COMPUTER and MOBILE MAINTENANCE
7.1K subscribers
71 photos
7 videos
53 files
103 links
Welcome To Computer & Mobile Maintenance Channel.
It Gives You Some Hints To Repair(Improve Performance Of) Your Computer & Mobile By Yourself. ለጠጋኞችም የሚጠቅም ምርጥ ቻናል ነው!
JOIN @Computer_Mobile21
Contact @seen311 or @seen3bot

Group👉 @Computer_Mobile3
Download Telegram
@computer_mobile_maintenanc_ethio

#techno_news

#ማይክሮሶፍት የዊንዶው 7 #ማሻሻያን ሊያቋርጥ ነው::
--------------------

#ማይክሮሶፍት ላለፉት 10 አመታት አገልግሎት የሰጠውን #የዊንዶው 7 ኦፕሬቲንግ ሲስተም እንዲቀይሩ ላለፉት ስድስት ወራት #የግንዛቤ ፈጠራ ስራዎችን ቢሰራም ተጠቃሚዎች በተፈለገው መጠን ወደ አዲሶቹ #የዊንዶው ምርቶች አለመሳባቸው ተጠቁሟል፡፡

#ኮሌክቲቭ ይፋ ያደረገው ጥናት እንደጠቆመው ከሆነ 18 በመቶ የሚሆኑ ግዙፍ #ኩባንያዎች አሁንም ወደ ዊንዶው 10 ምርት ፊታቸውን #አለማዞራቸወን ይፋ አድርጓል፡፡

#በ2019 መጀመሪያዎቹ 43 በመቶ ኩባንያዎች የዊንዶው 7 ምርቶችን እንደሚጠቀሙ የገለጹት #ተመራማሪዎች ከዚህ ውስጥ 17 በመቶ የዊንዶው 7 ምርት አገልግሎት እደሚቋረጥ እንኳ ምንም #እንደማያውቁ ተጠቅሷል፡፡

ሆኖም #ማይክሮሶፍት ደንበኞቹ የተለያዩ አማራጮችን በመጠቀም የዊንዶው 7 ምርቶችን ያለምንም ችግር እዲጠቀሙ እያደረገ ይገኛል፡፡

#የማይክሮሶፍት ዊንዶው ኦፕሬቲንግ ሲስተም ተጠቃሚዎች ብዛት በአለም አቀፍ ደረጃ ተግባራዊ ከሆኑ የኦፕሬቲንግ ሲስተሞች በ50 በመቶ የሚልቅ መሆኑን መረጃዎች ይጠቁማሉ፡፡

#የማይክሮሶሰፍት ዊንዶው 10 ምርት የአንበሳውን ድርሻ የሚወስድ ሲሆን የደህንነት ሁኔታውን ጥሩ እንዳደረገው ተጠቁሟል፡፡ የዊንዶው 7 ኦፕሬቲንግ ሲስተም አገልግሎቱ #በፈረንጆቹ ጥር/2020 እንደሚቋረጥ ይጠበቃል፡፡

Join join join 👇👇👇👇👇👇👇
@computer_mobile_maintenanc_ethio
👇👇👇👇👇👇👇

Contact @seen311
#software

How to download youtube video without any software?

Simple,
👉 open your video
👉 look above on search bar
👉 on URL address of the video add 'dl' between www. & YouTube.....
👉 then enter

@computer_mobile_maintenanc_ethio
@computer_mobile_maintenanc_ethio

#software
የሜሞሪ ካርድ ወይም USB ፍላሽ ካርድ መጠን(storage capacity) እንዴት ማሳደግ እንችላለን? በዚህ ዘዴ አማካኝነት እስከ 16GB ማሳደግ እንችላለን::

#ሜሞሪዎ ወይም ፍላሽዎ በቂ ዳታ ስለማይዝልዎት ተጨማሪ
ፍላሽ ወይም ሜሞሪ ለመግዛት አስበው ከሆነ ከመግዛትዎ
በፊት እቺን ያንብቡ፡፡
እርግጥ ነው በየግዜው ሜሞሪያችን ላይ ወይም ፍላሻችን ላይ
የተለያዪ ፋይሎች ስንጭን ሰፔሱ እያነሰ መሄዱ ወይም
መሙላቱ አይቀርም፡፡ ታድያ በዚህ ግዜ የሚመጣልን ሀሳብ
አዲስ መግዛት ሊሆን ይችላል፡፡ አሁን የምናሳይዎት ዘዴ ግን
ከዚህ ሀሳብ ይገላግልዎታል፡፡ በዚህ ዘዴ አማካኝነት 2Gb
Flash ወይም Memory እስከ 16Gb ድረስ ማሳደግ
ይቻላል፡፡ ቀጥለው ያሉትን ስቴፖች ተግባራዊ በማድረግ ፍላሽና
ካርድ ሳይዝ ማሳደግ ይችላሉ፡፡

