#video_downloader_apk
10 ቪዲዮ ዳውንሎደር አፕልኬሽኖች ለአንድሮይድ ኦፕሬቲወንግ ሲስትም
1. AVD video downloader
2. Videoder
3. Download manager
4.FVD freevideo downloader
5. Video downloader
6. Mirmay downloader
7. Easy video downloader
8.tubemate
9. Media clip pro video
10. Keepvid
የወደዱትን ፕለይ ስቶር ላይ ዳውንሎድ ያድርጉ ፡፡
@computer_mobile21
@computer_mobile21
Read more👇👇
https://www.alltop9.com/best-video-downloader-android-app

AllTop9.com
Maximize Your Media: Best Video Downloader Apps for Android
Looking to download videos on your Android device? We made a list of the best video downloader apps to save your favorite videos.
For computer & mobile maintenance
#BiT, Bahir Dar University
ደስ የሚል ነገር ነው
ሊበረታታ ይገባል!
ለሌሎች ግቢዎችም አስተማሪ ነው
@computer_mobile21
#BiT, Bahir Dar University
ደስ የሚል ነገር ነው
ሊበረታታ ይገባል!
ለሌሎች ግቢዎችም አስተማሪ ነው
@computer_mobile21
ኮምፒውተራችን በቫይረስ የተጠቃ መሆኑን በቀላሉ ማወቅ የምንችልባቸው መንገዶች👇
#1. ድንገተኛ የሆነ የአገልግሎት መቋረጥ:-
ከዚህ ቀደም ድንገተኛ የሆነ የአገልግሎት መቆራረጥ አጋጥሞዎት በተደጋጋሚ ሰማያዊ ቀለም ያለው ገጽታ የሚያሳይ ከሆነ ኮምፒውተርዎ አደጋ ላይ መውደቁን ጠቋሚ ነው፡፡
#2. የኮምፒውተር ስርዓት ማዝገም /Slow System/:-
በሲስተም ላይ ብዙ ቦታ የማይፈልጉ መተግበሪያዎችን (applications)
ሳይጠቀሙ የኮምፒውተር ስርዓቱ ዝግ ማለት የኮምፒውተርዎ ስርዓት በቫይረስ መጠቃትን ሊያመለክት ይችላል።
#3. ከልክ ያለፈ የሃርድ ድራይቭ:-
እንቅስቃሴ( 3. Excessive Hard Drive Activity) ምንም እንኳን ኮምፒተርዎ ስራ እየሰራ ባይሆንም ጥቂት የማይባሉ የሃርድ ድራይቭ እንቅስቃሴን ካስተዋሉ ይህ ምናልባትም በቫይረስ ስለመጠቃት የማስጠንቀቂያ ምልክት ሊሆን ይችላል፡፡
#4. ያልተለመዱ የዊንዶው ምልክቶች ሲስተዋሉ:-
ኮምፒውተርዎን በሚከፍቱበት ወቅት እንግዳ የሆኑ ነገሮች ብቅ ካሉ እና በተለይ በኮምፒተርዎ ላይ የተለያዩ ድራይቭዎች /drive/ ከጠፉ ችግር መፈጠሩን አመላካች ነው፡፡
#5. የተለዩ መልእክቶች:-
በተለያዩ መልእክቶች ወደ እርስዎ የመልእክት መለዋወጫዎች ሲገቡ እና ፋይሎችን በሚከፍቱበት ጊዜ ካልተከፈተ የተፈጠረ ችግር አለ ማለት ነው፡፡
#6. መጥፎ የፕሮግራም እንቅስቃሴ:-
ፕሮግራሞችዎ ከጠፉ ፣ ከተበላሹ ፣ ወይም ያለ እርስዎ ፍቃድ እራሳቸውን በራሳቸው መክፈት ከጀመሩ ፣ እንዲሁም ያለ እርስዎ ትእዛዝ ኢንተርኔት ለመክፈት እየሞከረ መሆኑን የሚገልጽ ማሳሰቢያ ከደረሰዎ ይህም የቫይረስ ሰለባ መሆንዎን ጠቋሚ ነው፡፡
#7. የዘፈቀደ አውታረ-መረብ እንቅስቃሴ /Random Network Activity :-
ምንም ጉልህ የሆኑ ፕሮግራሞችን ወደስራ ሳያስገቡ አልያም ከፍተኛ የበይነ-መረብ ዳታን በማይጠቀሙበት ጊዜ የእርስዎ ራውተር በቋሚነት ብልጭ ድርግም የሚል ምልክት የሚያሳይ ከሆነ ፣ የሆነ ችግር መፈጠሩን አመላካች ነው፡፡
#8. የተሳሳቱ የኢሜይል መልእክቶች:-
እርስዎ ለማንም ኢ-ሜይል ባይልኩም ከእርስዎ የኢሜይል አድራሻ ለእርስዎ ኢ-ሜይል መልእክት ከደረስዎ የእርስዎ ስርዓተ ኮምፒውተር ተጥሷል (ወይም የኢ-ሜይል የይለፍ ቃልዎ እንደተሰረቀ የሚያሳይ ጠንካራ ማስረጃ ነው)
#9. የአይፒ አደራሻዎ በበይነመረብ ፕሮቶኮል አድራሻ በጥቁር መዝገብ ከተቀመጠ/
Blacklisted IP Address/ :-
የእርስዎ የአይፒ አድራሻ በጥቁር መዝገብ መያዙን የሚገልጽ ማስታወቂያ ከደረሰዎት ኮምፒተርዎ በጥሩ ሁኔታ ላይ አለመሆኑን የሚያሳይ ምልክት፡፡
#10. ያልተጠበቀ የፀረ-ቫይረስ አገልግሎት መቆም:-
ብዙ ተንኮል-አዘል ሶፍትዌር /malware/ ፕሮግራሞች ፀረ-ቫይረስ አገልግሎት የማስተጓጎል ወይም ከጥቅም ውጪ የማድረግ ተልእኮ በመያዝ የተቀየሱ ናቸው፡፡ ስለሆነም የፀረ-ቫይረስ ስርዓትዎ በድንገት የማይሠራ ከሆነ የኮምፒውተር ስርዓቱ ትልቅ ችግር ላይ መውደቁን የሚያሳይ በመሆኑ የመፍትሄ እርምጃዎችን መውሰድ የግድ ይላል፡፡

