COMPUTER and MOBILE MAINTENANCE
7.1K subscribers
71 photos
7 videos
53 files
103 links
Welcome To Computer & Mobile Maintenance Channel.
It Gives You Some Hints To Repair(Improve Performance Of) Your Computer & Mobile By Yourself. ለጠጋኞችም የሚጠቅም ምርጥ ቻናል ነው!
JOIN @Computer_Mobile21
Contact @seen311 or @seen3bot

Group👉 @Computer_Mobile3
Download Telegram
Channel name was changed to «COMPUTER & MOBILE MAINTENANCE»
#ፍላሽ_ዲስክ_ኮምፒዩተርዎ ላይ ሲሰካ ሾርት ከት (shortcut) እየሆነ ተቸግረዋል?

ፍላሽ ዲስካችን ወይም ኮምፒዩተራችን በቫይረስ ሲጠቃ በውስጡ ያሉት ፋይሎች በሙሉ ወይም በከፊል ወደ ሾርትከት ይቀየራሉ። ይህም ማለት ዋናው የኛ file(ፋይል) ይደበቅና ለመጠቀም
አንችልም ማለት ነው። የዚህ ቫይረስ ሌላው አስቀያሚ ገጽታ ከኮምፒዩተር ወደ ሌላ ኮምፒዩተር በቀላሉ በፋላሽ አማካኝነት ሊተላለፍ መቻሉ ነው።
ውድ የቻናላችን ተከታታዮች ዛሬ ይህን ሾርትከት ቫይረስ የምናጠፋበትን Tricks. እናካፍላችኋለን ተከታተሉን። By using CMD
 cmd (command prompt) በመጠቀም
ይህ ዘዴ ከሁሉም የተሻለ ውጤታማ ሲሆን ለሀርድ ዲስኮች ለፍላሾች እንዲሁም ለሞባይል ስልኮች ያገለግለናል።

#1. በመጀመሪያ cmd እንከፍታለን።
Win + R then we write Cmd ( run፦cmd፦enter)

#2. cmd ከከፈትን በኋላ ለማጽዳት የምንፈልገው ፋላሽ ዳይሬክተሪ እንሄዳለን። ( ለምሳሌ ፍላሹ removable disk G ከሆነ G:\ ብለን እንጽፋለን።)

#3. በመቀጠል ይህን ኮማንድ እንጽፋለን። G፡*.* /d /s -h -r -s (G ለምሳሌ ሲሆን እናንተ በራሳችሁ ፋላሽ ሆሄ ትቀይሩታላችሁ።)

#4. አሁን ኢንተርን ስትጫኑ ከሾርትከት ቫይረስ ተገላገላችሁ ማለት ነው።

Join us @ElectronicsMntc
1
@ElectronicsMntc

#PATTERN ወይም #Password የተዘጉ ስልኮች📲 ካለ ምንም ኢንተርኔት🌐 እና ምንም መረጃ ሳናጠፋ እንዴት መመለስ እንደምንችል እናቀርባለን...

🔆ኣስፈላጊ ነገሮች👇

#1 aroma file manager በ ሌላ ስልክ📱 ማውረድ ኣለብን

#2 ሚሞሪ ካርድ (ያወረድነውን app
የምንናስቀምጥበት)

#3 የተዘጋው ስልክ📲

Step1⃣ aroma file manager ካወረዳቹ ወደ ሚሞሪ ካርዱ ጫኑት እና ካርዱ ወደ ተዘጋው ስልክ ኣስገቡት

Step2⃣ ከዛ ስልኩ #power_off እናረገው እና የ recovery stock ወይም ስልካችን ካጠፋነው ቡሃላ የ power እና የ ድምፅ መጨመርያ ኣንድ ላይ ተጭነን እንቆያለን( እንደ የ ስልኩ ኣይነት ሊለያይ ይችላል)