1. Sdata tool የሚባል software ያውርዱ፡ ሶፍትዌሩን
ለማውረድ የሚከተለውን ሊንክ መጠቀም ይችላሉ https://
www.4shared.com/zip/2kWbL88r/SDATA.html
ጎግል ላይም sdata tool ብላችሁ ብትፈልጉ ታገኙታላችሁ
2. ካወረዳችሁት በህዋላ sdata.zip የሚለውን right click
በማድረግ extract አድርጉት፡ ከዛ sdata tool.exe የሚለው
ራይት ክሊክ በማድረግ run sdata tool as administrator
የሚለውን ይምረጡ፡ አሁን install አድርገነዋል ማለት ነው
3.ፍላሻችሁ ወይም ሜሞሪያቹን ፎርማት አድርጉና
ኮምፒተራችሁ ላይ ሰኩ ፡ አስፈላጊ ፋይል ካለው ፎርማት
ከማድረጋችሁ በፊት PC ላይ ኮፒ አድርጉት፡፡
4.ማሳደግ የምትፈልጉትን drive ይምረጡ፡፡፡ ለምሳሌ
ፍላሻችሁ/ሜሞሪያችሁ Drive E ላይ ከሆነ ያለው E
ትመርጣላችሁ
5. ከዛ To 4Gb,8Gb,16Gb የሚል አማራጭ ይሰጣቹሃል፡፡
ፍላሻችሁ/ሜሞሪያችሁ 2gb ከሆነ መጀመርያ ወደ 4 ነው
የምትቀይሩት በቀጥታ ወደ 16gb ማሳደግ አይቻልም፡፡ 4gb
የሚለው ላይ ትመርጡና E-compress click ታደርጋላችሁ፡፡
4gb ከሆነልን በህዋላ ደግሞ ወደ 8gb ከዛም ወደ 16gb
ማሳደግ ትችላላችሁ፡፡ 4ና8 ጂቢም እነዚህ ስቴፖች ተከትለን
ማሳደግ እንችላለን፡፡
4gb= መጀመሪያ ወደ 8gb ከዛ ወደ 16gb
8gb= በቀጥታ ወደ 16 gb
# Notice እዚህ ላይ ግን አንድ መርሳት የሌለብን ነገር አለ፡፡
ሜሞሪውን/ፍላሹን ካሳደግነው በህዋላ Format ማድረግ
የለብንም፡ Format ካደረግነው ግን ፍላሹ/ሜሞሪው ወደ
Original ሳይዙ ይመለሳል፡፡

@computer_mobile_maintenanc_ethio
👍2
@computer_mobile_maintenanc_ethio

#techno_news
ሰው ሰራሽ ዜና አንባቢ በቻይና ይፋ ሆነ
******************************
ቻይና በአለም የመጀመሪያውን ሰው ሰራሽ ዜና አንባቢ ይፋ
አደረገች፡፡
ሰው ሰራሽ ዜና አንባቢው ማሽን የሰው መልክ ያለው ሮቦት ነው
ተብሏል፡፡
ሮቦቱ በቻይና ብሔራዊ የዜና ተቋም በሆነው ሽንዋ ዜናዎችን
ሲያነብ የድምጽ አወጣጡ፣ የፊትና የእጅ እንቅስቃሴ እውነተኛ
ሰውን እንደሚመስል ተነግሯል፡፡
‹‹ሶጎዮ›› በሚባል የቻይና የኢንተርኔት መረብ እና በሽንዋ
የበለፀገው ሮቦት እረፍት ሳያደርግ በቀን ለ24 ሰዓት መረጃ
የማቀበል አቅም እንዳለው ተነግሯል፡፡
ሮቦቱ በቻይንኛ እና በእንግሊዘኛ ቋንቋዎች መረጃዎችን
ለተመልካቾች እንደሚያቀርብ ተጠቋሟል፡፡
ምንጭ፦ ዘ ጋርዲያን

@computer_mobile_maintenanc_ethio
አስተያየት @seen311
@computer_mobile_maintenanc_ethio

