COMPUTER and MOBILE MAINTENANCE
7.1K subscribers
71 photos
7 videos
53 files
103 links
Welcome To Computer & Mobile Maintenance Channel.
It Gives You Some Hints To Repair(Improve Performance Of) Your Computer & Mobile By Yourself. ለጠጋኞችም የሚጠቅም ምርጥ ቻናል ነው!
JOIN @Computer_Mobile21
Contact @seen311 or @seen3bot

Group👉 @Computer_Mobile3
Download Telegram
Power Geez 2010.exe
3.8 MB
#Pc Software
1
ውድ የኢትዮጵያ ልጆች ቃለዳዊት እስመለዓለም እባላለሁ በዳሽን ባንክ አዘጋጅነት በአርትስ ቲቪ ዳሽን ከፍታ ፕሮግራም በሚዘጋጀው የንግድ ሀሳብ ውድድር ላይ ከ3000 በላይ ተወዳዳሪ ውስጥ ምርጥ 10 ገብቻለሁ ስራየም "በፀሐይ የሚሰሩ የቤት ውስጥ መብራቶችን ዲዛይን በማድረግ ማምረት ነዉ"። ከ1-3 ለመውጣት ደግሞ የእናንተ የስልክ አጭር መልእክት ዎጋ አለው። ስለዚህ #በነጻ 8833 ላይ DA 22 በማለት ከዛሬ ጀምሮ ድምጽ እንዲሰጡኝ በትህትና እጠይቀለሁ።
እባክዎ ለወዳጅዎ #ያጋሩ

@computer_mobile21
ቃለዳዊት እስመለዓለም
የቃለዳዊት እስመለዓለም ስራ ውጤት
Mavis Beacon Teaches Typing uploaded by SmarTech.rar
96.8 MB
#pc_apps
ኮምፒዩተር💻 ላይ ስትፅፉ ያን ያህልም ፍጥነት ለሌላችሁ ጥሩ #የTyping መማሪያ ነው።

@computer_mobile21
#pc #password #break
🔐 የማንኛዉንም windows computer administrator password እንዴት ማለፍ እንችላለን?
============

አስፈላጊ ነገሮች:
—> ማንኛዉም የwindows operating system የተጫነበት cd ወይም usb
Eg. Windows10 Windows7 os or windows 8 os

የአሰራር ቅደም ተከተል
—> ኮምፒተሩን ከ cd ወይም ከusb ማስነሳት(boot from cd or usb)
—> ልክ boot አርጎ ከተነሳ በኋላ shift+F10 መጫን ከዛ command promote ይከፈታል
ምናልባት command promote ካልከፈተ shift+fn+F10 ሞክሩት
—> Type “cd c:” without quotation then hit enter
—>Type “dir” hit enter

--> Windows የሚለው ዝርዝር እስከሚመጣ ድረስ ፊደሉን እየቀያየሩ መሞከር
Eg. “D:” hit enter then “dir” hit enter then check “windows”
“E:” hit enter then “dir” hit enter then check “windows”
—> ከዛ በ ስእሉ ላይ የሚመጣውን በትክክል ያስገቡ
—> “cd windows/system32” hit enter

--> Type “rename osk.exe osk.old” hit enter
—> Type “rename cmd.exe osk.exe” hit enter

--> አሁን 75% ሚሆነዉን ስራ ጨርሰናል ከዚ ቀጥሎ ኮምፒተሩን restart ማድረግ
—> ከስር በግራ በኩል የሚታየዉን icon መጫን
—>On-Screen Keyboard የሚለዉን መምረጥ

-->command promote display ሲሆን ስእሉ ላይ ያለዉን command ማስገባት
—> Type ”net user” hit enter
—> Type ”net user help *” hit enter —---- help ማለት የ computeru ስም ነው

-->ከዛ ምትፈልጉትን password ማስገባት
—> Password እንዳይኖረው ከፈለጋቹ ደሞ hit enter ሁለቴ

--> አሁን Passwordu ተከይሯል ማለት ነው
—> የቀየራችሁትን Password አስግብታቹ login ማረግ።አለቀ.....