#Graphics_cards
Graphics/Display/Video Card ወይም በትክክለኛ ስሙ GPU /Graphics Process Unit/
አሁን አሁን የምንሸምታቸውን ላፕቶፖች Graphics card አለው ወይስ የለውም ብሎ ማጣራት የተለመደ ሆኗል። በነገራችን ላይ መጠኑ እና ጠቀሜታው ይለያይ እንጂ ኮምፒውተር የተባለ ነገር ሁሉ በኛ አጠራር ግራፊክስ ካርድ አለው።
Graphics Card ማለት ከ ፎቶ እና ቪዲዮ ጋር ግንኙነት ያላቸውን ነገሮች በምንጠቀምበት ሰአት ፈጣን እና ከፍተኛ ጥራት ባለው መንገድ አቀናብሮ መስራት የሚያስችል የሒሳብ ቀመር የሚጠቀም Hardware Device ነው።
👍 በተለይም አዳዲስ ጌሞች እና ለ Rendering የሚያገለግሉ ሶፍትዌሮች ለመጠቀም( Photo Shop , Revit...) በጣም አስፈላጊ ናቸው። በተለይ ለ Architecture ተማሪዎች ከምንም በላይ አስፈላጊ ነው። በአሁን ጊዜ በስፋት የሚታወቁት #Nividia እና #AMD ናቸው።
👍 ሁለት አይነት ካርዶች ሲኖሩ የመጀመርያዎቹ ከ mother board ጋር ተጣብቆ / integrated ሆነው የሚመጡ ሲሆኑ intel በስፋት ይታወቅበታል። ሁለተኛው ደግሞ ለብቻ የሚሸጡ dedicated ናቸው።
እኛ ሀገር በስፋት ከ ላፕቶፖች ጋር integrated ሆነው የሚመጡ ሲሆኑ መጨመርም ሆነ መቀየር የማንችላቸው ናቸው።
፨፨ከ Nividia እና ከ AMD የትኛው ይሻላል?፨፨
AMD( Advanced Micro Device) ረዘም ያለ ዕድሜ ያስቆጠረ ሲሆን ግራፊክስ ብቻ ሳይሆን CPU ም ያመርታል። በተለይም የግራፊክስ ካርዶችን በ Radeon Brand የሚወጣ ነው። Nividia ባንጻራዊነት በቅርቡ የተመሰረተ ሲሆን ዋና አላማውም ግራፊክስ ካርዶችን ማምረት ነው። በ Geforce Brand የሚወጣ ሲሆን በብቃትም ሆነ በፍጥነት ከ AMD እንደሚሻል ብዙዎቹ ይስማማሉ።
እስካሁን እንደ ባለሞያ እንዳየነው ብዙ ጊዜ fail እያረገ የሚመጣው AMD የተገጠመላቸው ቦርዶች ናቸው።
፨፨ ኮምፒዩተራችን Graphics card እንዳለው እና እንደሌለው እንዴት ማወቅ እንችላለን?፨
👍 የ window 10 ተጠቃሚ ከሆናቹ Task Manager ላይ ገብታቹ performance ላይ side bar ላይ ያለውን GPU በመጫን ማየት የምትችሉ ሲሆን
👍 የ window 7 ተጠቃሚዎች ደግሞ Run ( window key + R ) ላይ dxdiag ብላቹ ከጻፋቹ በኋላ በሚመጣላቹ window ላይ display በመጫን ማግኘት ትችላላቹ!
👍 ብዙ ጊዜ ካልተላጠ ደግሞ keyboard አከባቢ ተለጥፎ ይገኛል።
!!ማሳሰቢያ!!
👉 Driver ያልተጫነበት ኮምፒዩተር በጣም ቀርፋፋ እና graphics ካርዱን ማግኘት አይችልም!
👍 አንዳንድ ላፕቶፖች ደግሞ ለመሰረታዊ አግልግሎት የሚሆኑ intel graphics እና ከዛ ለበለጡ አገልግሎቶች የሚሆኑ AMD አልያም Nividia geforce graphics ካርዶችን አንድ ላይ ሊይዝ ይችላል።
@computer_mobile21
@computer_mobile21
Read More👇
https://en.m.wikipedia.org/wiki/Graphics_processing_unit

Wikipedia
Graphics processing unit
specialized electronic circuit; graphics accelerator
#partition_shrinking
ሎካል ዲስክን ወደ ሁለት ክፍሎች እንዴት እንከፍላለን?
ለምሳሌ Local disk C: ካለን ከሁለት ለመክፈል
#1 right click on My computer
#2 በመቀጠል Manage የሚለውን እንነካለን
#3 ቀጥሎ ለመክፈል የምንፈልገውን ዲስክ C:
በመምረጥ right click እናደርጋለን
#5 ከዚያም shrink volume የሚለውን እንመርጣለን ትንሽ ሰከንድ ይቆያል
#6 በመቀጠል የምንፈልገውን መጠን በመፃፍ shrink የሚለውን click አድርጎ መጠበቅ
#7 በመጨረሻም በጥቁር ቀለም ከታች (unlocated) የሚለው ላይ right click ማድረግ
#8 click on "new simple volume
አሁን next next next እያሉ እስከመጨረሻው መቀጠል::
👍 ይሄን ስናደርግ ምንም አይነት መረጃ አይጠፋብንም።
👍 ካልፈለግን ደግሞ ወደ ነበረበት መመለስ እንችላለን።
@computer_mobile21
@computer_mobile21
Read more👇
https://thetechwhiz.net/how-to-create-hard-drive-partition-tutorial/