Step3⃣ ወደ recovery mode ከገባን ቡሃላ የ ድምፅ መጫኞቹ ወደ ላይ እና ታች የ power መጫኛው ደሞ እንደ ok ሁነው ያገለግላሉ

Step4⃣ recovery mode ላይ install zip from sd card የሚለውን ላይ ok/power button እንጫን እና aroma file manager ያስቀመጥንበት folder ገብተን #install እንለዋለን

Step5⃣ ከዛ aroma file manager ከከፈታቹ ቡሃላ ወደ #nevigate የሚለውን ትወርዱ እና automount all devices on start የሚለውን ተጭናቹ ከዛ ዝጉት📵

Step6⃣ step4 ላይ እንዳደረጋችሁት step6 ላይም ድገሙት

Step7⃣ aroma file manager እንደገና ሲከፈት ወደ data folder ከዛ system folder ትገቡ አና 'gesture.key' or 'password.key' የሚል ታገኛላቹ

Step8⃣ ከዛ ያገኛችሁት gesture.key or password.key ኣጥፉት ከዛ ስልካቹ reboot ኣድርጉት

Step9⃣ ስልኩ📲 ሲከፈት የማትረሱትን pattern ወይም password በማስገባት መክፈት ትችላላቹ::

ይህን @ElectronicsMntc በመጫን ቤተሰብ ይሁኑ።
#ላፕቶፓችን_ላይ_ያለውን_ኢንተርኔት_እንዴት_ያለምንም_ሶፍትዌር_በሞባይላችን_መጠቀም_እንችላለን?

#1. cmdን በአንሜኒስትሬተር ያሩጡት (right click በማድረግ run as
administrator የሚለውን መጫን)

#2. ላፕቶፓችን ኔትዎርክ ሼር ለማድረግ ብቁ መሆኑን ለማረጋገጥ:netsh
wlan show drivers የሚለውን ጽፎ ከሚመጣልን ዝርዝር ውስጥ Hosted
network supported :Yes ይህ ከመጣ ላፕቶፓችን ይችላል ማለት ነው

#3. በመቀጠል ይህንን ኮማንድ ማስገባት: netsh wlan set
hostednetwork mode=allow ssid=Hotspotname key=password

#ማሳሰቢያ: SSID የሚለውን በፈለግነው ስም መቀየር እንችላለን: KEY የሚለው የዋይ ፋይ ፓስዎርዳችን ስለሆነ የምንፈልገውን መስጠት እንችላለን

#4. በመቀጠል የኔት ዎርክ አዳፕተራችንን በመክፈት እና እሱላይ right click
በማድረግ : Allow other network users to connect through this
computer's internet connection የሚለውን እንመርጥያ ከስር ካለው ሊስት ውስጥ የፈጠርነውን የዋየርለስ ኔትዎርክ እንመርጥለታለን። ከዛም OK በለን እንወጣለን

#5. በመጭረሻ ወደ CMD ተመልሰን:
ለማስጀመር netsh wlan start hostednetwork የሚለውን ኮማንድ
እናስገባለን ለማቆም netsh wlan stop hostednetwork የሚለውን እናስገባለን

#6.አሁን ሞባይላችንን wifi ከፍትን SSID ላይ ያስገባነውን የኔትዎርክ ስም
መርጠን ለሚለው KEY ላይ ያስገባነውን በመስጠት መጠቀም መጀመር እንችላለን።

@ElectronicsMntc የሚለውን
በመጠቀም ቤተሰብ ይሁኑ!
#Pattern የተዘጋን ስልክ #Command_prompt ብቻ በመጠቀም እንዴት መክፈት እንችላለን?

TRY THIS STEPS:

1⃣ Connect your android phone to your #computer.

2⃣ Open Command prompt as administrator.

3⃣ Now in command prompt window type following code carefully:

[ adb shell cd/data/data/com.android.providers.settings/databases sqlites settings.db ] update system set value=0 where name=’lock_pattern_autolock’; update system set value=0 where name=’lockscreen.lockedoutpermanently’; .quit

4⃣ Now you will see some screen as shown below and then you can reboot your phone and now when your android starts again, then try unlocking it using any random pattern and it will #unlock and work pretty fine.

