Forwarded from CS_ETHIOPIA
# ✅ ANSWER KEY (After All Questions)
1. B
2. C
3. B
4. D
5. B
6. C
7. B
8. C
9. B
10. B
11. B
12. A
13. C
14. B
15. C
16. B
17. C
18. C
19. D
20. B
21. C
22. B
23. B
24. C
25. C
26. B
27. C
28. C
29. C
30. C
31. B
32. B
33. B
34. B
35. B
36. B
37. B
38. C
39. C
40. B
41. B
42. C
43. B
44. B
45. B
46. B
47. B
48. B
49. B
50. C
1. B
2. C
3. B
4. D
5. B
6. C
7. B
8. C
9. B
10. B
11. B
12. A
13. C
14. B
15. C
16. B
17. C
18. C
19. D
20. B
21. C
22. B
23. B
24. C
25. C
26. B
27. C
28. C
29. C
30. C
31. B
32. B
33. B
34. B
35. B
36. B
37. B
38. C
39. C
40. B
41. B
42. C
43. B
44. B
45. B
46. B
47. B
48. B
49. B
50. C
❤1
Forwarded from Ministry Of Education News
ለ2018 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል የመልቀቂያ ፈተና የኦንላይን ልምምድ ያድርጉ!
የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት የ2018 ትምህርት ዘመን 12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ መልቀቂያ ተፈታኞች ፈተና የሚለማመዱበት አድራሻ ይፋ አድርጓል።
ተፈታኞች በተደለደሉበት ክልል ወይም ከተማ አስተዳደር ትይዩ ያለውን ሊንክ በመጠቀም፣ User Name በሚለው ላይ የፈተና አዳራሽ መግቢያ ካርድ ላይ ያለውን አድሚሽን ቁጥር በማስገባት እና Password በሚለው ላይ 1234 በማስገባት በዴስክቶፕ ኮምፒውተር፣ በላፕቶፕ፣ በታብሌት፣ በስልክ እና በመሰል የኤልክትሮኒክስ መሳሪያዎች ማንኛውንም አይነት የኢንተርኔት አማራጭ በመጠቀም ከነገ ግንቦት 07/2018 ዓ.ም ጠዋት 3፡00 ሰዓት ጀምሮ እስከፈተናው ድረስ መለማመመድ እንደሚችሉ ተገልጿል።
🔗 URL Address
🔢 . exam1.ethernet.edu.et
🔢 . exam2.ethernet.edu.et
🔢 . exam3.ethernet.edu.et
🔢 . exam4.ethernet.edu.et
ትምህርት ሚኒስቴር💠
🔴 ተጨማሪ ትምህርታዊ መረጃ ለማግኘት ቻናላችን ይቀላቀሉ
✈️ https://t.me/Tmhrt_Minister
✈️ https://t.me/Tmhrt_Minister
የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት የ2018 ትምህርት ዘመን 12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ መልቀቂያ ተፈታኞች ፈተና የሚለማመዱበት አድራሻ ይፋ አድርጓል።
ተፈታኞች በተደለደሉበት ክልል ወይም ከተማ አስተዳደር ትይዩ ያለውን ሊንክ በመጠቀም፣ User Name በሚለው ላይ የፈተና አዳራሽ መግቢያ ካርድ ላይ ያለውን አድሚሽን ቁጥር በማስገባት እና Password በሚለው ላይ 1234 በማስገባት በዴስክቶፕ ኮምፒውተር፣ በላፕቶፕ፣ በታብሌት፣ በስልክ እና በመሰል የኤልክትሮኒክስ መሳሪያዎች ማንኛውንም አይነት የኢንተርኔት አማራጭ በመጠቀም ከነገ ግንቦት 07/2018 ዓ.ም ጠዋት 3፡00 ሰዓት ጀምሮ እስከፈተናው ድረስ መለማመመድ እንደሚችሉ ተገልጿል።
ትምህርት ሚኒስቴር
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
Forwarded from FDRE Defense Force - የኢፌዴሪ መከላከያ ሠራዊት
የኢፌዴሪ አየር ኃይል የምልመላ ማስታወቂያ
