ ስም ዝርዝርራችሁን በማየት ለቡድን አስተባባሪዎች ሪፖርት እንድታደርጉ በB+G+9 በተጠባባቂነት የነበራችሁ ዝርዝራችሁን በቅደም ተከተላችሁ መሠረት ፖስት የምናደረግ በመሆኑ ያልተመደባችሁ በትዕግስት በተጠባባቂነት እንድትቆዩ እናስታውቃለን፤
በመጨረሻም ከቢሮው እና ከህብረት ሥራ ማህበራት ኤጀንሲ ውጪ የሚለጠፉ ማስታወቂያዎችን መከተል እንደሌለባችሁ እና ቢሮው በህጋዊ መንገድ ኃላፊነት ወስዶ ከሚለቃቸው መረጃዎች ውጪ በተዛባ መረጃ እንዳትሳሳቱ እናሳስባለን ፡፡
የአዲስ አበባ ቤቶች ልማት እና አስተዳደር ቢሮ
ሙሉ ስማችሁን ከታች ባለው ሊንክ መመልከት ትችላላችሁ
👇👇
www.condoaddis.com/20042023-1