ፌስቡክ ላይ የምንፅፈውን ፅሁፍ በከለር(በቀለም) ለመፃፍ የሚረዳን ኮድ የሚከተሉት ናቸው።
<fg=b0000000> ....black........ጥቁር
<fg=b0ff7f00>.......Orange........ብርቱካናማ
<fg=b0ffff00>.......yellow......ቢጫ
<fg=b000ff00>......green.......አረንጓዴ
<fg=b0964b00>.......light brown.......ፈዛዛ ቡናማ
<fg=f0f00f0f>.......red.......ቀይ
<fg=b0800000>.......brown.......ቡኒ
.
አጠቃቀም፦
ለምሳሌ.....በቀይ ቀለም ለመፃፍ
<fg=f0f00f0f>ፅሁፉን(text)

@computer_mobile_maintenanc_ethio
@computer_mobile_maintenanc_ethio

#መዝናኛ
የሌለ መርቅኖ እናቱን በስልክ እያወራት ስንት ሰአት ነው ትለዋለች ኪሱን ፈተሸና..
.
.
እማዬ ጉድ ሆንኩልሽ .. ስልኬን ተበላሁ።

@computer_mobile_maintenanc_ethio
@computer_mobile_maintenanc_ethio

#Originality
#ኦርጅናል_samsung_smart_ሞባይሎችን በቀላሉ ማወቅ ይፈልጋሉ?

መጀመርያ *#06# ከዛ 7ተኛ እና 8ተኛ digit ይመልከቱ
02 or 20 ከሆነ ኢሚሬትስ የተገጣጠመ very poor quality. ነው.
80 or 08 የጀርመን fair quality.
10 or 01 የ Finland good quality.
❥ 00 ከሆነ original factory በጣም አሪፍ High quality.
13 ከሆነ Azerbaijan የተገጣጠመ በጣም መጥፎ(bad) very bad quality.
03/30 or 04/40 china ጥሩ ግን ከ 00,01 ወይም 10 ያነሰ ነው::
ልብ ይበሉ 05/50 china ,Brazilለምሳሌ,USA ,Finland ሊሆን ይችለል::
06/60 china mexico Brazil ሊሆን ይችላል::
የ IMEI ቁጥሩ 351532044393715 እዚ ላይ "04" 7ተኛ እና 8ተኛ digit ነዉ ስለዚህ ይህ ጥሩ ግን ከ 00,01 ወይም 10 ያነሰ quality አለው!

@computer_mobile_maintenanc_ethio
@computer_mobile_maintenanc_ethio

#መዝናኛ
የሚቀጥለውን DV #ኢትዮጽያ እራሷ ሞልታ ጥላን እንዳትሔድ ነው የምንሰጋው።😜😳

@computer_mobile_maintenanc_ethio
@computer_mobile_maintenanc_ethio

#techno_news

#የአሜሪካው_የሕዋ_ሳይንስ ተመራማሪ ድርጅት #ናሳ የአፓሎ-11 50ኛ አመት የጨረቃ ላይ ማረፍ አስመልክቶ በቀጣይ ወደ ጨረቃ የሚደረገው ጉዞ የሰውን ልጅ ለዘለቄታው በዚያ ለማስፈር እንደሆነ ለዴይሊ ስታር ተናገሩ። ከአፖሎ - 17 መንኮራኩር 1972 እኤአ የጨረቃን አካል በደንብ
ካጠናች ወዲህ በ2024 እኤአ ጀምሮ ግን የሰው ልጅ የሚኖርባት ሌላኛዋ ዓለም ልትሆን
እንደምትችል ነው የተነገረው። ነገር ግን የጨረቃ ገጸ ምድር ለሰው ልጅ ለመኖር ቀርቶ አፈሩን
ለመረገጥ እጅግ አደገኛ እንደሆነ ይታወቃል። ይሕም ከጨረቃ ስበት ሌላ የሚያስፈራው
የተለያየ ጉዳት ሊያጋልጥ የሚችል የአፈር አይነትና አቧራዎች መኖራቸው ነው።
እንዴት ይሆናል ለሚለው የፍሎሪዳ ዩኒቨርስቲ ፕ/ሰር አንድሪው ዙገር መልስ ሲሰጡ ታላቅ የሆነ ቴክኖሎጂን
ተጠቅመን የመኖሪያ ጣቢያዎችን ከጨረቃ ላይ መገንባት ይቻላል።አርቲፊሻል የጨረቃ
ልብሶችና መገልገያዎችን ይኖራሉ። ጨረቃ ላይ ዓለም ያልደረሰባቸውና ጠቃሚ ማዕድናት
ወርቅን ጨምሮ አሉ። እነሱን መጠቀም አስፈላጊ መሆኑን ተናግረዋል። ነገር ግን የዓለም
ህዝብን ወደ ሕዋ ለማስፈር ከሆነ ብዙ ማሰብ አለብን ብለዋል የስነ ሕይወት ተመራማሪው ፕ/
ሰር አንድሪው -Dailystar
***
በተየያዘ ዜና ይሕን የአፖሎ 50ኛ አመት የተሳካ የጨረቃ ላይ ጉዞ በማስመልከት 5000 ጊዜ
ሮኬት በመተኮስ ክብረ ወሰን ተመዝግቧል።