@computer_mobile21

Read more👇👇
https://www.windows10passwordreset.com/break-windows-10-admin-password.html
👍1
ቻይና ስሪት የሆነ ስልክ ተጠቃሚ ሆነው የሞሉት ካርድ ቶሎ የሚያልቅ ከሆነ ችግሩ ይህ ሊሆን ይችላል!

@computer_mobile21

"Malware which signed users up to subscription services without their permission has been found on thousands of mobiles sold in Africa. Anti-fraud firm Upstream found the malicious code on 53,000 Tecno handsets, sold in Ethiopia, Cameroon, Egypt, Ghana and South Africa."

https://www.bbc.com/news/technology-53903436


@computer_mobile21
የኢትዮ ቴሌኮም የምስጋና ስጦታ!

#ነፃ 1GB ለሶስት ቀን!

@computer_mobile21

ኢትዮ ቴሌኮም ከነገ ሐሙስ ነሐሴ 21/2012 ዓ/ም ጀምሮ ለ3 ቀናት የሚቆይ የምስጋና ስጦታ ማዘጋጀቱን በዛሬው ዕለት አሳውቋል።

የድርጅቱ ደንበኞች 1 GB የኢንተርኔት ዳታ አገልግሎት ፣ 40 ደቂቃ ድምጽ አገልግሎት ፣ 100 አጭር የጽሁፍ መልዕክት ከጠዋቱ 12 ሰዓት እስከ ምሽት 12 ሰዓት በነጻ እንደሚያገኙ ገለፀ።

ለሶስት ቀን ብቻ ስለሆነ ለወዳጆቻችሁ ቶሎ ሼር አድርጉት

@computer_mobile21
#Free
1GB
40 minutes
100 SMS
For 3 days(21-23/12/2012)
Enjoy!!!!!!
@computer_mobile21
#mobile #share_my_account

🖐 Use another phone no Voice, Internet & Message #package 🖐

እንዴት አድርገን እኛ በራሳችን ስልክ #ኢንተርኔት_ስንደውልና_መልዕክት ስንልክ #ከሌላ_ሰው_እንዲቆጥር (package,gift voice,SMS,Internet)ማድረግ እንደምንችል ያውቃሉ

እኛ እንድንጠቀምበት የምንፈልገው ስልክ(Source) ላይ 👇👇

1 👉 ወደ *999# ይደውሉ

2 👉 ቁጥር 5 ላይ 'ለተጨማሪ አገልግሎት' የሚለውን ምረጡ

3 👉 'ከአካውንትዎ ያጋሩኝ' ለመመዝገብ subscribe ካደረጋቹ በኋላ ተመልሳቹ ወደ *999*5# መደወል

4 👉 'ተጋሪ ለማካተት' ካልን በኋላ የተጋሪ ቁጥር እናስገባለን ለምሳሌ 0911**** የናንተን ቁጥር ማስገባት።

5 👉 1,2 ወይም 3 መምረጥ እንደፍላጎታችሁ

6 👉 1 ወይም 2 መምረጥና የሚጠይቀውን መሙላት

👍ከዚያም 'ተጋሪው ከእርሶ አካውንት አባል ነው' የሚል ጽሁፍ ይመጣል ። ከላይ የወሰንለት እስኪያልቅ ስልካችን ላይ ሒሳብ ቢኖርም ባይኖርም ከእኛ ሳንቲም ሳይቆርጥ መጠቀም እንችላለን።

ስለዚህ ይህን አገልግሎት አሁን ላይ ኢትዮቴሌኮም 'በቤትዎ ይቆዩ ጥቅል' ላይ ከሚገዙ ,ነፃ የ3 ቀን ስጦታ ከማይጠቀሙ,አዲስ ሲም ከሚገዙ ቤተሰቦቻችን በመጋራት መጠቀም እንችላለን❗️❗️

ማቋረጥ ስንፈልግ:
ቀላል ነው ለማስጀመር የተጠቀምንበትን መንገድ መከተል ነው!