5⃣. If you face any problem repeat same steps but instead of the above code tru using [ adb shell rm/data/system/gesture.key] and the press enter and now reboot your device to see if it works.

----መረጃዎችን ለወዳጅዎ ያጋሩ።

Join us @ElectronicsMntc
Do you want Window & Office ACTIVATOR???

DOWNLOAD & RUN KMS SOFTWARE
or You will get it on this channel soon!

KMS for Windows 7/8/10 is a great activator tool that will use to activate your Windows or Office activation. So, you must activate to unlock these premium features which are available. KMS auto can help you to activate your OS and Office. It can make the premium version of Windows or Office.
activated

JOIN US USING THIS LINK
@ElectronicsMntc
Do you want window & office activator KMS Software?
🔆የጠፋብዎትን የሞባይል ስልክ ፓስዎርድ ለመመለስ ምን
ያደርጋሉ?

የሚከተሉትን ስምንት ስቴፖች በሚገባ በመተግበር
የጠፋብዎትን ፓስዎርድ መመለስ ይችላሉ፡፡

#1. በቅድሚያ ቀፎው ላይ ያሉ ሁሉም መረጃዎች የሚጠፉ መሆኑን መረዳት አለብዎት

#2. መጀመሪያ ስልኮን ሙሉ በሙሉ ያጥፉት

#3. ከዚያ የስልኮን የድምጽ መጨመሪያ ቁልፍ፣ የስልኮን
ማጥፊያ እና የመሰላል ቁልፍ ሶስቱንም ባንዴ ተጭነው
ለተወሰነ ጊዜ ይቆዩ

#4. የተወሰኑ ስልኮች በድምፅ መጨመሪያ እና ስልክ
ማጥፊያ ቁልፎችን በመጫን ብቻ ይሰራሉ፡፡

#5. የአንድሮይድ ምስሏ አልያም የስልኮ ብራንድ ስም
ሲመጣ ሁሉንም ቁልፎች ይልቀቁና በድምጽ መቀነሻው
ቁልፍ ወደታች ያሉትን አማራጮች (wip data/factory
reset) ይምረጡ፡፡

#6. ከዚያ ስምንተኛ ተራ ቁጥር ላይ ያለችውን አማራጭ
ይጫኑ (yes delete all user data)

#7. ይህን እንዳደረጉ ስልኮን “reboot” በሚለው
አማራጭ አጥፍተው ያስነሱ፡፡

#8. እንኳን ደስ ያለዎት፡፡ የስልክዎን ፓስወርድ በሚገባ
አጥፍተዋል ማለት ነው፡፡ አሁን ስልክዎ ላይ app ጭነው እንደፈለጉ መጠቀም ይችላሉ::

Join us @ElectronicsMntc
💢የኮምፒውተርዎ 💻 desktop ላይ #አጫጭር ኖቶችን ማስቀመጥ ከፈለጉ search bar ላይ ይሒዱና sticky notes ብለው #search ያድርጉ።

⚠️ለተማሪዎች 👨‍💻 ካነበቡት ነገር ውስጥ #በጣም አስፈላጊ የሆኑ ነገሮችን ለመያዝ እንዲሁም ለሌሎቻችንም #ስልክ_ቁጥር፤ቀጠሮ እና የመሳሰሉትን ለመያዝ ጠቃሚ 👍 ናት ይሞክሯት።

Join us @computer_mobile_maintenanc_ethio
♨️አንዳንድ የኮምፒውተር ቫይረሶች ለምን ሊወገዱ የማይችሉ ሆኑ?
📎📎📎📎📎📎📎📎📎