#ካርበንዳይ_ኦክሳይድ/CO2/ ወደ #ኤሌክትሪክ_ማመንጨት ተግባር ሊውል ነው። ካርበንዳይ
ኦክሳይድ በአለማችን የሙቀት መጨመር ውስጥ እጅግ ተጠቃሽ አደገኛ ጋዝ ነው።ከእንጨት
ማገዶ፣ እንዲሁም ከተሽከርካሪ፣ ከአኢንድዱስትሪ ፣ ከእሳተ ገሞራ ፍንዳታ ወዘተ የሚመነጨው
ይሕ አደገኛ ጋዝ ዓለማችንን ወደ ማትወጣበት የአየር ንብረት ለውጥ ውስጥ እየከተታት
እንደሆነ ጥናቶች ያሳያሉ። አሁን አንድ መፍትሔ መላ ተብሏል ካርበንዳይ ኦክሳይድ ወደ
ተቀጣጣዩ ሚቴን ጋዝ በመቀየር ጉልበትን ማመንጨት ነው። ሳይንቲፊክ አሜሪካ ጋዜጣ
እንደዘገበው ካርበንዳይ ኦክሳይድን ወደ ሚቴን ወደ ተከማቸበት ቀዝቃዛ ና በረዷማ ቦታ
በማስገባት /pressurized pumping/ ሂደት ካርበንዳይ ኦክሳይድ ዉስጥ ቀርቶ በሚቲኩ
ሚቴን ጋዝ እንዲዎጣ ማድረግ ነው። ከ500-1000ጫማ ወደታች/ቀዝቃዛ ና በረዷማ ዉሃ
ዉስጥ/ ካርበንዳይ ኦክሳይድ ጠጣር ይሆናል። በዚያም ያለምንም ጉዳት መከማቸት ይችላል።
ኤሌክትሪክ የማንጨቱ ጉዳይ ደግሞ ብዙ ሂደት በላብራቶርይ ካለፈ በኋላ ነው።
ነገር ግን በሚን ቴክኖሎጂ ይህ ጋዝ ከከባቢ አየር ላይ የለቀማል የሚለው የዚህ ጽሑፍ ጸሓፊ
ጥያቄ ነው::

@computer_mobile_maintenanc_ethio
@computer_mobile_maintenanc_ethio
@computer_mobile_maintenanc_ethio

#funny

እውቀት ነክ
አዬ - አባዬ መሬት ለምንድን ነው ክብ የሆነችው
°
አባት - እኔንጃ ልጄ
°
አዬ - ለምንድን ነው ቀን እና ለሊት የኖረው
°
አባት - እኔንጃ ልጄ
°
አዬ - አየር ላይ ለምንድን ነው መብረር ማንችለው
°
አባት - እኔንጃ ልጄ
°
አዬ - ለምን......
ብሎ ሳይጨርስ እናት በመሀል ትገባና
"ምን አለ አባትክን ባታስጨንቀው" ስትል
.
.
.

አባት - ተይው እንጂ ይጠይቅ
ካልጠየቀ ምን ያውቃል 😜😜😜

@bahir_dar_university
@bahir_dar_university
@computer_mobile_maintenanc_ethio

#ላፕቶፕ_ስንገዛ ማወቅ እና ማየት ያለብን ወሳኝ ነጥቦች

1. የመሳሪያ ስርዓት (Operating system)
2 .የስክሪን መጠን (Screen Size)
3 .ሲፒዩ(CPU)
4. ራም(RAM)
5. የሃርድ ድራይቭ አይነት (Hard Drive Type)
6 .የምስል ጥራት (Image Quality)
7 .የባትሪ ቆይታ (Battery Life)
8. ብራንድ (Brand)
Core-i3 core-i5 core-i7 ምንድናቸው?