ዋናው: ሼር ያደረገው ስልክ በመጠቀም('share my account' source phone)
👉*999# call
👉5 (# 5 ቁጥር ከሌለ) በማስገባት call
👉 3 call
👉 5 (#5 ቁጥር ከሌለ) call
👉1 ወይም 2 ወይም write your no (ማቋረጥ የሚፈልገውን ስልክ ቁጥር)

ወይም by your phone(በተጋሪነት ሒሳብ ሳይኖረው በምንጠቀምበት )
👉*999#
👉4
👉 3
👉 6 'አገልግሎቱን ለማቋረጥ' የሚል ይመጣል: ተቋረጠ ማለት ነው::

ከወደዱት ለወዳጅዎ #ያጋሩ!
@seen311
JOIN👇👇👇
@computer_mobile21
@computer_mobile21
#phone_software #problem
የስልኮች የሶፍትዌር ችግር

ከሚከተሉት አንደኛው ወይም ሁሉም ችግሮች በአይፎን ወይም የአንድሮይድ ስልክዎ ላይ ተከስተው ያውቃሉ?
👉 ስልክዎ በራሱ ጊዜ እየበራ ይጠፋል፣ ወይም
👉 Involuntary Restart ያደርጋል
👉ስልኩ ሙሉ በሙሉ አይነሳም Dead Phone ይሆናል
👉 ከጫኗቸው አፕሊኬሽኖች የተወሰኑቱ ተለይተው ያለመስራት ወይም የመዘግየትና ስታክ የማድረግ ችግር ያሳያሉ
በአጠቃላይ ስልክዎ እጅግ በጣም #ቀርፋፋ ይሆናል ( በእርግጥ አንዳንድ ጊዜ ይህ አይነቱ ችግር በስልካችን ላይ በጣም ብዙ አፕሊኬሽኖችና ዳታዎችን በመያዝ ምክንያት ከሚሞሪ መጣበብም የተነሳ ሊከሰት ይችላል) ወይም የአንድሮይድ ወይም የአፕል ሎጎ ላይ Stack ያደርጋል ለስልክዎ ያስገቡት የፓተርን ፓስወርድ ጠፍቶዎታል፣ ወይም User Locked ሆኗል የኔትወርክ መዘጋት(Carrier Network Locked )፣ ከሚከተሉት አንደኛውን መልእክት ይሰጥዎታል SIM not Valid, Wrong SIM, Contact SP (Service Provider), Unknown SIM, Phone Restricted ወዘተ…
እና ሌሎችም እነዚህን የመሳሰሉ ችግሮች በሚከሰቱበት ጊዜ ስልኩ የሶፍትዌር ችግር አለው ማለት ነው፡፡ በዚህ ጊዜ ከዚህ በታች የሚከተሉት መፍትሄዎች ችግሩን ሙሉ በሙሉ በመቅረፍ እፎይታ ይሰጡዎታል ማለት ነው ማሳሰቢያ፡- ማንኛውንም የሶፍትዌርም ሆነ የሀርድዌር ጥገና ከመከወናችን በፊት data backup ማድረግ ወይም ያሉንን ዳታዎችና መረጃዎች ወደሌላ ሚዲየም (ወደሌላ ፍላሽ ሚሞሪ ወይም ወደ ኮምፒውተር ወይም ወደጎግል ወይም አይክላውድ አካውንት) ማዛወር ይኖርብናል፡፡ ይህን ማድረግ በጥገናው ሂደት ለሚደርስ የዳታ መጥፋት ሁነኛ መፍትሄ ይሆናል፡፡ ለአንድሮይድ ስልኮች #Hard_Reset or Factory Reset ማድረግ Format ማድረግ በዚህም ችግሩ ካልተፈታ በ Stock Firmware Flash ማድረግ Unlocking, Android Rooting ማድረግ (User, Network Provider or Carrier etc… ) እና ሌሎችም ለአይፎን ስልኮች በቅርብ ጊዜ የ iTunes Software Restore ማድረግ ቀደም ብለው በነበሩት የአይፎን ስልኮች ላይ የተለያዩ የJailbreaking ሶፍትዌሮች በመጠቀም የኔትወርክ ክልከላውን ሰብሮ ማለፍ እና ሌሎችም በድጋሚ ማንኛውንም የሶፍትዌርም ሆነ የሀርድዌር ጥገና ከመከወናችን በፊት data backup ማድረግ
እንዳይዘነጉ፡፡

@computer_mobile21
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ለአዲሱ አመት እንኳን በሰላም አደረሳችሁ::
መልካም አዲስ አመት
@computer_mobile21
COMPUTER and MOBILE MAINTENANCE
ቃለዳዊት እስመለዓለም
Good news!!!