በሀገር መከላከያ ሚኒስቴር የኢፌዴሪ አየር ኃይል፤ በተዋጊ አውሮፕላን አብራሪነት እና በቴክኒሽያንነት የሙያ ዘርፎች ፍላጎት ያላቸውንና የምልመላ መስፈርቱን የሚያሟሉ ወጣቶችን መልምሎ ለማሰልጠን ይፈልጋል።
✅ አጠቃላይ መመዘኛዎች
• ዜግነት ኢትዮጵያዊ የሆኑ፤
• ለኢፌዴሪ ሕገ-መንግሥት ተገዥ የሆኑ፤
• መልካም ሥነ-ምግባር ያላቸው፣
• በውትድርና ለማገልገልና ሙያው የሚጠይቀውን ሥልጠና ለመውሰድ ፍቃደኛ የሆኑ፤
• የወንጀል ጥፋት ሪከርድ የሌለባቸው ለመሆኑ ከትውልድ ቦታቸው ወይም ከሚኖሩበት አካባቢ ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ፤
• ሙሉ ጤንነት ያላቸውና የሕክምና ምርመራ ለመውሰድ ፍቃደኛ የሆኑ፤
• ከዚህ በፊት በውትድርና ወይም በፖሊስነት ያልሰሩና የማንኛውም የፖለቲካ ድርጅት አባል ያልሆኑ እንዲሁም ትዳር ያልመሰረቱ።
✅ ለትምህርትና ሌሎች መመዘኛዎች
ለተዋጊ አውሮፕላን አብራሪነት የምልመላ መስፈርቶች
• የተፈጥሮ ሳይንስ ተማሪ ሆነው ከ2015-2017 የትምህርት ዘመን የ12ኛ ክፍል ፈተና ወስደው አጠቃላይ ውጤት 350 እና ከዚያ በላይ ያላቸው፤
• በእንግሊዝኛ፣ በሂሳብ እና በፊዚክስ ትምህርቶች አማካይ ውጤት 50% እና ከዚያ በላይ ያላቸው፤
• እድሜ ከ18-22 ዓመት፣ ቁመት አንድ ሜትር ከ65 እና ከዚያ በላይ እንዲሁም ክብደት ከ50-65 ኪሎግራም የሆኑ።
✅ ለቴክኒሽያንነት የምልመላ መስፈርቶች
• የተፈጥሮ ሳይንስ ተማሪ ሆነው በ2015-2017 ዓ/ም የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና ወስደው አጠቃላይ ውጤት 200 እና ከዚያ በላይ ያላቸው፤
• እድሜያቸው ከ25 ዓመት ያልበለጠ፣ ቁመታቸው 1.65 ሜትር እና ክብደታቸው ከ50-65 ኪሎ ግራም የሆኑ።
✅ ለአጫጭር ኮርስ ሰልጣኞች የመመልመያ መስፈርቶች
• በመጀመሪያ ዲግሪ በሜካኒካል፣ በኤሌክትሪካልና በኮምፒውተር የሙያ ዘርፎች የተመረቁ፤ እንዲሁም በተለያዩ የቴክኒክ ሙያዎች በደረጃ 4 እና በደረጃ 5 ተረምቀው የሲኦሲ ምዘና ውጤት ያላቸው፤
• እድሜ ከ27 ዓመት ያልበለጡና ቁመት 1 ሜትር ከ65 የሆኑ።
✅ የሙያ አይነቶቹን ሙሉ ዝርዝር በየምዝገባ ጣቢያዎቹ የማስታወቂያ ሰሌዳ ላይ መመልከት የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን።
✅ መስፈርቱን የምታሟሉ ተወዳዳሪዎች የ8ኛ እና 12ኛ ክፍል ማስረጃዎቻችሁን ኦርጅናልና ፎቶ ኮፒ በመያዝ ቀርባችሁ መመዝገብ የምትችሉ ሲሆን፤ በአየር ኃይል አካዳሚ የሚሰጠውን የመግቢያ ፈተና ማለፍ ይጠበቅባችኋል።
✅ ምዝገባ የሚካሄድባቸው የክልል ከተሞች
• ትግራይ ክልል - መቀሌ
• አፋር ክልል - ሠመራ
• አማራ ክልል - ባህርዳር ፣ጎንደር ፣ ደሴ፣ ደብረብርሃን
• ኦሮሚያ ክልል - አዳማ፣ ቢሾፍቱ ፣ባሌጎባ፣ አሰላ ሻሸመኔ ፣ነቀምት፣ አምቦ፣ ጅማ ፣መቱ፣ ወሊሶ ፣ፊቼ፣ ሸገርሲቲ፤
• ሶማሌ ክልል - ጅግጅጋ
• ቤኒሻንጉል ጉምዝ ክልል - አሶሳ
• ጋምቤላ ክልል - ጋምቤላ
• ሲዳማ ክልል - ሃዋሳ
• ደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ክልል - ቦንጋ
• ማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል - ሆስአና
• ደቡብ ኢትዮጵያ ክልል - ወላይታ ሶዶ
• የድሬዳዋ ከተማ መስተዳደር - ድሬዳዋ
• ሀረሪ ክልል - ሀረር
• የአዲስ አበባ ከተማ መስተዳደር - አዲስ አበባ
✅ ምዝገባ የሚካሄድባቸው ቦታዎች - በሁሉም የክልል የዞንና የወረዳ ፀጥታ ቢሮዎች ይሆናል።
በኢፌዴሪ መከላከያ ሚኒስቴር የአየር ኃይል ጠቅላይ መምሪያ
የኢፌዴሪ መከላከያ ሠራዊት ድረ-ገፅ
https://dfmc.mod.gov.et/
የኢፌዴሪ መከላከያ ሠራዊት ዩቲዩብ
https://youtube.com/@fdredefenseforce-9629?si=Av-sDKCopw1FfTW2