በሃገራችን ገበያ አሁን አሁን በርከት ያሉ የላፕቶፕ እና
የኮምፒውተር ሱቆች እየታዩ ይገኛሉ፡፡ለገቢያም የተለያዩ
የላፕቶፕ አይነቶች.በተለያየ ይዘት ይገኛሉ፡፡ እንዚህን
የተለያየ
ይዘት ያላቸውን የላፕቶፕ አይነቶች ለመግዛት በዋናነት መታየት
ያለበትን ከዚህ በታች በዝርዝር ተቀምጠዋል፡፡

1. የመሳሪያ ስርዓት (platform) Windows, Mac and Linux
ለአጠቃቀም ምቹ እንደሆነ የሚነገርለት Windows የብዙ
ሰዎች ምርጫ ነው፡፡ቀላል፣ ምቹ እና ተለዋዋጭ ነው፤ በዋጋም ደረጃ ጥሩ የሚባል ነው፡፡
ማክ( Mac) የአፕል ድርጅት ምርት ሲሆን ለዲዛይን ተመራጭ
የሆነ ፕላትፎረም ነው፡፡ለደህንነትም ከWindows እንደሚሻል ይነገርለታል፡፡

2. የስክሪን መጠን ወደ ግዢ ከመግባታችን በፊት የምንገዛው ላፕቶፕ ከቦታ ወደ ቦታ ይዘን ለመንቀሳቀስ (portable) ምቹ መሆኑን ማረጋገጥ
ያስፈልጋል፡፡ ላፕቶፖች እንደየስክሪን መጠናቸው የተከፋፈሉ ናቸው፡፡
• 11 to 12 inches(27.94cm-30.48cm) ፡በጣም ቀጭን
እና ቀላሉ የስክሪን ሳይዝ ነው፡፡ ከ1.1ኪሎ እስከ1.5ኪሎ ይመዝናል፡፡
• 13 to 14 inches (33.02cm- 35.56cm) ፡ይህ
የስክርን ሳይዝ ያለቸው ላፕቶፖች በጣም ተመጣጣኝ portability
ያላቸው እና በላፕቶፕ ተጠቃሚዎች ተመራጭ ናቸው፡፡
• 15 inches(38.1cm): እውቁ የላፕቶፕ የስክሪን ሳይዝ
ሲሆን፤ተለቅ ያለ የስክሪን ሳይዝ ከፈለጉ ይህንን እንዲገዙ እንመክራለን ፡፡
• 17 to 18 inches (43.18cm- 45.72cm)፡
ላፕቶፖን ይዘው የማይንቀሳቀሱ ከሆነ እና ትልቅ የስክሪን ሳይዝ
ከፈለጉ ይህንን ይግዙ፡፡ ለጌመሮች እና ትልልቅ የሶፈተዌር ዲዛይን ለሚያደርጉ ሰዎች ተመራጭ የሆነ የላፕቶፕ አይነት ነው፡፡
3. ሲፒዩ(CPU)
የኮምፒዉተር አይምሮ በመባል የሚታወቀው ሲፒዩ(CPU),
ላፕቶፕ ለመግዛት ሁላችንም ማየት ያለብን ዝርዝር ነው፡፡
• AMD A series or Intel Core i3 / i5: በየቀኑ
ለምንጠቀማቸው ስራዎች የሚሆኑ የሲፒዩ አይነቶች ሲሆኑ
Core i5 ለሶፈትዌር ዴቨሎፕመንት እና አነስተኛ የዲዛይን ስራዎችን
ለምሳሌ እንደ Photoshop, Archicad, AutoCadን
የመሳሰሉ በጥሩ ሁኔታ እንድንሰራ ይጠቅሙናል፡፡ በተጨማሪም
ግራፊክስ ካርድ ያለውና የሌለው በማለትም ይለያያሉ፡፡ ግራፊክስ
ካርድ ያለቸው የተሻለ የዲዛይን እና አኒሜሽን ስራዎችን
ያከናውኑልናል፡፡ በዋጋውም ተመጣጣኝ ነው፡፡
• Intel Core i7፡ በጣም አስደማሚ የጌም እና የዲዛይን
እንዲሁም ልዩ የሆኑ የኮምፒውተር ስራችን ለምሳሌ አንደ ሜትሮሎጂ፤ውስብስብ ስሌቶችን እንድንሰራ የሚረዳን
የላፐቶፕ አይነት ነው፡፡