#Delete አልሆን ያሉ Folders ማለትም #permission የሚጠይቁትን ለምሳሌ window old ፋይሎችን ከኮምፕዩተራችን ላይ እንዴት አድርገን እንደምናጠፋ እናያለን:
🔰Stepዎችን በመከተል ማስተካከል እንችላለን......
💠Step 1⃣
🔅Folder/File ጋር Right Click አድርገን Properties የሚለውን ይምረጡ።
💠Step 2⃣
🔅ከዛም Security የሚለው ላይ Advanced የሚለውን ይንኩት።
💠Step 3⃣
🔅 Administration ከሚለው አጠገብ Change የምትለዋን ይጫኑ።
💠Step 4⃣
🔅ከዛም Advanced የሚለውን ይመርጣሉ።
💠Step 5⃣
🔅ከዛም Find Now የሚለውን ተጭነው ከሚመጡት ዝርዝር ውስጥ የኮምፒውተርዎን User Name ይመርጡ።
💠Step 6⃣
🔅መቀየሩን ካረጋገጡ በኋላ ሳጥኖቹ ላይ ✅ ያድርጋሉ።
💠Step 7⃣
🔅Apply የሚለውን መምረጥ
💠Step 8⃣
🔅Messages box ያመጣል ከዛም yes ይበሉ።
💠Step 9⃣
🔅Permission ሰጥቶ ከጨረሰ በኋላ OK ይበሉት።
💠Step 1⃣0⃣
🔅OK ብለው ሁሉንም window ፕሮግራሞችን ይዝጉት።
💠Step 1⃣1⃣
🔅መጨረሻ ላይ file ላይ አድርገውት Shift + Del ይንኩት ሙሉውን ያጠፋዋል።
@computer_mobile21
Read more👇👇
https://www.eassos.com/blog/fixed-you-need-administrator-permission-to-delete-this-file/

EASSOS BLOG
Fixed: You need administrator permission to delete this file
The point of this article is to help you deal with “Access Denied. You need administrator permission to delete this file” and similar errors. This guide includes steps to take ownership and permission of the
እንዴት ከሌላ ስልክ📲 ላይ ቻርጅ #ማስተላለፍ እንደሚቻል ያውቃሉ!
ስልካችንን📲 እንዴት ከሌላ ስልክ ላይ ቻርጅ ማድረግ እንችላለን?
#አስፈላጊ ነገሮች⬇️⬇️⬇️
✅ሌላኛው ስልክ
✅OTG
✅data cable
1⃣. አሰራር፦ ኬብሉን #OTG ላይ ይሰኩና በቀላሉ #OTG ያለበትን ጫፍ ቻርጅ ሰጪው ስልክ📲 ላይ ይሰኩት።
2⃣. ሌላኛውን ጫፍ ቻርጅ ማድረግ የሚፈልጉት ስልክ ላይ ይሰኩት።
@computer_mobile21
Read more👇👇
https://www.technologysage.com/how-to-charge-android-phone-using-another-phone/

Technology Sage
How to Charge Android Phone Using Another Phone
How to Charge Android Phone Using Another Phone, You can now Charge a phone off another phone. Transfer charge from one phone to another phone Using USB OTG
#update_android
አንድሮይድ ስማርት ስልካችንን እንዴት ማሻሻል /update/ ማድረግ ይቻላል?
በስማርት ስልኮች ኦፕሬቲንግ ሲስተም ገበያ ውስጥ አንድሮይድ ቀዳሚውን ስፍራ ይይዛል።
የአንድሮይድ ኦፕሬቲንግ ሲስተም ባለቤት የሆነው ጎግል፥ በየጊዜው በአንድሮይድ ላይ የተለያዩ ማሻሻያዎችን ያደርጋል።
በዚሁ ጊዜም የተሻለ አገልግሎት ለማግኘት የአንድሮይድ ኦፕሬቲንግ ሲስተማችንን ማሻሻል /update/ ማድረግ ይጠበቅብናል።
computer_mobile21
✔ አንድሮይድ ኦፕሬቲንግ ሲስተምን በየጊዜው ለምን ማሻሻል ያስፈልጋል…?
↬የስልካችን የመስራት አቅም እንዲጨምር
↬የስልካችንን እድሜ ለማርዘም
↬አዳዲስ ማሻሻያዎችን ለመጠቀም
↬የስልካችንን ደህንነት ለመጠበቅ
↬ስልካችንን ከተለያዩ የቫይረስ ጥቃት ለመከላከል
↬የስልካችን ባትሪ የቆይታ እንድሜን ለማርዘም
➠አንድሮይድ ኦፕሬቲንግ ሲስተም ለማሻሻል /update/ ለማድረግ መከተል ያለብን ቅደም ተከተል..
#1. የአንድሮይድ ስልካችን መተግበሪያ ውስጥ በመግባት ሴቲንግስ /Settings/ መክፈት
#2. ከሚመጡልን ዝርዝር ውስጥ “About phone” ወይም ሌላ ተመሳሳይ አማራጭ መክፈት
#3. ከዛም “System Updates” ወይም “Software Update” የሚል አማራጭ የሚመጣልን ሲሆን፥ እዛ ውስጥ በመግባት ማሻሻል እንችላለን።
#4. “System Updates” በምንከፍትበት ጊዜ በርከት ያሉ አማራጮች የሚመጡ ከሆነ “Check for updates now”፣ “Software update check” ወይም ሌሎች ተመሳሳይ አማራጮች ውስጥ በመግባት የስማርት ስልካችን ኦፕሬቲንግ ሲስተምን ማሻሻል /update/ ማድረግ እንችላላን።
@computer_mobile21
ማስጠንቀቂያ፦
❗️በዳታ ብዙ ብር ሊቆርጥብቆት ስለሚችል ይጠንቀቁ በWiFi Update ቢያደርጉት ይመረጣል።
❗️በቅድሚያ ስልክዎትን በበቂ ሁኔታ ቻርጅ ያድርጉ Update እያደረገ ባለበት ሁኔታ ቻርጅ ቢዘጋ ስልኮ አደጋ ውጥ ሊገባ ይችላል።
@computer_mobile21
@computer_mobile21
Read more👇👇👇
https://www.google.com/amp/s/www.ubergizmo.com/how-to/update-android-os/amp/