የኢፌዴሪ መከላከያ ሠራዊት ቴሌግራም
https://t.me/+E_EOiTY9eq85ODI0
የኢፌዴሪ መከላከያ ሠራዊት ፌስቡክ
https://www.facebook.com/fdredefense.official

Telegram
FDRE Defense Force - የኢፌዴሪ መከላከያ ሠራዊት
# ቁልፍ እሴቶች
1, ከራስ በፊት ለህዝብና ለሀገር ጥቅም፣
2, ምንጊዜም የተሟላ ስብዕና፣
3, ያልተሸራረፈ ዲሞክራሲያዊ አስተሳሰብ፣
4, በማንኛውም ግዳጅ ወይም ተግባር የላቀ ውጤት።
1, ከራስ በፊት ለህዝብና ለሀገር ጥቅም፣
2, ምንጊዜም የተሟላ ስብዕና፣
3, ያልተሸራረፈ ዲሞክራሲያዊ አስተሳሰብ፣
4, በማንኛውም ግዳጅ ወይም ተግባር የላቀ ውጤት።
❤2🔥1
ሰላም ቤተሰብ
እንደዚህ አይነት ሊንክ እየተላከ ነው ፣ ከጓደኞቻችሁም ሆነ ከማንም ቢላክ በፍፁም እንዳትከፍቱን ፣ መጥለፊያ መንገድ ነው ። እንዳትታለሉ ።

Forwarded from Abren Endeg
Microsoft Office visio 2010 64 bit.zip
526.6 MB
Microsoft Visio 2007 እና 2010 👆 በጠየቃችሁኝ መሰረት ይሄው ዳውንሎድ አድርጋችሁ መጠቀም ትችላላችሁ ።
ስለ አጠቃቀሙ እና Network Design እንዲሰራላችሁ የምትፈልጉ በኮሜንት ይሰራልን እያላችሁ ፃፉ ።
ሌላው ሞዴል ጥያቄዎችን እና አንዳድን አስተማሪ ቪዲዮዎችን መስራት እምትችሉ እና ልምድ ያላችሁ በውስጥ በ✅ @asistab1 አናግሩኝ።
ስለ አጠቃቀሙ እና Network Design እንዲሰራላችሁ የምትፈልጉ በኮሜንት ይሰራልን እያላችሁ ፃፉ ።
ሌላው ሞዴል ጥያቄዎችን እና አንዳድን አስተማሪ ቪዲዮዎችን መስራት እምትችሉ እና ልምድ ያላችሁ በውስጥ በ
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
Computer Knowledge:
1. Convert the decimal number 231 into its binary equivalent. Select the correct answer from the list below.
11110010
11011011
11110110
11100111
11100101
11101110
2. Convert the binary number 10111010 into its hexadecimal equivalent. Select the correct answer from the list below.
85
90
BA
A1
B3
1C
3. The failure rate in a certain brand of network interface card has been determined to be 15%. How many cards could be expected to fail in a company that has 80 of the cards installed?
8
10
12
15
4. A local real estate company can have its 25 computer systems upgraded for $1000. If the company chooses only to upgrade 10 systems, how much will the upgrade cost if the same rate is used?
$100
$200
$400
$500
$600
5. Considering the average capacity of storage device media, drag the storage media on the left to the capacity list on the right.
6. Which two devices provide permanent data storage? (Choose two.)
Blu-Ray disc
hard drive
keyboard
monitor
RAM
7. If a technician uses an average of 2 cans of compressed air per week for cleaning, how many cans should be ordered for 8 technicians over the next 10 weeks?
