Forwarded from COMPUTER and MOBILE MAINTENANCE (Taye Telay)
ምን አገልግሎት ይፈልጋሉ?
👍በተመጣጣኝ ዋጋ በአስተማማኝ ሁኔታ👇
የፍላት ቲቪ ጥገና
@tanatech23 0918088267
የኮምፒዩተር ጥገና
@Feleke23 0918304419
የሞባይል ጥገና
@Ermmiy11 0964745868
የተበላሹ ፍላት ቲቪ: ኮምፒዩተርና ሞባይል እንገዛለን!
አድራሻ: ባ/ዳር ቀበሌ 12 ዋርካው ህንጻ ፊትለፊት አፍሪካ ሞባይል አዳራሽ ሱቅ ቁጥር 9

👍3❤1
የሞባይል ባትሪ ዕድሜ እንዲረዝም እና ክፍያው እንዲቆይ የሚረዱ ጥንቃቄዎች፦
1. ባትሪውን 0% እስኪደርስ ድረስ አትጠብቁ፤ 20%–80% መካከል መጠበቅ ይሻላል።
2. ሙቀትን ያስወግዱ፤ በፀሐይ ውስጥ ወይም በጣም ሞቃት ቦታ አትተዉት።
3. ኦሪጂናል ወይም ጥራት ያለው ቻርጀር ይጠቀሙ።
4. ባትሪው 100% ከሞላ በኋላ ለረጅም ጊዜ ቻርጀር ላይ አትተዉት።
5. የስክሪን ብርሃን (Brightness) ዝቅ ያድርጉ።
6. የማያስፈልጉ Bluetooth, Wi-Fi, GPS እና Mobile Data ሲያልፉ ያጥፉ።
7. ከጀርባ የሚሰሩ መተግበሪያዎችን ይዝጉ።
8. Battery Saver ወይም Power Saving Mode ይጠቀሙ።
9. ስልኩን እና መተግበሪያዎቹን በየጊዜው ያዘምኑ።
10. ባትሪው ካበጠ ወይም በፍጥነት ከሚያልቅ ከሆነ መቀየር ይመከራል።

👍12❤7
በአንድ ጊዜ በ20ደቂቃ 34 ፍሬ የሱቅ ሻማ የሚያመርት ማሽን በተመጣጣኝ ዋጋ(30ሺ) መግዛት የሚፈልግና
በትርፍ ሰዓቱ 🕯️የሻማ ስራ ለመስራት የወሰነ👍 በውስጥ ያናግሩኝ!
ስለአሰራሩ ማብራሪያ እንሰጣለን
@tanatech23
+251918088267
አድራሻ: ባህር ዳር