#Kaledawit have gotten the 3rd Rank.
Thanks All your vote helps him for the rank!!!
Wi-MANsetup.exe
4.4 MB
ኮምፒውተርዎ ላይ #hotspot ማብራት ሚችሉበት አፕ ነው።

@computer_mobile21
#best #apk #student
ለተማሪዎች የሚሆኑ ምርጥ አፕሊኬሽኖች


🌟ተማሪዎች የሃይ ስኩል እና የዩኒቨርስቲ ተማሪዎች ተደራራቢ አሳይመንቶች ሊሰጣችሁ ይችላል፡፡
🌟 ተደራራቢ የቤት ስራዎች፡የግሩፕ አሳይመንቶች፡ፕሮጀክቶች፡ ተደራራቢ ጥናቶች ተማሪዎች ላይ ጫና ሊያበዛ ይችላል፡፡ ይሄ ጫና ደሞ ጭንቀት ሊፈጥር ይችላል፡፡
🌟በትምህርት ወቅት ጫና እንዳይፈጠርባችሁ ዋናውና ቁልፍ ነገር ለየአንዳንዱ ነገር ፕሮግራም ማዘጋጀት ነው፡፡
🌟 ቀጥሎ የምነግራችሁ 4 አፕሊኬሽኖች ተማሪዎች በትምህርት በሚቆየበት ዓመታት ጫና ሳይፈጠርባቸው ትምህርታቸውን ባግባቡ በመከታተል በትምህርታቸው ጥሩ ውጤት እነነዲያመጡ የሚረዱ አፕሊኬሽኖች ናቸው፡፡ እውቅናም የተሰጣቸው አፕልኬሽኖች ናቸው።

🌟 1ኛ፡- School Planner Application

ይህ አፕሊኬሽን የቤት ስራዎችን፡ የግሩፕና የግል አሳይመንቶችን፡ፕሮጀክቶችን፡ የእያንዳንዱን ክላስ ሰዓትና ቀን…ማንኛውም ትምህርት ነክ አክቲቪቲዎቻችሁን ኦርጋኒዝ ያደርግላችሃል፡፡ ፕሮግራም ያወጣላችኋል።

👉ይህ አፕሊኬሽን በየቀኑ በፕሮግራማችሁ መመሰረት በየቀኑ መስራት ያለባችሁን ለምሳሌ ጥናት ወይም የቤት ስራ፡ወይም የግሩፕ አሳይመንት ወይም የላብራቶሪ ሙከራ ….ባጠቃላይ ጠዋት ምን ማድረግ እነዳለባችሁ፡፡፡፡፡፡ ከሰዓት ምን መስራት እንዳለባችሁ…….ማታ ምን መፃፍ እንዳለባችሁ ያስታውሳችሃል….
የምታስረክቡት አሳይመንት ወይም ፕሮጀክት ካለባችሁ የምታስረኩብበት ቀን በዚህ ቀን ነው፡፡፡፡ ቀኑ እየደረሰ ነው…እያለ ያስታውሳችሃል፡፡

🌟 2ኛ፡- Brilliant ይባላል

ይህ አፕሊኬሽን ደሞ በተለይ በሂሳብ፡ በሳይንስና በኮምፒውተር ሳይንስ ጥሩ ውጤት ለማምጣት በጣም የሚጠቅም አፕ ነው፡፡ ይህ አፕሊኬሽን እየሸመደዳችሁ እንዳታጠኑና በተለይ ረጃጅም ቃላት የሚበዙባቸው የትምህርት አይነቶችን ዘርዘር ያሉ ገለፃዎችን በመጠቀም ሳትሰለቹ ትምህርቶቹን በቀላሉ እንድታጠናቸውና እንዲገባችሁ ይረዳል