16
20
80
160
200
8. What is a function of the BIOS?
enables a computer to connect to a network
provides temporary data storage for the CPU
performs a power-on self test of internal components
provides graphic capabilities for games and applications
9. Match the form of network communication with its description. (Not all options are used.)
Question and Answer:
10. Refer to the exhibit. Match the port to the associated letter shown in the exhibit. (Not all options are used.)
Question:
Answer:
11. Which is a characteristic of the Internet?
It is not centrally governed.
It uses only physical addresses.
It uses private IP addressing.
It is localized to specific geographic locations.
Explanation: The Internet is a global system of interconnected computer networks that has no central governance. It is not limited to geographic boundaries and uses static public IP addresses for communication.
12. Match the icon to its likely associated use. (Not all options are used.)
13. Which command can be used to test connectivity between two computers that are attached to a network?
ipconfig
ping
winipcfg
ifconfig
nbtstst -s
14. A person-hour is the amount of work that the average worker can do in one hour. It is anticipated that a company-wide system upgrade will take approximately 60 person-hours to complete. How long will it take five technicians to perform the refresh?
5 hours
8 hours
10 hours
12 hours
15. Match the application with the correct compressed files format. (Not all options are used.)
Question:
Match the application with the correct compressed files formatAnswer:
16. Which type of connector does a network interface card use?
DIN
PS-2
RJ-11
RJ-45
17. A user is having problems accessing the Internet. The command ping www.cisco.com fails. However, pinging the IP address of cisco.com with the command ping 198.133.219.25 is successful. What is the problem?
The web server is down.
The default gateway is incorrect.
There is a problem with DNS.
The address of the ARP cache is incorrect.
18. Which option shows the proper notation for an IPv6 address?
2001,0db8,3c55,0015,abcd,ff13
2001-0db8-3c55-0015-abcd-ff13
2001.0db8.3c55.0015.abcd.ff13
2001:0db8:3c55:0015::abcd:ff13
19. What is the purpose of the routing process?
to encapsulate data that is used to communicate across a network
to select the paths that are used to direct traffic to destination networks
to convert a URL name into an IP address
to provide secure Internet file transfer
to forward traffic on the basis of MAC addresses
20. Which device should be used for enabling a host to communicate with another host on a different network?
switch
hub
router
host
21. A home user is looking for an ISP connection that provides high speed digital transmission over regular phone lines. What ISP connection type should be used?

DSL
dial-up
satellite
cell modem
cable modem
Explanation: DSL is the best technology to use over existing phone lines. A lot of ISPs have a lookup on their website where you can enter your phone number and see if they can offer you service.
22. A company is expanding its business to other countries. All branch offices must remain connected to corporate headquarters at all times. Which network technology is required to support this requirement?
LAN
MAN
WAN
WLAN
Explanation: A local-area network (LAN) normally connects end users and network resources over a limited geographic area using Ethernet technology. A wireless LAN (WLAN) serves the same purpose as a LAN but uses wireless technologies. A metropolitan-area network (MAN) spans a larger geographic area such as a city, and a wide-area network (WAN) connects networks together over a large geographic area. WANs can span cities, countries, or the globe.
23. Why would a network administrator use the tracert utility?
to determine the active TCP connections on a PC
to check information about a DNS name in the DNS server
to identify where a packet was lost or delayed on a network
to display the IP address, default gateway, and DNS server address for a PC
24. Which basic process is used to select the best path for forwarding data?
routing
switching
addressing
encapsulation
25. Which wireless security procedure should be used to hide the WLAN ID from wireless clients?
Configure WEP only on the access point.
Install WAP on the wireless clients.
Configure MAC address filtering on the access point.
Disable the broadcast of the SSID on the access point.
Decrease the antenna spectrum on each wireless client.
26. What is the purpose of having a converged network?
to provide high speed connectivity to all end devices
to make sure that all types of data packets will be treated equally
to achieve fault tolerance and high availability of data network infrastructure devices
to reduce the cost of deploying and maintaining the communication infrastructure
Explanation: With the development of technology, companies can now consolidate disparate networks onto one platform called a converged network. In a converged network, voice, video, and data travel over the same network, thus eliminating the need to create and maintain separate networks. This also reduces the costs associated with providing and maintaining the communication network infrastructure.
27. Refer to the exhibit. Consider the IP address configuration shown from PC1. What is a description of the default gateway address?
It is the IP address of the Router1 interface that connects the company to the Internet.
It is the IP address of the Router1 interface that connects the PC1 LAN to Router1.
It is the IP address of Switch1 that connects PC1 to other devices on the same LAN.
It is the IP address of the ISP network device located in the cloud.
Explanation: The default gateway is used to route packets destined for remote networks. The default gateway IP address is the address of the first Layer 3 device (the router interface) that connects to the same network.