✏️ ዙምቢ የሚል ቅጥያ የተሰጣቸው የኮምፒውተር ቫይረሶች በቀላሉ የማይጠፉ አደገኛ የቫይረስ ዓነቶች ናቸው፡፡ እነዚህን ዙምቢ የኮምፒውተር ቫይረሶችን ብንወስድ በኢንተርኔት ውስጥ ባልተለመደ ሁኔታ የማይጠፉ ሆነው እናገኛቸዋለን፡፡
♔┈┈┈••✦
✏️የዙምቢ ቫይረሶችም የኮድ ዝርዝሮችን ያለ እርፍት በመዘዋወር አዳዲስ ተጠቂዎችን የመፈለግ እና የማጥቃት ስራዎችን የመከወን አቅም ያላቸው ቫይረሶች ናቸው፡፡
♡┈┈┈••✦
✏️አብዛኛዎቹ ጸረ ኮምፒውተር ቫይረሶች ቀስ በቀስ በመስፋፋት መረጃዎችን የሚሰበስቡ የኮምፒውተር ጸሮች እና ለረጅም ጊዜ መቆየት የሚችሉ ዎርሞች (worms) ናቸው፡፡
♔┈┈┈••✦
✏️ወርሞቹ ራሳቸውን በራቸው ማብዛት እና መስፋፋት የሚችሉ እና እነዚህን ቫይረሶች በዙሪያችን እንደማናጣቸው የሳይሜንቲክ የሳይበር ደህንነት ስጋት ተመራማሪ የሆኑት ካንዲድ ዊስት ይናገራሉ፡፡
♡┈┈┈••✦
✏️ተመራማሪው ብዙ ዓመታትን በዘርፉ የሰሩ ሲሆኑ አጥፊ ሶፍትዌሮቹ አንዴ ኮምፒውተሮችን ከበከሉ በጥቂት ጊዜ ውስጥ በማሽኑ ውስጥ ያሉትን መረጃዎች በቀላሉ ስካን በማድረግ በአጠቃላይ በግንኙነት መስመሮች የሚተሳሰሩ ኮምፒውተሮችንም በተመሳሳይ መልኩ የጥቃት ተጋላጭ እንደሚያደርጋቸው ጠቁመዋል፡፡
♔┈┈┈••✦
✏️በቀላሉ መጥፋት ካልቻሉ ጸረ-ኮምፒውተር የዙምቢ ቪይረሶች መካከል ኮንፊከር (Conficker) አንዱ ሲሆን ቫይረሱ በፈረንጆቹ 2008 ጀምሮ የጥቃት ብትሩን በመሰንዘር በዓለም አቀፍ ደረጃ 15 ሚሊዮን ኮምፒውተሮች ላይ ጥቃት ፈጽሟል፡፡
♔┈┈┈••✦
✏️ለኮንፊከር ለም መሬት ከሆኑ ነገሮች መካከልም በቀላሉ በጁ የገባውን የኔትዎርክ ዶሜይን መመሪያዎች እና ማሻሻያዎችን በየቀኑ መፈተሸ እና ራሱን ማጣጣም መቻሉ ነው፡፡
♡┈┈┈••✦
✏️በሳይመንቲክ የሳይበር ደህንነት ስታስቲክስ ቫይረሱ ከተከሰት ከ8 ዓመት በኋላም እስከ 1.2 ሚሊዮን በኮንፊከር ጥቃት ሰለባ የሆኑ ኮምፒውተሮች ሲገኙ በ2017 ደግሞ 840,000 ሰለባ መሆናቸውን አሳይቷል፡፡
♔┈┈┈••✦
✏️ሆኖም ለረጅም ጊዜ ከኮምፒውተሮች መጥፋት ያልቻለው የኮንፍሊከር ቫይረስ ብቻ አለመሆኑን የተናገሩት የሴሜንቲክ ተመራማሪው ወስት ሴሜንቲክ በተከታታይ የዲስክ ኦፕሬቲንግ ሲስተም (SillyFDC) ቫይርስ በ2007 ፣ቪሩት ቫይረስን በ2006 ሌላው ቀርቶ በ2003 የተከሰተው እና ፋይሎችን በመበከል የሚታወቀው ሳሊቲ ቫይረስ መመልከታቸውን ተቋሙ አሳውቋል፡፡
♡┈┈┈••✦
✏️ዙምቢ ቫይረሶች በተለየ መልኩ ለረጂም ጊዜ መቆየት የሚችሉ ሲሆን የሳይበር ወንጀለኞች በስውር የኔትዎርክ ኮዶች ላይ ስጋትን በመፍጠር ይንቀሳቀሳሉ፡፡
♔┈┈┈••✦
✏️ከዚህ ቀደም ባልተለመደ ሁኔታ በሶፍትዌር ክፍተት ሰለባ የሆኑ ኮምፒውተሮች ጸረ-ቫይረስ ሶፍትዌሮችን መተግበር የሚችሉ ሲሆን አንዳንዶች የቅርብ ጊዜ የደህንነት መጠበቂያዎችን ማሻሻል እንዳንተገብርም ይደርሳሉ ተብሏል፡፡
♔┈┈┈••✦
✏️በመሆኑም ኮምፒውተሮቻችን ከቫይረሶች ሙሉ ለሙሉ የጸዱ ናቸው በሚል በጠባበቂያ መረጃዎችን (backup) አለመያዝ አደጋው የከፋ መሆኑን መረዳት ተገቢ ነው፡፡

