Condominuim Market in Addis Ababa
3.62K subscribers
2.34K photos
60 videos
10 files
1K links
በዚህ የቴሌግራም Chanel
ከ10,000 ተከታይ በላይ ባለው facebook page
በቀን እስከ 500 ሰው ጎብኚ ብለው condoaddis.etsecurities.com
በማስታወቂያ ክፍያ ቤትዎን እና መኪናዎን መሸጥ ፣ ማከራየት ይችላሉ ኮሚሽን መክፈል ለማይፈልጉ
buy ads here https://telega.io/c/condoaddis
0913587955
መረጃ ለመላክና ለጥያቄ
@antget1
Download Telegram
🎷አስቸኮይ የሚሸጥ ቅናሽ ቅናሽ ኮንዶሚንየም🎷
በኮዬ(2) ኮንደሚንየም ሳይት  ላይ  የሚገኝ
👉ፕሮጀክት 16
🎷ስፋት_ 67ካሜ
🎷ባለ_  1 መኝታ ቤት ባለ 2 የተከፈለ
🎷5ኛ - ወለል
🎷በመጠኑ  የተሰራ
🎷ይዞታ _ የእጣ
🎷ዋጋ _ 2,600,000
🎷ኮምሽን 2%
የሚሸጥ ወይም የሚከራይ ቤት መኪና መጋዘን ወይም ቦታ ከሎት ይደውሉልን ወይም ይፃፉልን።
    📞📞📞
📲📲0913565998
📲📲0913565998
1👍1
Condominuim Market in Addis Ababa pinned «https://t.me/Condoaddis_bot?start=_tgr_qTgAXGA2N2Nk»
የቴሌግራም መስራች ሀብቱን ለ100 ልጆቹ ለማውረስ ማቀዱን ገለጸ።

የቴሌግራም መስራች እና ዋና ስራ አስፈፃሚ ፓቨል ዱሮቭ ያለውን ሃብት ለ106 ልጆቹ በእኩል እንደሚያከፋፍል አስታውቋል።

ቢሊየነሩ ዱሮቭ ከተለያዩ ሶስት ሴቶች 6 ልጆችን የወለደ ሲሆን በዘር ፈሳሽ ልገሳ ደግሞ በ12 የተለያዩ ሃገራት የተወለዱ 100 ልጆች እንዳሉት ይፋ አድርጓል።

ዱሮቭ ከቴሌግራም ጋር በተያያዘ ብዙ ጊዜ ጥያቄ የሚነሳበት እንደሆነ ሲታወስ በቅርቡ በዚሁ ምክንያት በፈረንሳይ መታሰሩም ይታወሳል።

እንደ ፎርብስ ከሆነ ዱሮቭ አጠቃላይ ሃብቱ 17.1 ቢሊየን ዶላር ሲሆን ይህንን ሃብቱን ለልጆቹ በእኩል እንደሚያከፋፍል ለፈረንሳዩ የፖለቲካ መጽሔት ለ ፖይንት ተናግሯል።

ልጆቹ እንደ ማንኛውም ሰው እንዲያድጉ እፈልጋለሁ ያለው ዱሮቭ ልጆቹ የተሰጣችውን ሃብት የሚወስዱት በፈረንጆቹ ከሰኔ 19,2055 በኋላ ወይም የዛሬ 30 አመት መሆኑንም ገልጿል።

የ40 ዓመቱ ወጣት አሁን ኑዛዜውን ማሰፈር ያስፈለገበት ምክንያት ከስራው ጋር በተያያዘ ያለውን አደጋ በመገንዘብ እንደሆነ ያስረዳል። "ነጻነትን መደገፍ ኃያላን መንግሥታትን ጨምሮ በርካታ ጠላቶችን ያተርፍልሃል" ይላል።

ቴሌግራም አሁን ላይ ከአንድ ቢሊዮን በላይ ወርሃዊ ንቁ ተጠቃሚዎች አሉት።

Source: People , BBC
1
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
Forwarded from Paid Ads | Kelemat
ቤትዎን እና የስራ ቦታዎን ከሼይን እና አሊኤክስፕረስ በሚገኙ ውብ እቃዎች ማራኪ እና ውብ ያድርጉ።

Decorate your home and working places with classy items from Shein and AliExpress.

ቻናላችንን በመቀላቀል ያሉንን እቃዎች ይመልከቱ | Join our channel

👇

https://t.me/Medamart
https://t.me/Medamart
https://t.me/Medamart
Forwarded from ET Securities (G Y)
ሰበር፡ የገዳ ባንክ በኢትዮጵያ ሰነደመዋለንዋይ ገበያ (ESX) ላይ ተዘረዘረ!