4 .ራም(RAM): ለፍጥነት 4ጂቢ እና ከዛ በላይ የሆነ RAM
እንዲጠቀሙ እንመክሮታለን፡፡ ዋጋቸው አነስ ያሉ ላፕቶፖች
በ2ጂቢ ይመጣሉ፡፡ የዲዛይን ስራዎችን እና የሶፈትዌር
ዴቨሎፕመንት ስራዎችን ለመስራት 6ጂቢ ራም እና ከዚያ
በላይ ያለው ላፕቶፕ ቢገዙ ይመረጣል፡፡

5.የሃርድ ድራይቭ አይነት፡ ሁለት አይነት የሃርድ ድራይቭ አይነቶች ያሉ( HDDrive እና SSDrive) ሲሆን በሃገራችን ያልተለመደው SSDrive ከHDDrive የተሻለ የፍጥነት አቅም እና ድራይቩ ላይ ያለውን ዳታ በፍጥነት መድረስ እና
መገልበጥ (copy)ያስችለናል፡፡

6 .የምስል ጥራት፡ የተሻለ ጥራት የተሻለ ምስል እንድናገኝ
ይረዳናል፡፡ 1366 x 768 ጥሩ የሚባል የምስል ጥራት
ያለው ሲሆን ከዚህ የተሻለ ወጪ በማውጣት 1920 x 1080
የተሻለ ምስል ማግኘት እንችላለን፡፡Full HD 1080P በመባልም ይታወቃል፡፡

7 .የባትሪ ቆይታ፡ አብዛኛው ሃገር ውስጥ የሚገቡት የላፕቶፕ አይነቶች 4 ሰዓታት የሚቆዩ ሲሆን ከ6-8 ሰዓታትም የሚቆዩ ኦርጅናል ላፕቶፖች አሉ፡፡

8 . ብራንድ፡ የተላያዩ የላፕቶፕ ብራንዶጭ ባሉበት ገቢያ
የተኛውን መግዛት እንዳለብን አስቀድመን ማወቅ አለብን፡፡
@computer_mobile_maintenanc_ethio
@computer_mobile_maintenanc_ethio
#software_speedup
#የኮምፒዩተራቹ_operating_system_window_10 ነው?

በምትከፍቱት እና በምትጠቀሙበት ሰአት #እየተንቀራፈፈ_አማሯችዋል? እንግዲያውስ #ፍጥነቱን ሊጨምሩ የሚችሉ ነገሮችን እናያለን።

#1_Power_option
Start menu ላይ power option ብላቹ ፈልጉ ከሚመጣላቹ window ውስጥ high performance የሚለውን ምረጡ

#2_Disable_unwanted_start_up_programs
ይሄ ኮምፒዩተራችንን በምንከፍትበት ጊዜ ያለ እኛ ፍቃድ ፕሮግራሞችን እየከፈተ
ፍጥነቱን ከሚቀንሱ ነገሮች አንዱ ነው። ይሄን ለመከላከል Task manager ላይ መግባት (ይሄን ለማግኘት start menu ላይ right
click አድርጎ ማግኘት ይቻላል አልያም Ctrl Alt እና delete
የሚለውን አንድ ላይ መጫን)
ከሚመጣው window ውስጥ start up ላይ በማድረግ የማትፈልጉትን ፕሮግራሞች disable ማድረግ። እዚህ ጋር impact የሚለው high ከሆነ
disable ባታረጉ ይመረጣል።

#3_Defragment_and_optimize_drive
Start menu search bar ላይ defragment ብሎ መፈለግ Window ሲመጣላቹ የምትፈልጉትን driver መርጣቹ
optimize ማድረግ

#4_Delete_unnecessary_temporary_file
Start menu ላይ right click አድርጎ run የሚለውን
መምረጥ አልያም
window key እና R ን ከ ኪቦርዳችን ላይ አንድ ላይ መጫን
%temp% ብሎ ጽፎ enter መጫን
የሚመጣላቹ folder ላይ ያሉ ፋይሎችንctrl + A ተጭነን
ሁሉንም ሲመርጥልን
ማጥፋት
ድጋሚ run ቦክሱን ከፍታቹ temp ብሎ መጻፍ ከሚመጣላቹ
folder ውስጥ
ያሉ ፋይሎችን ሁሉ ማጥፋት
አሁንም ለ ሶስተኛ ጊዜ run ቦክስ ላይ prefetch ብሎ መጻፍ
የሚመጣላቹ
folder ውስጥ የሚገኙ ፋይሎችን ማጥፋት።
እነዚህን የምናጠፋበት ምክንያት ጊዜያዊ እና space የያዙ
ፋይሎች ስለሆኑ
ነው። ምንም አይነት ችግር አያመጡም።