Share and join
👉 @computer_mobile_maintenanc_ethio
Have you ever seen internal part of computer mouse? It looks like this...

👉 @computer_mobile_maintenanc_ethio
​​--- መረጃ---

#የ5ጂ_ኢንተርኔት ምን አዲስ ነገር አለው?
---------------------------------------------------
👉 @computer_mobile_maintenanc_ethio

#በኢትዮጵያ 3ጂ ኢንተርኔት ትግል ሲሆን ሌሎች ሃገራት ደግሞ ፈር ቀዳጅ ያሏቸውን #የቴክኖሎጂ ውጤታቸውን እያስተዋወቁ ነው፤ #እንግሊዝም ከሰሞኑ #5ጂ ኔትወርኳን አስተዋውቃለች።

#ደንበኞች ለረጅም ጊዜ ከመጓጓታቸው አንፃር ብዙዎች #የተደሰቱበት ቢሆንም ግራ መጋባቱ እንዳለም ተገልጿል።
#በመጀመሪያ ደረጃ እንደ ቴክኖሎጂው አዲስነት ዋጋው ብዙ #የሚቀመስ አልሆነም፤ #ኔትወርኩ በሁሉም አይነት ተንቀሳቃሽ #ስልክ ስለማይሰራ ለዚህ ቴክኖሎጂ የሚሆን ስልክ ለመግዛት በአንድ ጊዜ የሚከፈል 7650 ብር ከዚያም በየወሩ 2430 ብር መክፈል ደንበኞች #ይጠበቅባቸዋል

ይህ #ክፍያ ግን በየወሩ 10 ጊጋ ባይት ዳታ ብቻ የሚጠቀሙ ከሆነ ነው እንጂ እንዲያው ሌሎች አዳዲስ ቴክኖሎጂዎችን እጭናለሁ ካሉ ሌላ ተጨማሪ ክፍያ ያስፈልጋል። #የአምስት ጂ ኔትወርክን በመጀመር ፈር ቀዳጅ የሆነው #የእንግሊዙ ቴሌኮሚዩኒኬሽን #ቢቲ አካል የሆነው የተንቀሳቃሽ ስልክና ኢንተርኔት አገልግሎት ሰጪው #ኢኢ የተባለው ድርጅት ነው።

#ቮዳፎን የተሰኘው ድርጅትም በቅርቡ #የአምስት ጂ ኔትወርክ አገልግሎት ለመስጠት በዝግጅት ላይ መሆኑም ታውቋል። ነገር ግን ብዙዎች አገልግሎቱን ለመጠቀም አልተቻኮሉም፤ መጠበቅን መርጠዋል።