ገዳ ባንክ በኢትዮጵያ ሰነደመዋለንዋይ ገበያ  (ESX) ላይ በይፋ የተዘረዘረ ሁለተኛው ባንክ ሆኗል። ባንኩ 1.23 ሚሊዮን የ አክሲዮኖችን በገበያው ላይ በማቅረብ፣ ለኢትዮጵያ አዲስ ለሆነው የካፒታል ገበያ ባንኮች ያላቸውን እምነት አሳይቷል።

ይህ ዝርዝር አዲስ ገንዘብ ለማሰባሰብ ያለመ ሳይሆን፣ ነባር ባለአክሲዮኖች የአክሲዮናቸውን ፈሳሽነት (liquidity) እንዲያገኙ እና የገበያውን ታይነት ከፍ እንዲል ለማድረግ ነው።

የ ESX ዋና ሥራ አስፈፃሚ አቶ ጥላሁን ካሳሁን “ይህ የገበያው ውጤታማነት ማሳያ ነው፤ እምነት እየገነባን ነው” ብለዋል።

ገዳ ባንክ በ2021 ተመስርቶ በ2022 ሥራ የጀመረ ሲሆን፣ እ.ኤ.አ. በ2023/24 የ115 ሚሊዮን ብር የተጣራ ትርፍ አግኝቷል። አጠቃላይ ንብረቱም ከ6.1 ቢሊዮን ብር በላይ ደርሷል።

የባንኩ ዋና ሥራ አስፈፃሚ አቶ ወልዴ ቡልቶ ይህንን ዝርዝር “ለባንኩ ብቻ ሳይሆን ለመላው የፋይናንስ ሥርዓት ትልቅ ምዕራፍ ነው” ሲሉ ገልፀውታል።

የቦርድ ሰብሳቢው አቶ ሀሰን ሁሴን በበኩላቸው “እያደግን ብቻ ሳይሆን ይበልጥ ግልፅና ተጠያቂ እየሆንን ነው” ብለዋል።
5
Forwarded from Paid Ads | Kelemat
ስለ ኢትዮጵያ ኢኮኖሚ እና ባንኮችን በተመለከተ አዳዲስ እና የተብራሩ ዜናዎችን በየቀኑ ይፈልጋሉ?

ይህንን ቻናል Subscriber በማድረግ ራስዎን ያዘምኑ፡፡
👇

https://t.me/girum_x_links
https://t.me/girum_x_links
1
በአማራጭ ቴክኖሎጂ ግንባታዎችን የሚያከናውኑ የስራ ተቋራጮችን ለመጋበዝ የወጣ የጥሪ ማስታወቂያ
2
Forwarded from Paid Ads | Kelemat
በአንድ ወር ግዜ እንግሊዘኛ እና አረቢኛ ማንበብ መጀመር ይፈልጋሉ ?

በዚህ ኮርስ በአንድ ወር ውስጥ ከፍተኛ ለውጥ ያመጣሉ።

ይህ ኮርስ ለጀማሪ ተማሪዎች በጥንቃቄ የተዘጋጀ ሲሆን ብቃት ባላቸው መምህራን የሚሰጥ ነው፡፡

ምዝገባው ሊጠናቀቅ የቀሩት ሁለት ቀናት ናቸው ፈጥነው ይመዝገቡ ።

ለመመዝገብ ይህን ሊንክ ይጠቀሙ => @brrin19
1
*የሽያጭ መረጃ*
👇👇👇👇👇👇👇👇
ጀሞ ሳይት ላይ ለሚፈልጉ ደንበኞቻችን:-

        Studio
👇👇👇👇👇👇👇
1. ስፍት - 24 ካሬ
    🔷ወለል-2ኛ ላይ
    🔷ዋጋ=2,00,000ብር
2-ስፍት- 27 ካሬ
     🔷ወለል -4ኛ ላይ
     🔷ዋጋ=2,200,000 ብር
3-ስፍት- 27 ካሬ
     🔷ወለል -2ኛ ላይ
     🔷ዋጋ=2,250,000 ብር

4- ስፍት-31 ካሬ
      🔷ወለል-3ኛ ላይ
      🔷ፓርቲሽን እንደ ባለ 1 መኝታ የተከፍፈለ ነው
    🔷ዋጋ =2,700,000 ብር

3.ስፍት- 31 ካሬ
     🔷ወለል-4ኛ ላይ
     🔷 ፓርቲሽን የተሰራ
     🔷 በጣሞ ፅድት ብሎ የተሰራ
     🔷ዋጋ=2,500,000 ብር

       ባለ-1-መኝታ
👇👇👇👇👇👇
1.ስፍት- 37 ካሬ
     🔷ወለል -3ኛ ላይ
     🔷ሙሉ ሴራሚክ የተሰራ
     🔷በጣም ቆንጆ ቤት
     🔷ዋጋ=3,300,000 ብር