Ubergizmo
How To Update Android OS?
You need to update your Android OS to keep up with the latest features and make the most out of your Android device.However, some users are not aware...
Forwarded from COMPUTER and MOBILE MAINTENANCE (Seen above)
እንዴት ከሌላ ስልክ📲 ላይ ቻርጅ #ማስተላለፍ እንደሚቻል ያውቃሉ!
ስልካችንን📲 እንዴት ከሌላ ስልክ ላይ ቻርጅ ማድረግ እንችላለን?
#አስፈላጊ ነገሮች⬇️⬇️⬇️
✅ሌላኛው ስልክ
✅OTG
✅data cable
1⃣. አሰራር፦ ኬብሉን #OTG ላይ ይሰኩና በቀላሉ #OTG ያለበትን ጫፍ ቻርጅ ሰጪው ስልክ📲 ላይ ይሰኩት።
2⃣. ሌላኛውን ጫፍ ቻርጅ ማድረግ የሚፈልጉት ስልክ ላይ ይሰኩት።
@computer_mobile21
Read more👇👇
https://www.technologysage.com/how-to-charge-android-phone-using-another-phone/
ስልካችንን📲 እንዴት ከሌላ ስልክ ላይ ቻርጅ ማድረግ እንችላለን?
#አስፈላጊ ነገሮች⬇️⬇️⬇️
✅ሌላኛው ስልክ
✅OTG
✅data cable
1⃣. አሰራር፦ ኬብሉን #OTG ላይ ይሰኩና በቀላሉ #OTG ያለበትን ጫፍ ቻርጅ ሰጪው ስልክ📲 ላይ ይሰኩት።
2⃣. ሌላኛውን ጫፍ ቻርጅ ማድረግ የሚፈልጉት ስልክ ላይ ይሰኩት።
@computer_mobile21
Read more👇👇
https://www.technologysage.com/how-to-charge-android-phone-using-another-phone/
Technology Sage
How to Charge Android Phone Using Another Phone
How to Charge Android Phone Using Another Phone, You can now Charge a phone off another phone. Transfer charge from one phone to another phone Using USB OTG
@computer_mobile21
የሞባይል ስልክ ቁጥርዎ ሰሞኑን ሾልኮ ከወጣው የፌስቡክ ዝርዝር ውስጥ ካለ እንዴት ማረጋገጥ ይችላሉ?
ሰሞኑን ከ530 ሚልዮን በላይ የፌስቡክ ተጠቃሚዎች ዳታ (ስልክ፣ ኢሜይል ወዘተ) በጠላፊዎች ሾልኮ እንደወጣ ተሰምቷል፣ ከዚህ ውስጥ 12,000 ኢትዮጵያውያን የፌስቡክ ተጠቃሚዎች እንደሚገኙበትም ታውቋል።
@computer_mobile21
(ይህን እና ሌሎች መረጃዎችን ድረ-ገፃችን ላይ ለማንበብ:
https://ethiopiacheck.org/analysis/how-can-you-check-if-your-phone-number-is-on-the-list-of-numbers-facebook-released/)
ታድያ የእርስዎ ስልክ ወይም ኢሜይል እዚህ ዝርዝር ውስጥ ከተገኘ ማረጋገጫ እንዴት ማግኘት እንደሚችሉ ጠይቀው ሊሆን ይችላል። Have I Been Pwned (https://haveibeenpwned.com/) የተባለ ድረ-ገፅ ይህን ማረጋገጥ ይችላል።
አጠቃቀሙ እንዲህ ነው: https://haveibeenpwned.com/ ድረ-ገፅን ሲከፍቱ የመፃፍያ/መፈለግያ ቦታ ያገኛሉ። ባዶ ቦታው ላይ ስልክዎን ወይም ኢሜይልዎን ያስገቡ። ከዛም "pwned?" የሚለውን ይጫኑ።
"Oh no- pwned" የሚል መልስ ካገኙ ስልክዎ ወይም ኢሜይልዎ ለጠላፊዎች ተጋልጦ ነበር ማለት ነው። "Good news- no pwnage found!" የሚል ምላሽ ካገኙ ለጠላፊዎች አልተጋለጡም ማለት ነው።

