Condominuim Market in Addis Ababa
3.62K subscribers
2.34K photos
60 videos
10 files
1K links
በዚህ የቴሌግራም Chanel
ከ10,000 ተከታይ በላይ ባለው facebook page
በቀን እስከ 500 ሰው ጎብኚ ብለው condoaddis.etsecurities.com
በማስታወቂያ ክፍያ ቤትዎን እና መኪናዎን መሸጥ ፣ ማከራየት ይችላሉ ኮሚሽን መክፈል ለማይፈልጉ
buy ads here https://telega.io/c/condoaddis
0913587955
መረጃ ለመላክና ለጥያቄ
@antget1
Download Telegram
ቦሌ አራብሳ ባለ3 መኝታ 20/80 ኮንዶሚኒየም ሽያጭ

     ስፋት - 113 ካሬ
     ደረጃ - 6ኛ ፎቅ
     ባለ2 መኝታ
     አሪፍ ቦታ ለመኖሪያ ምቹ የሆነ
     የስራ ሁኔታ -  ሙሉ ሴራሚክ
     በባንክ ለሚገዙም ይሆናል
     ዲጅታል ካርታ ያለው ስም መዞር የሚችል
     ዋጋ 4,900,000 
==============
==============
ለበለጠ መረጃ
📞 0922774270 / 0924244065
4👍2
🎷አስቸኮይ የሚሸጥ ቅናሽ ቅናሽ ኮንዶሚንየም🎷
በኮዬ(2) ኮንደሚንየም ሳይት  ላይ  የሚገኝ
👉ፕሮጀክት 16
🎷ስፋት_ 67ካሜ
🎷ባለ_  1 መኝታ ቤት ባለ 2 የተከፈለ
🎷5ኛ - ወለል
🎷በመጠኑ  የተሰራ
🎷ይዞታ _ የእጣ
🎷ዋጋ _ 2,600,000
🎷ኮምሽን 2%
የሚሸጥ ወይም የሚከራይ ቤት መኪና መጋዘን ወይም ቦታ ከሎት ይደውሉልን ወይም ይፃፉልን።
    📞📞📞
📲📲0913565998
📲📲0913565998
1👍1
Condominuim Market in Addis Ababa pinned «https://t.me/Condoaddis_bot?start=_tgr_qTgAXGA2N2Nk»
የቴሌግራም መስራች ሀብቱን ለ100 ልጆቹ ለማውረስ ማቀዱን ገለጸ።

የቴሌግራም መስራች እና ዋና ስራ አስፈፃሚ ፓቨል ዱሮቭ ያለውን ሃብት ለ106 ልጆቹ በእኩል እንደሚያከፋፍል አስታውቋል።

ቢሊየነሩ ዱሮቭ ከተለያዩ ሶስት ሴቶች 6 ልጆችን የወለደ ሲሆን በዘር ፈሳሽ ልገሳ ደግሞ በ12 የተለያዩ ሃገራት የተወለዱ 100 ልጆች እንዳሉት ይፋ አድርጓል።

ዱሮቭ ከቴሌግራም ጋር በተያያዘ ብዙ ጊዜ ጥያቄ የሚነሳበት እንደሆነ ሲታወስ በቅርቡ በዚሁ ምክንያት በፈረንሳይ መታሰሩም ይታወሳል።

እንደ ፎርብስ ከሆነ ዱሮቭ አጠቃላይ ሃብቱ 17.1 ቢሊየን ዶላር ሲሆን ይህንን ሃብቱን ለልጆቹ በእኩል እንደሚያከፋፍል ለፈረንሳዩ የፖለቲካ መጽሔት ለ ፖይንት ተናግሯል።

ልጆቹ እንደ ማንኛውም ሰው እንዲያድጉ እፈልጋለሁ ያለው ዱሮቭ ልጆቹ የተሰጣችውን ሃብት የሚወስዱት በፈረንጆቹ ከሰኔ 19,2055 በኋላ ወይም የዛሬ 30 አመት መሆኑንም ገልጿል።

የ40 ዓመቱ ወጣት አሁን ኑዛዜውን ማሰፈር ያስፈለገበት ምክንያት ከስራው ጋር በተያያዘ ያለውን አደጋ በመገንዘብ እንደሆነ ያስረዳል። "ነጻነትን መደገፍ ኃያላን መንግሥታትን ጨምሮ በርካታ ጠላቶችን ያተርፍልሃል" ይላል።

ቴሌግራም አሁን ላይ ከአንድ ቢሊዮን በላይ ወርሃዊ ንቁ ተጠቃሚዎች አሉት።

Source: People , BBC
1