28. Which technology provides a solution to IPv4 address depletion by allowing multiple devices to share one public IP address?
ARP
DNS
NAT
SMB
DHCP
HTTP
Explanation: Network Address Translation (NAT) is a technology implemented within IPv4 networks. One application of NAT is to use a few public IP addresses to be shared by many internal network hosts which use private IP addresses. NAT removes the need for public addresses for every internal host. It therefore provides a solution to slow down the IPv4 address depletion.
29. Which subnet would include the address 192.168.1.96 as a usable host address?
192.168.1.64/26
192.168.1.32/27
192.168.1.32/28
192.168.1.64/29
30. A technician uses the ping 127.0.0.1 command. What is the technician testing?

የቀለም ቃናቸውን ለማስተካከል ወይም ቪዲዮዎችን ለመስራት እንደ CapCut Pro, Canva Pro, Spotify ያሉ አፕሊኬሽኖችን በገንዘብ ከመግዛት ይልቅ፣ የተለያዩ የቴሌግራም ቻናሎች ላይ "Modded" ወይም "Cracked" APK (የተሰበሩ/ቪአይፒያቸው በነጻ የተከፈቱ አፖችን) አውርደው ይጠቀማሉ?
እነዚህን አፖች በነጻ ያሻሻሏቸው አካላት በበጎ ፈቃድ እንዳላደረጉትና ትልቅ ወጥመድ እንደደበቁባቸው ያውቃሉ? አደጋውን በአጭሩ እንይ፦
🔍 Trojan Horse (የፈረስ ጭንብል የለበሰው ቫይረስ)
የሳይበር ሌቦች የእውነተኛውን አፕሊኬሽን ኮድ በመስበር የክፍያ ገጹን ያጠፉታል። ነገር ግን አፑን መልሰው ለሰዎች ከመልቀቃቸው በፊት፣ በውስጡ እኛ የማናየውን አደገኛ ቫይረስ ይጨምሩበታል። ይህ አሰራር በሳይበር ደህንነት Trojan Horse ይባላል።
🎭 ማታለያው፦ አፕሊኬሽኑን ስልካችሁ ላይ ጭናችሁ ስትከፍቱት በትክክል ይሰራል። የፈለጋችሁትን የቪአይፒ ፊቸር በነጻ ትጠቀማላችሁ።
😈 ድብቁ ሴራ፦ እናንተ አፑን ተጠቅማችሁ ስትዘጉት፣ በጀርባ ያለው ቫይረስ ስራውን ይጀምራል። የእርስዎን የካሜራ ፈቃድ፣ ማይክሮፎን እና የኤስኤምኤስ (SMS) መልዕክቶችን በድብቅ ይቆጣጠራል።
🛠 ራሳችንን እንዴት እንጠብቅ?
1️⃣ ከተሻሻሉ አፖች (Modded APKs) መራቅ፦ "Pro Version Free" እየተባሉ በተለያዩ የቴሌግራም ቻናሎች እና ድረ-ገጾች ላይ የሚለቀቁ የኤፒኬ (APK) ፋይሎችን ፍጹም ስልካችሁ ላይ አትጫኑ። 2️⃣ Play Protectን ማብራት፦ በስልካችሁ ላይ ወደ Google Play Store ➡️ Profile ➡️ Play Protect በመግባት የበራ መሆኑን ያረጋግጡ። ይህ ሲስተም በስልካችሁ ላይ ያሉ አደገኛ የትሮጃን ቫይረሶችን ይፈልጋል። 3️⃣ ነጻ አማራጮችን መጠቀም፦ ለአደጋ እራስን አሳልፎ ከመስጠት ይልቅ፣ ኦፊሴላዊ የሆኑና ሙሉ በሙሉ ነጻ የሆኑ አማራጭ አፖችን (Open Source Apps) ፈልጎ መጠቀም ይመረጣል።
የቴክኖሎጂ ደህንነት እውቀት ራስን ከመጸጸት ያድናል! ይህንን መረጃ ለወዳጅዎ ሼር በማድረግ ከድብቅ ቫይረሶች ይጠብቋቸው። 🛡️

🚨 ዋናው አደጋ፦ እነዚህ አፖች እናንተ ስልካችሁ ላይ የምትተይቡትን ማንኛውንም ፓስወርድ መመዝገብ (Keylogging) ይችላሉ። በዚህም ምክንያት የእርስዎ የባንክ አካውንት ፓስወርድ፣ የቴሌግራም መግቢያ ኮድ እና የግል ፎቶዎችዎ በቀላሉ ለሌቦች ይጋለጣሉ።