🌟3ኛ፡- Grammarly ይባላል

ይህ አፕሊኬሽን ደሞ በእንግሊዘኛ የመፃፍ ችሎታችሁን ያሳድጋል፡፡

👉 የተለያዩ ESSAY በእንግሊዘኛ ስትፅፉ  የግራመር ስህተታችሁን ያርማል፡  ትክክለኛ ቃላት እንድትመርጡ ይረዳል፡፡
 ረጃጅም አረፍተ ነገሮችን ስትፅፉ የሲንታክስ ስህተታችሁን ያርማል፡፡  በእንግሊዘኛ የመፃፍ ችሎታችሁን ቀስበቀስ ያሳድጋል፡፡

🌟4ኛ፡- Mendeley ይባላል
👉 Research በምትሰሩበት ግዜ ለሪሰርቻችሁ የሚሆኑ የተለያዩ ሪሶርሶች እንዴት እንደምታገኙ ይረዳችሃል፡፡
ለጥናታችሁ ወይም ለሪሰርቻችሁ የሚጠቅሙ መፅሃፎችን፡ጥናታዊ ፅሁፎችን፡ ምክረ ሃሳቦችን እንዴት ኦርጋኒዝ እንደምታደርጉ ያስተምራቸሃል፡፡
ለሪሰርቻችሁ የተጠቀማችሁባቸውን የተለያዩ የጥናታዊ ፁሁፎች ፃሃፊዎችን፡የመፅሃፎች ደራስያን ፡ምሁራንን ስማቸውን በመጥቀስ ጥናታችሁ ላይ በማካተት እንዴት እውቅና ወይም ክሬዲት እንደምትሰጡ ያስተምራችሃል፡፡
#Share #share

Join 👇👇👇
@computer_mobile21
#Earphone #health
# ኢርፎን (የጆሮ ማዳመጫ) # እና # ጤናችን

ዛሬ አብዛኞቻችን ስለምንጠቀምበት የቴክኖሎጂ ውጤት ስለሆነው ኢርፎን ወይም የጆሮ ማዳመጫ እና ከጤናችን ጋር ተያያዥነት ስላለው ሁኔታ ነው ተከታተሉን፡፡ ማንኛችንም ብንሆን ኢርፎን ለሙዚቃ፣ ለፊልም ወይም ድምጾችን ለመስማት እንጠቀምበት ይሆናል ነገር ግን አንዳንዶች እንደሱስ የሚሆንባቸውም አሉ ግን የሚያስከትለውን የጤና ጠንቅ የተገነዘቡት አይመስልም፡፡ ሆኖም ግን አዘውትሮ መጠቀሙ እነዚህን ችግሮች ስለሚያስካትል የአጠቃቀም ሁኔታችንን ቆም ብለን ልናስተውል ይገባል፡፡

ለምሳሌ
🎧 የመስማት አቅም መዳከ
🎧 ያልተለመዱ ድምጾችን መስማት
🎧 የጆሮ ኢንፌክሽን
🎧 የጆሮ ኩክ መብዛት
🎧 የጆሮ ህመም
🎧 የራስ ማዞር
🎧 የአእምሮ ሴሎች መዳከም
🎧 ለልብ ችግር መጋለጥ
🎧 የራስ ምታት

#share #share
ምንጭ: ዶክተር አለ
@computer_mobile21
#factory_reset #google_account
ስልካቹን Factory rest ከማድረጋቹ በፊት ማድረግ ያለባችሁ ነገር

ስልኩ የራሳቹ ከሆነ እና የራሳቹን Email አድሬስ ያስገባቹበት ከሆነ rest ካደረጋቹት በሁዋላ ስትጠቀሙበት የነበረውን email እንድታስገቡ ስለሚጠይቃቹ password እና email መርሳት የለባቹም ::