#textTovoice #Elocance
ለአይናችን እረፍት የሚሰጥ መተግበሪያ
መቼም የአይን ነገር ሲነሳ በተለይ የኮምፒውተርና የስማርት ስልክ ተጠቃሚዎች ምን ተባለ ይሆን ማለት አለባቸው ብለን እናስባለን፡፡ ምክንያቱም ከኮምፒውተርና ከስልካችን ስክሪኖች የሚፈነጥቀው ሰማያዊ ብርሃን በከፍተኛ ሁኔታ አይናችንን እየጎዳው በመሆኑ ነው፡፡ ይህ ችግር ከቴክኖሎጂና ከአጠቃቀም ጉድለት ጋር ተያይዞ የሚከሰት ቢሆንም መፍትሔውንም ቴክኖሎጂ ይዞልን ቀርቧል፡፡ ይኸውም ጽሁፍን ወደ ድምጽ የሚቀይር መተግበሪያ ነው፡፡
ቴክኖሎጂን መጠቀም ማቆም የሚመከር ጉዳይ ባይሆንም አማራጭ መፍትሔዎችን መጠቀም ግን በጣም አስፈላጊ ነው፡፡ ለዚህም ነው የፈጠራ ባለሙያዎች Elocance የተሰኘ ጽሁፍን በንባብ የሚያሰማ መተግበሪያን ሰርተው ያቀረቡት፡፡ ይህም መተግበሪያ አንዴ በስልካችን ከጫንነው በኋላ ለሁል ጊዜ መስራት የሚችል ነው፡፡ በተጨማሪም መተግበሪያው በስልካችን ያሉ ጽሁፎችን (PDFs) የተለያዩ ህትመቶችንና የስብሰባ ማጠቃለያዎችን ወደድምጽ በመቀየር እንድንሰማቸው ያስችለናል፡፡ በመሆኑም መተግበሪያው እያንዳንዱን ጽሁፍ የሚያነብልን ረዳትና አደጋ ካለው ሰማያዊ ብርሃን የሚጠብቀን ትልቅ መፍትሔ ሆኖ ቀርቧል፡፡
በጣም ተፈላጊ የሆነው ይህ መተግበሪያ በመተግበሪያ መደብር (App Store) ውስጥ የ4.4 ኮኮብ ደረጃ ተሰጥቶታል፡፡ መተግበሪያው ግልጽ የሆነ አነጋገርን የሚከተል ሲሆን ከፍተኛ የሆነ የድምጽ ጥራትም እንዳለው ተነግሮለታል፡፡ የሆነው ሆኖ የዋጋውስ ነገር ያላችሁ እንደሆን 34.99 የአሜሪካን ዶላር ከፍለን ለሁልጊዜ መጠቀም እንድንችል የቀረበ ነው፡፡
@computer_mobile21
@computer_mobile21
Get the apk 👇👇👇
Article,Newsletter, PDF reader app"
https://play.google.com/store/apps/details?id=com.mindthetea.elocance

#phone_copy_original
ስልኬ #ኮፒ ነው ወይም #ኦርጅናል ነው? የሚለውን ለመለየት ጥያቄ ለመመለስ ቀጥሎ ያለውን ዘዴ ተጠቀሙ
ጥሩ ዘዴ የሚባለው ወደ internet በመግባት imei.info ወይም #imei check በማለት search ማድረግ ከዚያም መጀመርያ ወደ ሚመጣው #website በመግባት የስልካችሁን #imei መጻፍና check የሚለውን መጫን።
#imei ቁጥራችሁን ስታዩ ልብ ልትሉት የሚገባው ነገር *#06# ብላችሁ የሚመጣውና የስልካችሁን ባትሪ አውጥታችሁ ከስልካችሁ ጀርባ የምታዩት መመሳሰል አለበት።ታድያ ይህንን አድርገን original መሆኑን እንዴት እናውቃለን?
👍#imei ቀጥራችሁን ጽፋችሁ ምንም ካልመጣ ያለጥርጥር ስልካችሁ #highcopy ነው። ነገርግን ስለስልካችሁ የተለያዩ መረጃዎችን የሚያመጣ ከሆነ ስልካችሁ ኦርጅናል ነው።ይህንን ስልት አብዛኛው ሰው ይህን ዘዴ አያቅም::
ከላይ እንዳያችሁት የራሳችሁን ስልክ check አድርጉት!
@computer_mobile21
@computer_mobile21
Read more👇👇
https://www.google.com/amp/s/www.gizbot.com/amphtml/how-to/tips-tricks/3-ways-find-if-your-android-smartphone-or-iphone-is-original-034919.html

Gizbot
3 Ways to Find Out if Your Android Smartphone or iPhone is Original or Not
Few simple tricks to find your phone is original, clone or refurbished. Read more to find out.
#ScamAlert
የፌስቡክ ገፆችን ፓስወርድ ለመንጠቅ የሚደረግ ሙከራ!
@computer_mobile21
የፌስቡክ ገፆች ላይ ያነጣጠረ አንድ የማጭበርበርያ ዘዴ ለበርካታ ሰዎች እየተላከ ይገኛል። ይህ በተለይ በርካታ ተከታዮች ያላቸው የፌስቡክ ገፆች ላይ ኢላማውን ያደረገ ዘዴ በኢትዮጵያ ለሚገኙ በርካታ ገፆችም ተልኳል።
ይህ ዘዴ የሚሰራው እንዲህ ነው: የማጭበርበርያ ገፁ "Pages security and privacy" በሚል ስም እና በፌስቡክ የገፆች አርማ/ሎጎ የተከፈተ ነው። የፌስቡክ ገፆች ላላቸው "ገፆት የመዋሸት እና የማጭበርበር ድርጊት እንደፈፀመ ሰዎች ሪፖርት አርገዋል። ይህን ለመከላከል አካውንቶትን ማረጋገጥ አለብን" ብሎ አንድ የፌስቡክ ድርጅት ንብረት ያልሆነ ሊንክ ያስቀምጣል።
ሊንኩ ሲከፈት የፌስቡክ መግቢያ (ኢሜይል/ስልክ እና ፓስወርድ) ይጠይቃል። ከዛም ተታለው/ተሳስተው ይህን መረጃ ያስገቡ ገፆችን ይጠልፋሉ። ይህም በዘርፉ ባለሞያዎች fishing attack በመባል ይጠራል።
በማይታወቁ አድራሻዎች ላይ ኢሜይል/ስልክ እና ፓስወርድ ባለማስገባት ከእንዲህ አይነት ማጭበርበርያ ድርጊቶች ራስዎን ይጠብቁ።