👉 @computer_mobile_maintenanc_ethio

#የተንቀሳቃሽ ስልኮችን የውስጥ ቁስ አምራች የሆነው #ኳልኮም የአምስት ጂ ኔትወርክ አገልግሎት የሚሰጡ ተንቀሳቃሽ ስልኮች #የባትሪ ቆይታቸው ረዘም ያለ ጊዜ እንደሚሆን ቃል ገብቷል።

ምን ያህል ፈጣን ነው?
-------------------------------------
#የእንግሊዝ ኮሚዩኒኬሽን ተቆጣጣሪው ድርጅት ኦፍ ኮም እንደሚለው የአምስት ጂ ኔትወርክ ፍጥነት በሰከንድ 20 ጊጋ ባይት እንደሚሆን ነው።
#የአንድ ፊልም ጭብጡን እስኪያነቡ በሚወስደው ጊዜ ከፍተኛ ጥራት ያለውን ፊልሙን ዳውንሎድ አድርገው መጨረስ ይችላሉ እንደ ማለት ነው።

ነገር ግን ለአሁኑ ደንበኞች ብዙ እንዳይጠብቁ ድርጅቱ #ያስጠነቅቃል፤ ምክንያቱም አገልግሎቱን የሚሰጠው #ኢኢ የአምስት ጂ ኔትወርክ ለመዘርጋት የሚጠቀመው መስመር በሰከንድ ያለው ፍጥነት #አስር ጊጋ ባይት ብቻ ሲሆን ይህ ለአንድ ተጠቃሚ ብቻ ሳይሆን፤ ለሌሎችም #የሚጋራ ይሆናል።

በዚህም መሰረት በአማካኝ አንድ ደንበኛ የሚያገኘው የፍጥነት መጠን #በሰከንድ 150-200 ሜጋ ባይት ሊሆን እንደሚችልና፤ ብዙ ሰው በማይጠቀምበት ወቅት ለአንዳንድ እድለኞች እስከ #አንድ ጊጋ ባይት ሊደርስ ይችል ተብሏል።

ፈጣን ኢንተርኔት ብቻ ይሆን?
-----------------------------------------
ምንም እንኳን ደንበኞችን #ለመሳብ ለጊዜው #የአምስት ጂ ኔትወርክ እየተዋወቀ ያለው ከፈጣን ኢንተርኔት ጋር በተያያዘ መልኩ ቢሆንም #ለዘላቂው ግን አምስት ጂ ኔትወርክ ያላቸው ስልኮች #በአንድ ኪሎ ሜትር ርቀት ውስጥ ከአንድ #ሚሊዮን ስልኮች በላይ መገናኘት የሚያስችል ኔትወርክ #ተዘርግቶላቸዋል። ነገር ግን ይህንን ሁሉ ለማከናወን #ከአውቶብስ ማረፊያ ጀምሮ በተለያዩ ቦታዎች አዳዲስ #አንቴናዎች መትከል ያስፈልጋል ተብሏል።

#ከግለሰቦች በተጨማሪ የደንበኞችን መረጃ በመሰብሰብ ለንግድም ሆነ እንዲሁም ለደህንነት ሥራ ለሚጠቀሙበት #ለመንግሥትም ሆነ ለተለያዩ ድርጅቶችም ከፍተኛ ጥቅም እንዳለውም ተገልጿል።

ከዚህም በተጨማሪ ለተለያዩ ደንበኞች በሚፈልጉት መጠን #ኔትወርክ የሚያከፋፍል ሲሆን ለምሳሌ #የአደጋ ጊዜ አገልግሎት የሚሰጡ ደንበኞችም #ዩቲዩብና ሌሎች ዳታን የሚጨርሱ አገልግሎቶች ተጠቃሚዎች ምንም #እንዳይደናቀፉ ይደረጋል። ይህ ከጥቂት #ዓመታትም በኋላ ተግባራዊ ይሆናል ተብሏል።

#BBC

👉 @computer_mobile_maintenanc_ethio
This book may help you to test hardware components of pc board or mobile board (or for any electronics circuits)
#የሜሞሪ_ፍላሽ_ካርድ_መጠ_እንዴት_ማሳደግ_አንደምንችል_ያውቃሉ?