ነገር ግን ከሰው ላይ ገዝታቹት ከሆነ እና የገባበትን email ካላወቃቹት ግን ፓተርኑን ወይም የስልኩን ፓስወርድ የምታውቁት ከሆነ ይህንን ነገር ማጥፋት አለባቹ

መጀመሪያ ላይ Setting
👇
About Phone
👇
Software information
👇
Build Number የሚለውን ሶስት ግዜ ስትነኩት
👇
Developer Option ON ይሆናል

ከዛ ወደ setting ትመለሱና developer option ገብታቹ
OME Unlock የሚለውን ታበሩትና ከዛ FactoryRest ማድረግ ትችላላቹ ምንም Email አይጠይቃቹም ማለት ነው።

ወይም factory reset ከማድረጋችሁ በፊት
Setting👉account👉remove Google acount

@computer_mobile21
ዊንዶው_7_ፓስዎርድ_ቢጠፋብን_እንዴት_በቀላሉ_መቀየር_እንችላለን_|_How_can_we_easily_change.webm
10.5 MB
#Window7 #password
ዊንዶው 7 ፓስዎርድ ቢጠፋብን እንዴት በቀላሉ መቀየር እንችላለን | How can we easily change win 7 Password if we lose it

@computer_mobile21
ከቴሌግራም አካዉንታችሁ ማወቅ ያለባችሁ በጣም ጠቃሚ ነገሮች።
=====================

️በማታዉቁት🤔 ስልክ ቁጥር ሁል ጊዜ እየተደወላችሁ ተቸግራችኋል?
ስልኬን ከየት አገኘኸው/ሽዉ እያላችሁ ተቸግራቹሃል ስለዚህ ስልካችሁን ቴሌግራም #Setting ላይ በመግባት ማስተካከል አለባችሁ።

ለማስተካከል
👇👇
1⃣ ቴሌግራም አካዉንታችሁ ላይ ይግቡ እና #Settings የሚለዉን ይምረጡ

2⃣ # Privacy and security የሚለዉን ይምረጡ

3⃣ Phone Number የሚለዉን ይምረጡ

4⃣ Who can see my phone number የሚል ይመጣል።

ከዛ ስር Everybody,My Contacts, Nobody የሚል አማራጭ ሲመጣ ስልኮን ስልካችሁ ላይ ያሉት ኮንታክቶች #Contacts እንዲያገኙት ከፈለጋችሁ My Contact የሚለዉን ይምረጡ።