#mobile_problems
ተደጋጋሚ የሞባይል ስልክ ችግሮች እና መፍትሔዎች
1. ለሌላ ሰዉ ድምጽ ይሰማል፡፡ ነገር ግን በጣም አነስተኛ ሲሆን ወይም የራቀ ድምጽ ሲሆን 909 ወይም 904 መደወል ♥ጥሪዉ ሲጀምር የድምፅ መጨመሪያ ቁልፍን በመጫን ድምጥን መጨመር
♥ችግሩ ካልተፈታ ስፒከር
ቀዳዳን ማፅዳት ♥ከላይ
የተገለጡት መንገዶች ካልተፈታ
ስፒከሩን መቀየር ይኖርብናል፡፡
2. የስልካችን ጥሪ ከተወሰኑ
ሰከንዶች ወይም ደቂቃዎች
በኋላ ይቋረጣል፡፡ የስልካችን
የጥሪ መቼት ላይ የጥሪ ገደብ /
ኮል ታይም ሊሚት/Call time
limit/ የሚለውን ማጥፍት
በተለይ ቻይና ስልክ ላይ auto
quick end የሚል መቼትን
ማጥፍት፡፡
👉call record
👉General call setting
👉More
👉Auto quick -end
👍Off
3. የቻይና ስልኮች ላይ ኪፓዱ ላይ
ያለዉ ብርሀን ይታያል፣ በተጨማሪም ስክሪኑ ላይ ምስሎች ይታያሉ፡፡ ነገር ግን የስክሪኑ ብርሀን የማይታይ ከሆነ
ሁሉም የቻይና ስልኮች ስክሪናቸዉ ላይ ሶስት፣አራት ወይም አምስት የስክሪን ዳዩድ መስመሮች
ይገኛሉ፡፡ እነኝህ መስመሮች ከስክሪኑ ጋር የተበየዱበት ሊድ ሊለቅ ወይም ስክሪኑ ከቦርዱ
ጋር የተበየደበት ቦታ ላይ የስክሪን ብርሀን መስመሮች ተላቀዉ ከሆነ በድጋሜ ፔስትና ሊድ በመጠቀም እያንዳንዱን እግር በአግባቡ
መበየድ፡፡
4.Insert SIM የሚል ጽሁፍ
የሚያሳይ ከሆነ ሲም ካርዱ የሚሰራ መሆን አለመሆኑን የሚሰራ ስልክ በመጠቀም ማየት
የሲም መርገጫ ብረቱን በእጃችን መጫን ሲም ኮኔክተሩን በቲነር ማጠብ
5. እንደ 1110,6030,2600,2610,2310,1600 ያሉ ኖኪያ ስልኮች ላይ የሚሰራ ሲም ተጠቅመን Insert Sim የሚል ጽሁፍ
የሚያሳይ ከሆነ ቻርጅ ኮኔክተሩን ማፅዳት ወይም መቀየር ቻርጅ ኢንተርፌስ አካባቢ በቲነር ማፅዳት
6. ባትሪ ሲገባበት ቫይብሬተር
የሚያደርግ ከሆነ / ስልኩን ሳናበራዉ ልክ ባትሪ እንደገባበት በራሱ ቫይብሬት የሚያደርግ ከሆነ/
DCT3 ስልክ ከሆነ ዩአይ አይሲን መቀየር ሌሎች ስልኮች ላይ ፓወር አይሲ መቀየር
7. ኔትወርክ የሌለው ስልክ
አንቴና ኢንተርፌስ ወይም ከቦርዱ ጋር በአግባቡ መግጠሙን ማረጋገጥ ቦርዱን በቲነር ማጠብ
አንቴና ስዊቹን ማሞቅ ኔትወርኩ አሁንም ካልተስተካከለ ደግሞ አንቴና ስዊች መቀየር
8. እኔ የምናገረው ይሰማል ሌላ
ሰዉ የሚናገረዉ አይሰማኝም
ስፒከሩን መቀየር
9. ሰዉ የሚያወራው የሚሰማ ከሆነ ነገር ግን እኛ የምናወራው የማይሰማ ከሆነ
ማይኩን መቀየር
10. ወጭ ጥሪ ያደርጋል ነገር ግን
አይቀበልም ኮል ዳይቨርት በርቶ ከሆነ ማጥፍት፤ blacklist እና whitelist ማጥፋት
11. ከቁጥሮቹ መካከል አንዱ ብቻ ተነጥሎ የማይሰራ ከሆነ ቁጥሩ ላይ የሚያርፈዉን አልሙኒየም ማፅዳት
12.ተንሸራታች ስልክ ላይ ያሉት
ቁልፎች አይሰሩም ፣ከታች ያሉት
ቁጥሮች በሙሉ ይሰራሉ
ኬብል መቀየር
13.የምንሰማዉ ድምጽ ይንጫጫል/ ከሌላ ሰዉ ጋር ስንነጋገር/
ስፒከር መቀየር
14.ቁጥሮች መደዳ የማይሰሩ ከሆነ ኪፓድ አይሲን ማሞቅ ወይም መቀየር
15. ስልኩ ክፍለሃገር ሲሄድ ኔትወርኩ አይሰራም
ኔትወርክ ፊልተሩን መቀየር
16. ይሰራ የነበረ ሳምሰንግ ስልክ
ኔትወርኩ ሲጠፋ ወይም ያልተለመደ ባህሪ ሲያሳይ ( ምንም አይነት ጉዳት
ሳይደርስበት ፣ ሳይወድቅ እና ዉሀ
ሳይገባበት)፡፡
*2767*2878# በመጫን ስልኩን ፎርማት
ማድረግ ይቻላል፡፡
17. ስልክ ስናወራ የቁልፍ መጫን
ድምፅ ይሰማናል/ ሳንነካዉ በራሱ
ቁጥር ይደረድራል/
ኪፓድ አይሲን መቀየር
18.ኔትወርክ ሙሉ ሁኖ ልክ ስንደዉል ኔትወርኩ ዜሮ ይሆናል
ፓወር አምፕሊፋየሩን ማሞቅ ወይም መቀየር::
ከወደዱት ለወዳጅዎ #ያጋሩ!

