Computer Knowledge
446 subscribers
600 photos
10 videos
621 files
202 links
This channel hardware and software All question's & Answer are computer knowledge related.📝💻
Download Telegram
Download the above two files

1. put them in the same folder and run Office1365 setup.cmd
ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች እንኳን ለፋሲካ በዓል በሰላም አደረሳችሁ!
M Tech
👍2
Forwarded from Abren Endeg
Microsoft Office visio 2010 64 bit.zip
526.6 MB
Microsoft Visio 2007 እና 2010 👆 በጠየቃችሁኝ መሰረት ይሄው ዳውንሎድ አድርጋችሁ መጠቀም ትችላላችሁ ።

ስለ አጠቃቀሙ እና Network Design እንዲሰራላችሁ የምትፈልጉ በኮሜንት ይሰራልን እያላችሁ ፃፉ ።

ሌላው ሞዴል ጥያቄዎችን እና አንዳድን አስተማሪ ቪዲዮዎችን መስራት እምትችሉ እና ልምድ ያላችሁ በውስጥ በ ✅@asistab1 አናግሩኝ።
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
Forwarded from Abren Endeg
new dpack lan.zip
527.3 MB
Windows server 2008r2 እና Windows 7 ስትጭኑ ኮምፒዩተሩን ፎርማት ካደራጋችሁ በኋላ የኔትዎርክ ኬብል #Plugin አድርጋችሁ የኔትዎርክ ምልክቱ ቢጫ ማልክት ማስየት ወይም #Undefined_network ማለት ሲገባው በቀይ የ ❌ ምልክት ካለው የግድ ከላይ ያያዝኩላችሁን 👆 driver ሶፍትዌር መጫን አለባችሁ።

@abrenendeg
👍1
2018 Holestic HNS COC Practical exam