#5_Clean_up_Memory
This pc ውስጥ ገብታቹ የምፈልጉት local ዲስክ ላይ right click በማድረግ property መምረጥ Disk clean up የምትለውን icon click ማድረግ የሚመጣውን የ warning box ok ማድረግ
እዚህ ጋ recycle bin ውስጥ ያሉ ፋይሎች ሳይቀሩ ነው የሚጠፉ ት

#6_Reduce_run_time_service
Run box ከፍታቹ msconfig ብሎ መጻፍ ቀጥሎ ከሚመጣው window service የሚለውን መጫን በመቀጠል hide all microsoft service የሚለውን tickvማድረግ
በመቀጠል disable የምትለዋን icon click ማድረግ

#7_Registry_tweaks
Run box መክፈት(window key + R) regedit ብሎ መጻፍ
Hkey -current user
Control panel Mouse
Mouse hover time
valueን ወደ 10 መቀየር
እዛው folder ላይ desktop መምረጥ Menu show delay
Valueን ወደ 10 መቀየር

#8_visual_effects
Start menu ላይ System ብሎ መፈለግ Advanced system setting መምረጥ
Advance ውስጥ በመግባት setting መምረጥ Adjust for best performance መምረጥ ቀጥሎ የምትፈልጉት ነገር ካለ ቲክ በማድረግ መምረጥ
በመጨረሻም ከላይ ያሉትን ከጨረስን በኋላ ኮምፒዩተራችንን
Restart ማድረግ::

Join us @computer_mobile_maintenanc_ethio
@computer_mobile_maintenanc_ethio
Channel photo updated
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ውድ #የኮምፒውተር_እና_ሞባይል_ጥገና ቻናል #ቤተሰቦች እንዴት ናችሁ!

1.በዚህ ቻናል ስለሚለቀቁ ነገሮች አስተያየት ካላችሁ:

2.ማወቅ የምትፈልጉት ካለ:

3. ኮምፒውተራችሁ ወይም ሞባይላችሁ ላይ ያጋጠማችሁ ችግር ካለ:

4. በዚህ ቻናል ቢለቀቁ ይጠቅማሉ የምትሏቸው ጽሁፍ(files ) ካሏችሁ:

5. ሌሎችም አስተያየቶች ካሏችሁ
ከታች ባለው የውስጥ መስመር ብታደርሱኝ ደስ ይለኛል:: እንደ አስፈላጊነቱ ምላሽ ይሰጥበታል።

👉 @seen311

👍እዚህ ቻናል ላይ የሁሉም አባላት ደህንነት(privacy) የተጠበቀ ነው።

👍ወደ ፊት ደግሞ የተለያዩ የሽልማት ውድድሮች ይኖራሉ።

👉 የመወያያ group ላይ ሀሳብ ለማቅረብ ይህን link👎ይጠቀሙ
@Computer_Mobile_Maintenance
@computer_mobile_maintenanc_ethio
@computer_mobile_maintenanc_ethio
@computer_mobile_maintenanc_ethio

#battery_mobile
የስማርት ስልካችንን #ባትሪ ለረጅም ሰአት ለመጠቀም ምን ምን ማድረግ አለብን?

#1. በመጀመሪያ #ባትሪዎን በጣም የሚመጠውን አፕ ለይቶ ማወቅና uninstall ማድረግ።
👉 Setting battery ብዙ ባትሪ የተተቀመውን መለየት

#2. e-mail, Twitter, Instagram, messenger....የመሣሰሉትን ከፍቶ አለመተው

#3. Bluetooth, WiFi, GPS
እነዚህን በስልክዎ ሲጠቀሙ ስልክዎ ሁልጊዜ search ስለሚያደርግ ባትሪዎን ይገሉታል።

👉በተለይ GPS ለብዙ ሰአት መጠቀም ከሁሉም የበለጠ አደገኛ ነው።

#4. ስልክዎን በማይጠቀሙበት ጊዜ ultra power saving የሚለውን ማብራት ስልክዎ ስልክ ከመደወልና ሜሴጅ ከመቀበል በቀር ሌላ አገልግሎት እንዳይሰጥ ስለሚያደርግ #ባትሪዎን ለረጅም ሰአት መጠቀም ይችላሉ።