#ethiotelecom #news
#ኢትዮ_ቴሌኮም #የሞባይል_ክፍያ አገልግሎት በቅርቡ ሊጀምር ነው
ኢትዮ ቴሌኮም በሁለት ሳምንታት ጊዜ ውስጥ ደንበኞች ስልካቸውን በመጠቀም ብቻ ገንዘብ እንዲልኩ፣ እንዲቀበሉና ግዢ እንዲፈፅሙ የሚያስችል የሞባይል ክፍያ አገልግሎት ሊጀምር መሆኑ ተነገረ፡፡ #ቴሌብር የተሰኘው የክፍያ ስርዓቱ ደንበኞች ካሽ ወይም ቼክ ሳያስፈልጋቸው ዘርፈ ብዙ ክፍያዎችን እንዲፈፅሙ የሚያደርግ ነው፡፡
ቴሌብር ደንበኞች በሀገር ውስጥም ሆነ ዓለም አቀፍ ደረጃ በሁሉም የትስስር መንገዶች ላይ ገንዘብ መላላክን፣ ለዕቃና አገልግሎቶች ግዢ የሚደረጉ ክፍያዎችን መፈፀም እንዲያስችል ተደርጎ መሰራቱ ተገልጿል፡፡ በዚህም ደንበኞች ለምሳሌ የትምህርት ቤት፣ የውሃና ኤሌክትሪክ እንዲሁም ሌሎች መሰል ክፍያዎችን በስልካቸው እንዲፈፅሙ ያስችላቸዋል፡፡ በተጨማሪም በኢትዮ ቴሌኮም ለሚቀርቡ እንደ አየር ሰዓት ግዢ ላሉ አገልግሎቶች ክፍያን እንዲፈፅሙ ያመቻቸ ነው፡፡ በሌላ መልኩ አገልግሎቱ የኩባንያው ደንበኞች ከሀገር ውጪ ካለው ዲያስቦራ ገንዘብ እንዲቀበሉ፣ ገንዘባቸውን እንዲቆጥቡ፣ ብድር እንዲያገኙና የባንክ አካውንታቸውን ከቴሌብር ጋራ እንዲያስተሳስሩ የሚፈቅድ ይሆናል፡፡
ኢትዮ ቴሌኮም አገልግሎቱን ያስጀምር ዘንድ ከአንድ ዓመት በፊት ለዲጂታል ፋይናንስ አገልግሎቶች ፍቀድ ለሚሰጠው የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ ጥያቄውን አቅርቦ ነበር፡፡ ባንኩም ለአገልግሎቱ አረንጓዴ መብራት ከሰጠ በኋላ ነው ኩባንያው እንቅስቃሴውን የጀመረው፡፡
ደንበኞች ለቴሌብር ለመመዝገብ የኢትዮ ቴሌኮም ሲም ካርድ ያለበት ተንቀሳቃሽ ስልካቸውን እና ማንነታቸውን የሚገልፅ መታወቂያ ይዘው ወደ ቴሌብር ወኪሎች አልያም የኢትዮ ቴሌኮም ሽያጭ ማዕከላት በማምራት መመዝገብ እንደሚችሉ ተገልጿል፡፡
ምንጭ Capital

በወረቀት ያለን ጽሁፍ ወደ Soft copy መቀየር የሚችል apk Image በመጠቀም
Downlaod it
👇👇👇👇👇👇👇👇👇
https://play.google.com/store/apps/details?id=image.to.text.ocr

Google Play
Text Scanner - Image to Text - Apps on Google Play
Extract text from images, photos, pictures, camera accurately with a single tap.
#speedup_pc
ኮምፒውተርዎን ፈጣን የሚያደርጉ 9 ዘዴዎች
1. ትላልቅ መጠን ያላቸውን ፎቶዎች #ዎልፔፐር አይጠቀሙ፡፡
2. ሁሌም ኮምፒዩተሩ ከፍቶ ሳይጨርስ# አፕሊኬሽን ለመክፈትም ሆነ
ለመነካካት አይሞክሩ፡፡
3. አፕሊኬሽን ከዘጉ በሁዋላ ዴስክቶፑን #ሪፍሬሽ ያድርጉ፤ ይህም
ራም ሜሞሪን ነፃ ያደርጋል፡፡
4. የማይጠቀሙበት ሶፍትዌር ካለ ከኮምፒውተሩ #ይሰርዙ (uninstall) ያድርጉት
5. ዴስክቶፕ ላይ #ፋይል አያስቀምጡ፤ ሾርትከትም መብዛት
የለበትም፡፡
6. ኮምፒዩተሩ ሲከፈት በራሳቸው የሚከፈቱ ለምሳሌ: ስካይፕ አይነት
አፕሊኬሽኖች ካሉ #disable ያድርጉ
7. Recycle binን ሁሌም #ባዶ ያድርጉ::
8. ሀርድ ዲስኩን ሁለት #ፓርቲሽን ይፍጠሩለት፡፡
9. ብዙ #ሶፍትዌሮችን ባንዴ አይክፈቱ::