❤6👍2
❤4
ምን አገልግሎት ይፈልጋሉ?
👍በተመጣጣኝ ዋጋ በአስተማማኝ ሁኔታ👇
የፍላት ቲቪ ጥገና
@tanatech23 0918088267
የኮምፒዩተር ጥገና
@Feleke23 0918304419
የሞባይል ጥገና
@Ermmiy11 0964745868
👉የተለያዪ ኤሌክትሮኒክስ ሽያጭ
👉የተበላሹ ፍላት ቲቪ: ኮምፒዩተርና ሞባይል እንገዛለን!
👉ባሉበት በምጣት ጭምር የጥገን አገልግሎት እንሰጣለን።
አድራሻ: ባ/ዳር ቀበሌ 12 ዋርካው ህንጻ ፊትለፊት አፍሪካ ሞባይል አዳራሽ ሱቅ ቁጥር 9
👍በተመጣጣኝ ዋጋ በአስተማማኝ ሁኔታ👇
የፍላት ቲቪ ጥገና
@tanatech23 0918088267
የኮምፒዩተር ጥገና
@Feleke23 0918304419
የሞባይል ጥገና
@Ermmiy11 0964745868
👉የተለያዪ ኤሌክትሮኒክስ ሽያጭ
👉የተበላሹ ፍላት ቲቪ: ኮምፒዩተርና ሞባይል እንገዛለን!
👉ባሉበት በምጣት ጭምር የጥገን አገልግሎት እንሰጣለን።
አድራሻ: ባ/ዳር ቀበሌ 12 ዋርካው ህንጻ ፊትለፊት አፍሪካ ሞባይል አዳራሽ ሱቅ ቁጥር 9
👍6❤5
የስልክ ቻርጀር አጠቃቀም ስህተት ለከፋ የእሳት አደጋ እያጋለጠ ነው
#Ethiopia | በዕለት ተዕለት ሕይወታችን ውስጥ እንደ ቀላል ነገር የምንመለከተው የሞባይል ስልክ ቻርጀር አጠቃቀም፣ ተገቢው ጥንቃቄ ካልተደረገበት ንብረትን ብሎም ሕይወትን ለሚቀጥፍ ከባድ የእሳት አደጋ ሊዳርግ እንደሚችል የደህንነት ማሳሰቢያዎች አመለከቱ።
ቻርጀሮች በኤሌክትሪክ ሶኬት ላይ እንደተሰኩ በእሳት ሲቃጠሉ የሚያሳዩ አጋጣሚዎች እንደሚጠቁሙት፣ ብዙዎች ስልካቸውን ቻርጅ በሚያደርጉበት ወቅት የሚያሳዩት መዘናጋት እና ለደህንነት የሚሰጡት አነስተኛ ትኩረት አደጋውን ይበልጥ አሳሳቢ አድርጎታል።
ይህ ድንገተኛ የእሳት አደጋ በዋናነት የሚከሰተው ከቴክኒክ ጉድለቶች እና ከአጠቃቀም ስህተቶች ጋር በተያያዙ ምክንያቶች ነው። በተለይም ደረጃቸውን ያልጠበቁ ወይም የተበላሹ ቻርጀሮችን መጠቀም ውስጣዊ የኤሌክትሪክ ክፍሎቻቸው ከመጠን በላይ እንዲሞቁ በማድረግ እሳት እንዲቀጣጠል ምክንያት ይሆናል።
ከዚህም በተጨማሪ ቻርጀሩ በኤሌክትሪክ ሶኬት ውስጥ በደንብ ሳይያያዝ ሲላላ የሚፈጠረው የኤሌክትሪክ ብልጭታ፣ እንዲሁም የተቀደዱ እና የተጎዱ ገመዶች የሚፈጥሩት አጭር ዙር ለአደጋው መከሰት ዓይነተኛ መንስኤዎች ናቸው።
አየር በበቂ ሁኔታ በማይዘዋወርበት እና ሙቀት በሚበዛበት ስፍራ ላይ ስልክን ቻርጅ ማድረግም ሙቀቱ ታፍኖ ወደ እሳትነት እንዲቀየር በር ይከፍታል።
የሚደርሰውን አደጋ አስቀድሞ ለመከላከል ሕብረተሰቡ በአጠቃቀሙ ላይ መሠረታዊ ጥንቃቄዎችን ማድረግ እንዳለበት ይመከራል። ሁልጊዜም ጥራታቸው የተረጋገጠ ቻርጀሮችን ብቻ መጠቀምና የተጎዱ ገመዶችን ወዲያውኑ ማስወገድ የመጀመሪያው እርምጃ ሲሆን፣ የላሉ ወይም የቃጠሎ ምልክት የሚታይባቸውን የኤሌክትሪክ ሶኬቶችም በአፋጣኝ ማስተካከል ያስፈልጋል።
በተጨማሪም ቻርጀሮችን አየር በማያገኙ ጥብቅ ቦታዎች ላይ አለማስቀመጥ እና በተለይም እንደ መኝታ ልብሶች ካሉ በቀላሉ እሳት ሊይዙ ከሚችሉ ተቀጣጣይ ቁሳቁሶች አርቆ መጠቀም አደጋውን በእጅጉ ይቀንሳል።
ይህ ሁሉ ጥንቃቄ ተደርጎም በኤሌክትሪክ ምክንያት የእሳት አደጋ ቢከሰት፣ እሳቱን በውሃ ለማጥፋት መሞከር የከፋ ጉዳት ስለሚያስከትል ፈጽሞ መደረግ እንደሌለበት ተገልጿል።
በዚህ ወቅት አስቀድሞ መወሰድ ያለበት እርምጃ ከተቻለ የቤቱን ዋና የኤሌክትሪክ ማብሪያ መዝጋት ሲሆን፣ እሳቱ ከቁጥጥር ውጭ ሆኖ ከተስፋፋ ግን በፍጥነት ከአካባቢው በመራቅ የእሳት አደጋ መከላከያ እርዳታ መጥራት ይገባል።
በመሆኑም ይህንን ወሳኝ የደህንነት ግንዛቤ ለቤተሰብ፣ ለወዳጅ ዘመድ እና ለአካባቢው ማኅበረሰብ በማጋራት በቸልተኝነት ሊጠፋ የሚችልን ሕይወት እና ንብረት መታደግ የሁሉም ኃላፊነት ነው።

የቻይናው ኤሌክትሪክ አውሮፕላን ሰው ይዞ በረረ!
#Ethiopia | የቻይናው የመጀመሪያው በኤሌክትሪክ የሚሰራ የመንገደኞች አውሮፕላን አብራሪዎችን ይዞ የመጀመሪያውን የሙከራ በረራ በስኬት አጠናቀቀ።
ቻይና በኤሌክትሪክ ኃይል የሚሰራውን የመጀመሪያውን የመንገደኞች አውሮፕላን አብራሪዎችን አሳፍራ በማብረር በአቪዬሽን ኢንዱስትሪው ታሪካዊ ምዕራፍ አስመዘገበች።
በመንግስት ባለቤትነት በሚተዳደረው የቻይና የንግድ አውሮፕላኖች ኮርፖሬሽን እና በታዋቂው የባትሪ አምራች ኩባንያ (CATL) ትብብር የተገነባው CE-25A የተሰኘው አውሮፕላን የመጀመሪያውን ሰው አሳፍሮ የበረራ ሙከራ አድርጓል።
ሁለት አብራሪዎችንና አንድ የበረራ ሙከራ መሐንዲስን የያዘው አውሮፕላኑ ለ16 ደቂቃ ከ38 ሰከንድ በአየር ላይ በመቆየት 60.4 ኪሎ ሜትር ያህል ተጉዟል።
10 ቶን የሚመዝነው ይህ አውሮፕላን 19 መንገደኞችን የመያዝ አቅም ያለው ሲሆን፣ በአንድ ጊዜ የባትሪ ሙሌት እስከ 400 ኪሎ ሜትር የመብረር እና በሰዓት 300 ኪሎ ሜትር የመጓዝ አቅም አለው ተብሏል።
አውሮፕላኑ ከዚህ ቀደም ከየካቲት ወር ጀምሮ ያለ አብራሪ 19 የሙከራ በረራዎችን በስኬት ማጠናቀቁ ተገልጿል።
በአሁኑ ወቅትም የቻይና ሲቪል አቪዬሽን አስተዳደር ለአውሮፕላኑ የብቃት ማረጋገጫ ሰርተፍኬት ለመስጠት ግምገማ መጀመሩን አስታውቋል።
JOIN👇👇👇
@computer_mobile21
@seen311

👍3