#5. background process የሚያደርጉ አፖችን ማስቆም።

👉 Setting-manage apps-process
የማይጠቅሙበትን አፕ stop ማድረግ።

#6. animated የሆነ wallpaper አይጠቀሙ።

#7. የስልክዎን brightness 🔆🔅🔅 ይቀንሱ።

👉ብዙዎቻችን ባትሪን ይበላል ብለን የማናስበው auto brightness ባትሪ በቶሎ እንዲያልቅ ያደርጋል።

#8. ያሉበት ቦታ ኔትወርክ በደንብ የሌለበት ከሆነ ስልክዎት የሚበቃውን ያህል signal 📶 strength ለማግኘት በሚያደርገው ጥረት የስልክዎ ባትሪ ቶሎ ያልቃል።

#9.ስልክዎ ላይ ሙሉ ቀን ሙጭጭ🤳 አይበሉ።

#10. ኦርጅናል #ባትሪ ይጠቀሙ።

#11. battery case መግዛት የሚችሉ ከሆነ ይጠቀሙ።

#12. የስልክዎ የቻርጅ መጠን ከ 40-90% ቢሆን የተሻለ ነው።

👉️ እነዚህን መፍትሄዎች ተግብረውም ለውጥ ከሌለው ባትሪ ይቀይሩ ወይም ችግሩ የ power ic ሊሆን ስለሚችል ለባለሙያ ያሳዩት::

Contact me @seen311

@computer_mobile_maintenanc_ethio
@computer_mobile_maintenanc_ethio
@computer_mobile_maintenanc_ethio

#አንድን_Folder🗂 እንዴት #ያለምንም ስም CREATE ማድረግ እንችላለን?

#1. Select any file or folder or create new folder:

#2. Right click on it, select 'Rename' or simply press 'F2'

#3. Press and hold the 'Alt' key. While holding the Alt key, type numbers '0160' from the numpad
Note: Type the numbers '0160' from the numpad, that is, the numbers present on the right side of the keyboard

#4. Press Enter and the nameless file or folder will be created

👉The file or folder that seems nameless is actually named with a single space.

Contact @seen311

@computer_mobile_maintenanc_ethio
@computer_mobile_maintenanc_ethio
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
COMPUTER and MOBILE MAINTENANCE pinned «ውድ #የኮምፒውተር_እና_ሞባይል_ጥገና ቻናል #ቤተሰቦች እንዴት ናችሁ! 1.በዚህ ቻናል ስለሚለቀቁ ነገሮች አስተያየት ካላችሁ: 2.ማወቅ የምትፈልጉት ካለ: 3. ኮምፒውተራችሁ ወይም ሞባይላችሁ ላይ ያጋጠማችሁ ችግር ካለ: 4. በዚህ ቻናል ቢለቀቁ ይጠቅማሉ የምትሏቸው ጽሁፍ(files ) ካሏችሁ: 5. ሌሎችም አስተያየቶች ካሏችሁ ከታች ባለው የውስጥ መስመር ብታደርሱኝ ደስ ይለኛል:: እንደ…»
@computer_mobile_maintenanc_ethio

#Wifi_password_cracking

በአለማችን ላይ የ #WiFi_password ማወቂያ የሚሉ እጅግ ብዙ ሀሰተኛ አፖች አሉ።

💢ነገር ግን በትክክል ከሚሰሩት ጥቂት አፖች ውስጥ ጥቂቱን እንመልከት 👇👇👇

1. Andro Dumpper
✔️ይሄን አፕ በመጠቀም የፈለጉትን #ዋይፋይ ፓስወርድ በቀላሉ ማወቅ ይችላሉ።

✔️ ሩት የሄኑም ያልሆኑም ስልኮች ላይ ይሰራል።

✔️የዋይፋዩን security level ማወቅ ያስችላል።

2. WPS App
👉የዚህ አፕ አጠቃቀም በጣም ቀላል ነው፤ ሲከፍቱት አረንጓዴ ምስል ካሳየ ይከፍተዋል ቀይ የ ምልክት ካሳየ ደግሞ አልተሳካልዎትም ማለት ነው።

3. Wps Wpa Tester
👉 ይሄን አፕ ለመጠቀም የስልክዎ Android version #ከ5 (Lollipop) በታች ከሆነ ስልክዎን ሩት ማድረግ የግድ ነው ፤ ከዛ በላይ ከሆነ ግን ሩት ሳያደርጉ መጠቀም ይችላሉ።

4.WPS connect
👉ራውተሩ ሲገዛ የነበረውን default PIN የሚጠቀም ከሆነ አፑ ላይ የራውተሮች default PIN ስለተሞላ ፓስወርዱን በቀላሉ ማግኘት ይችላሉ።

Contact @seen311

@computer_mobile_maintenanc_ethio
@computer_mobile_maintenanc_ethio