👍1
#mobile_problems
ተደጋጋሚ የሞባይል ስልክ ችግሮች እና መፍትሔዎች
@computer_mobile21
#1.ለሌላ ሰዉ ድምጽ ይሰማል፡፡ ነገር ግን በጣም አነስተኛ ሲሆን ወይም የራቀ ድምጽ ሲሆን 909 ወይም 904 መደወል ጥሪዉ ሲጀምር የድምፅ መጨመሪያ ቁልፍን በመጫን ድምጹን መጨመር ችግሩ ካልተፈታ ስፒከር ቀዳዳን ማፅዳት ከላይ በተገለጡት መንገዶች ካልተፈታ ስፒከሩን መቀየር ይኖርብናል፡፡
#2.የስልካችን ጥሪ ከተወሰኑ ሰከንዶች ወይም ደቂቃዎች በኋላ ይቋረጣል፡፡ የስልካችን የጥሪ መቼት ላይ የጥሪ ገደብ /ኮል ታይም ሊሚት/Call time limit/ የሚለውን ማጥፍት በተለይ ቻይና ስልክ ላይ auto quick end የሚል መቼትን ማጥፍት፡፡
👉call record
👉General call setting
👉More
👉Auto quick -end
👉Off
@computer_mobile21
#3.የቻይና ስልኮች ላይ ኪፓዱ ላይ ያለዉ ብርሀን ይታያል፣ በተጨማሪም ስክሪኑ ላይ ምስሎች ይታያሉ፡፡ ነገር ግን የስክሪኑ ብርሀን የማይታይ ከሆነ
ሁሉም የቻይና ስልኮች ስክሪናቸዉ ላይ ሶስት፣ አራት ወይም አምስት የስክሪን ዳዩድ መስመሮች ይገኛሉ፡፡ እነኝህ መስመሮች ከስክሪኑ ጋር የተበየዱበት ሊድ ሊለቅ ወይም ስክሪኑ ከቦርዱ ጋር የተበየደበት ቦታ ላይ የስክሪን ብርሀን መስመሮች ተላቀዉ ከሆነ በድጋሜ ፔስትና ሊድ በመጠቀም እያንዳንዱን እግር በአግባቡ መበየድ፡፡
#4.Insert SIM የሚል ጥሁፍ የሚያሳይ ከሆነ ሲም ካርዱ የሚሰራ መሆን አለመሆኑን የሚሰራ ስልክ በመጠቀም ማየት የሲም መርገጫ ብረቱን በእጃችን መጫን ሲም ኮኔክተሩን በቲነር ማጠብ እንደ 1110,6030,2600,2610,2310,1600 ያሉ ኖኪያ ስልኮች ላይ የሚሰራ ሲም ተጠቅመን Insert
Sim የሚል ጥሁፍ የሚያሳይ ከሆነ ቻርጅ ኮኔክተሩን ማፅዳት ወይም መቀየር ቻርጅ ኢንተርፌስ አካባቢ በቲነር ማፅዳት
#5.ባትሪ ሲገባበት ቫይብሬተር የሚያደርግ ከሆነ / ስልኩን ሳናበራዉ ልክ ባትሪ እንደገባበት በራሱ ቫይብሬት የሚያደርግ ከሆነ/ DCT3 ስልክ ከሆነ ዩአይ አይሲን መቀየር ሌሎች ስልኮች ላይ ፓወር አይሲ መቀየር
#6.ኔት ወርክ የሌለው ስልክ አንቴና ኢንተርፌስ ወይም ከቦርዱ ጋር በአግባቡ መግጠሙን ማረጋገጥ ቦርዱን በቲነር ማጠብ አንቴና ስዊቹን ማሞቅ ኔትወርኩ አሁንም ካልተስተካከለ ደግሞ አንቴና ስዊች መቀየር
#7.እኔ የምናገረው ይሰማል ሌላ ሰዉ የሚናገረዉ አይሰማኝም ስፒከሩን መቀየር
@computer_mobile21
#8.ሰዉ የሚያወራው የሚሰማ ከሆነ ነገር ግን እኛ የምናወራው የማይሰማ ከሆነ ማይኩን መቀየር
#9.ወጭ ጥሪ ያደርጋል ነገር ግን አይቀበልም ኮል ዳይቨርት በርቶ ከሆነ ማጥፍት
#10.ከቁጥሮቹ መካከል አንዱ ብቻ ተነጥሎ የማይሰራ ከሆነ ቁጥሩ ላይ የሚያርፈዉን አልሙኒየም ማፅዳት
#11.ተንሸራታች ስልክ ላይ ያሉት ቁልፎች አይሰሩም ፣ከታች ያሉት ቁጥሮች በሙሉ ይሰራሉ
ኬብል መቀየር
#12.የምን ሰማዉ ድምጽ ይንጫጫል/ ከሌላ ሰዉ ጋር ስንነጋገር/ ስፒከር መቀየር
#13.ቁጥሮች መደዳ የማይሰሩ ከሆነ ኪፓድ አይሲን ማሞቅ ወይም መቀየር
#14.ስልኩ ክፍለሃገር ሲሄድ ኔትወርኩ አይሰራም ኔትወርክ ፊልተሩን መቀየር
#15.ስልክ ስናወራ የቁልፍ መጫን ድምፅ ይሰማናል/ ሳንነካዉ በራሱ ቁጥር ይደረድራል/ ኪፓድ አይሲን መቀየር
#16. ኔትወርክ ሙሉ ሁኖ ልክ ስንደዉል ኔትወርኩ ዜሮ ይሆናል ፓወር አምፕሊፋየሩን ማሞቅ ወይም መቀር
JOIN👇👇
@computer_mobile21
@computer_mobile21
Share share

#pc_manufacturing_date
የኮምፒውተራችን እድሜ ስንት እንደሆነ ለማወቅ👇
1. System information በመጠቀም
👉Search bar ላይ System information ብላችሁ ጻፉ
👉 ክሊክ ስትሉት ከሚመጡት ዝርዝር አማራጮች BIOS Version/date ላይ ኮምፒተሩ የተገጣጠመበትን ቀን ታገኛላችሁ
2. CMD በመጠቀም
👉አሁንም Search bar ላይ CMD ብላችሁ ጻፉ
👉 open CMD
👉CMD ሲከፍት systeminfo.exe ብላችሁ ጻፉና ENTER በሉት ከሚመጡት ዝርዝር አማራጮች BIOS Version ላይ ኮምፒተሩ የተገጣጠመበትን ቀን ታገኛላችሁ::