👉 @computer_mobile_maintenanc_ethio

ይመስለኛል ባሁኑ ጊዜ ብዙ ሰወች በርካታ መረጃወችን ሙዚቃ ፎቶ ቪዲዮ እንዲሁም ሌሎችን ስልካቸው ጋ ስለሚያስቀምጡ ሚሞሪያቸው ተሎ ይሞላል እና አዲስ ነገር ሲመጣ ያለፋላጎታቸው የሚፈልጉትን ነገር ለማጥፋት ይገደዳሉ::
ዛሬ ተጨማሪ ሚሞሪ ወይም ፍላሽ ሳንገዛ 2Gb ሚሞሪ ወይም ፍላሽ እስከ 16Gb ድረስ
ማሳደግ እንደምንችል እናያለን።
ታች ያለውን ስቴፖች ተግባራዊ በማድረግ ፍላሽና ሚሞሪ ካርድ መጠንን ማሳደግ ትችላላችሁ።

#1_Sdata_tool የሚባል software ያውርዱ፡
zip/2kWbL88r/ SDATA.html ጎግል ላይም sdata tool
ብላችሁ ዳውንሎድ አድርጉት

#2.ካወረዳችሁት በሁዋላ sdata.zip የሚለውን right click
በማድረግ
extract አድርጉት፡ ከዛ #sdata_tool.exe የሚለው ራይት ክሊክ
በማድረግ
run sdata tool as administrator የሚለውን ይምረጡ፡ አሁን
install
አድርገነዋል ማለት ነው፡፡

#3. ፍላሻችሁ ወይም ሜሞሪያቹን ፎርማት አድርጉና ኮምፒተራችሁ
ላይ ሰኩ
፡ አስፈላጊ ፋይል ካለው ፎርማት ከማድረጋችሁ በፊት PC ላይ
ኮፒ ወይም ስልካችሁ ጋ
አድርጉት፡፡

#4. ማሳደግ የምትፈልጉትን drive ይምረጡ፡፡፡ ለምሳሌ
ፍላሻችሁ/
ሜሞሪያችሁ Drive E ላይ ከሆነ ያለው E ትመርጣላችሁ

#5. ከዛ To 4Gb, 8Gb, 16Gb የሚል አማራጭ ይሰጣቹሃል፡፡
ፍላሻችሁ/
ሜሞሪያችሁ 2gb ከሆነ መጀመርያ ወደ 4 ነው የምትቀይሩት
በቀጥታ ወደ
16gb ማሳደግ አይቻልም፡፡ 4gb የሚለው ላይ ትመርጡና E-
compress
click ታደርጋላችሁ፡፡
4gb ከሆነልን በህዋላ ደግሞ ወደ 8gb ከዛም ወደ 16gb
ማሳደግ
ትችላላችሁ፡፡ 4ና8 ጂቢም እነዚህ ስቴፖች ተከትለን ማሳደግ
እንችላለን፡፡
4gb= መጀመሪያ ወደ 8gb ከዛ ወደ 16gb 8gb= በቀጥታ ወደ
16 gb #
Notice እዚህ ላይ ግን አንድ መርሳት የሌለብን ነገር አለ፡፡
ሜሞሪውን/
ፍላሹን ካሳደግነው በህዋላ Format ማድረግ የለብንም፡
Format
ካደረግነው ግን ፍላሹ/ ሜሞሪው ወደ Original ሳይዙ
ይመለሳል::

👉 @computer_mobile_maintenanc_ethio
1
This is window activator.
To activate your window
Download it and deactivate antivirus & window defender
Then install it....
This pc app is KMS which activates office
This driver needs internet connection