2.ስፍት- 37 ካሬ
     🔷ወለል -4ኛ ላይ
     🔷ሙሉ ታይልስ የተሰራ
     🔷በጣም ቆንጆ ቤት
     🔷ዋጋ=3,100,000 ብር

3. ስፍት- 40 ካሬ
     🔷 ወለል -2ኛ ላይ
     🔷 ሙሉ ሴራሚክ የተሰራ
     🔷ዋጋ=3,500,000 ብር
4.ስፍት- 40 ካሬ (ጥግ ላይ )
     🔷ወለል -1ኛ ላይ
     🔷ሙሉ ሴራሚክ
     🔷በጣም ቆንጆ ቤት
     🔷ዋጋ=3,600,000 ብር
4.ስፍት- 43 ካሬ
     🔷ወለል-1ኛ ላይ
     🔷ሙሉ ሴራሚክስ የተሰራ
     🔷በጣም ቆንጆ ቤት
     🔷ዋጋ=3,900,000 ብር

5. ስፍት- 46 ካሬ
     🔷 ወለል -3ኛ ላይ
     🔷 ሙሉ  ሴራሚክ የተስራ
     🔷ጅብስም ቦርድ የተስራ
     🔷ዋጋ=4,000,000 ብር

4.ስፍት- 47 ካሬ (Jemo3)
    🔷 ወለል -3ኛ ላይ
    🔷 ሙሉ ታይልስ የተሰራ
    🔷በጣም  ቆንጆ ቤት
    🔷ዋጋ=3,600,000 ብር

         ባለ-2-መኝታ

1.ስፍት- 64 ካሬ
    🔷 ወለል- 3ኛ ላይ
    🔷ሙሉ ሴራሚክ
    🔷በጣም ፅድት ብሎ የተሰራ 
    🔷ዋጋ=5,400,000 ብር

2.ስፍት- 62 ካሬ
    🔷ወለል- 00 ላይ
    🔷ሙሉ ታይልስ የተሰራ
    🔷በጣም ቆንጆ ቤት
    🔷ዋጋ=5,400,000 ብር
3.ስፍት- 66 ካሬ
    🔷 ወለል -3ኛ ላይ
     🔷 ሙሉ ታይልስ ነው
     🔷በጣም ቆንጆ  ቤት ነው
     🔷ዋጋ= 5,500,000 ብር

4. ስፍት- 72 ካሬ
    🔷ወለል -3ኛ ላይ
    🔷ሙሉ ሴራሚክ የተሰራ
    🔷በጣም  የተሰራ ቤት
    🔷ዋጋ=6,200,000 ብር
5. ስፍት- 72 ካሬ
    🔷ወለል -2ኛ ላይ
    🔷ዘመናዊ ሁኖ የተሰራ
    🔷በጣም  የተሰራ ቤት
    🔷ዋጋ=6,800,000 ብር
5 ስፍት- 72 ካሬ
    🔷 ወለል -4ኛ ላይ
    🔷ሙሉ ሴራሚክስ & ቦርድ የተሰራ
    🔷በጣም  የተሰራ ቤት
    🔷ዋጋ=5,500,000 ብር


        ባለ-3-መኝታ

1.ስፍት- 76 ካሬ
    🔷 ወለል -3ኛ ላይ
    🔷 ኪችን እና ሽንት ቤት ሴራሚክ፡ ቻክ ፉሬም የተሰራ
    🔷በጣም  ቆንጆ ቤት
    🔷ዋጋ=6,500,000 ብር

2. ስፍት- 76  ካሬ
     🔷 ወለል -4ኛ ላይ
     🔷በጣም  ቆንጆ ቤት
     🔷ዋጋ=5,000,000 ብር

3. ስፍት- 76  ካሬ
     🔷ወለል-00/ግራውንድ  ላይ
     🔷 ሙሉ ሴራሚክ የተሰራ
     🔷በጣም  ዘመናዊ ቤት
     🔷ዋጋ=7,000,000 ብር
4. ስፍት- 81 ካሬ
     🔷 ወለል-00/ግራውንድ ላይ
     🔷 ሙሉ ታይልስ የተሰራ
     🔷በጣም ቆንጆ ቤት
     🔷ዋጋ=7,000,000 ብር
5. ስፍት- 103 ካሬ (Jemo2)
     🔷 ወለል -3ኛ ላይ
     🔷 ሙሉ ሴራሚክ የተሰራ
     🔷በጣም  የተሰራ ቤት
     🔷ዋጋ=5,600,000 ብር
    📞📞  09-15-85-38-15
    📞📞   09-20-14-65-20
6