ስልክ ቁጥራችሁን ማንም እንዳያገኘዉ ከፈለጋችሁ Nobody የሚለዉን ይምረጡ።

ስልክ ቁጥራችሁን ሁሉም ቴሌግራም ተጠቃሚ እንዲያየዉ Every Body የሚለዉን ይምረጡ።

እዛዉ Privacy and Security Setting ዉስጥ ሆናችሁ ብዙ ነገር ማስተካከል ትችላላችሁ።

@computer_mobile21
@computer_mobile21
share share
#parts_of_computer

አንዳንድ የኮምፒውተር #ክፍሎች ማብራሪያ
1. #RAM (Random Access Memory)
ራም (RAM) ፕሮግራሞችን እና ዳታዎችን ይይዛል የሚኖረው መጠን ትልቅ በሆነ መጠን ውስብስብ የሆኑ ፕሮግራሞችን በቀላሉ ለመጠቀም እና ብዙ ዳታዎችን ለማገናዘብ ይችላል:: የራም ብቃት በሜጋ ባይት ይለካል::
(1 MG= 1 Million character) በአሁኑ ሰአት የምንጠቀምባቸው የግል ኮምፒዎተሮች (Personal computer) ከ512MB በላይ ራም ይኖራቸዋል::
:
2. #ኤክስፓሽን_እስሎት (Expansion slot)
ማዘር ቦርድ የምንለው የኮምፒውተሩ አካል ላይ የሚገኝ ሶኬት ሲሆን Expansion card በቀላሉ በላዩ ላይ ለመሰካት ያገለግላል የምንጠቀምበት ኮምፒውተር ብዙ Expansion slot ባሉት ቁጥር ብዙ ተጨማሪ የኮምፒውተሩን አገልግሎት የሚጨምሩ ሁኔታዎችን ለመጠቀም ይረዳል:: Expansion slot ሌላው መጠሪያ Expansion bus እንለዋለን::
:
3. #Heat_sinker
ሂት ሲንከር የምንለው ማዘርቦርድ ላየሚገኝ ሲሆን ስራውም
#Fan በተባለ Divice አማካኝነት ንፁ አየርን ተቀብሎ #CPU ስራውን በስርአቱ እንዲሰራ ያደርገዋል:: ይህ ማለት Cpu ብዙ ስራዎችን ሲሰራ ሙቀት ይፈጥራል Heat sinker ደግሞ ያቀዘቅዘዋል::
:
4.#Fan
ፈን ብለን የምንጠራው ደግሞ ያው ከላይ እንዳየነው ንፁ አየር ወደ ኮምፒውተራችን ያደርጋል:: ይህ ማለት ቬንትሌተር እንደሚሰጠው ጥቅም ማለት ነው::
#CPU ስለ ተባለው ዋነኛ እና ዋነኛ Divice እንመለከታለን::
:
#CPU (the brain of computer) ወይም የComputer አእምሮ እየተባለ የሚጠራው ይሄ Divice የኮምፒውተራችንን ሙሉ ስራ የሚሰራልን ነው::የትኛውንም አይነት ስራ ኮምፒውተር ላይ ከፍታቹ ስትሰሩ እና የምትፈልጉት ውጤት ወደናንተ የሚመጣው በተአምረኛው # CPU በተባለ Divice ነው::ይህም የሚከናወነው በማይክሮ ሰከንድ ውስጥ ነው::
#CPU (Central procssing unit) ሶስት ዋና ክፍሎች አሉት እነሱም
:
1. #Control_unit ይሄ የCpu ክፍል የሚሰራ ስራ ሁሉንም የኮምፒውተር ስራ መቆጣጠር ነው::ይሄ ማለት አንድ ሰው Computer ላይ ቁጭ ብሎ የሚፈልገውን ሙሉ ትእዛዝ የሚፈፀምለት በዚሁ control unit ውስጥ ነው::
:
2. #Arthmatic and # logic_unit ሌላኛው ደግሞ arthmatic and logic unit በመባል የሚጠራው ሲሆን የተለያዩ ሂሳብ ነክ ነገሮችን ለመስራት ያገለግላል::
:
3. #Regster
ይሄ ደግሞ # Cpu ላይ የሚገኝ ትንሽዬ ሚሞሪ ነው::ይሂም
#Cpu የሚሰራቸውን ስራዎች ይመዘግብልናል ማለት ነው::
#Port (ፓርት)
:
port ከኮምፒውተሩ ጀርባ የሚገኝ አገናኝ ሶኬት ነው:: በዚህም መሰረት ማንኛውም ውጫዊ የኮምፒውተር ክፍል የሚገናኙበት ቦታ ነው:: መመሪያዎችና መረጃዎች በዚሁ መስመር አማካኝነት ከኮምፒውተር አካላት መሀከል ኪቦርድ,ፕሪንተር,ማውስ, እና ሌሎችም ዩተለያዩ አካላት በየራሳቸው የማገናኛ ገመድና ሶኬት ከኮምፒውተር አካል ጋር በማገናኘት አስፈላጊውን ስራ ያከናውናሉ::
የኮምፒውተሩ ስርአቱ ያለ ችግር እንዲሰራ እነኝህ ክፍሎች በትክክል እርስ በራሳቸው ከተያያዙ በህዋላ ከሀይል ጋር መገናኘት አለበት:: ከሀይ ምንጭ ጋር ማገናኘት ስንፈልግ ሁል ግዜ # ኤሌክትሪክ # ጠፍቶ መሆን አለበት ይህም በተለያዩ ክፍሎች ላይ ብልሽትን ለመከላከል ነው::
#Power_Supply (የኤሌትሪክ ሀይል)
power supply በኮምፒውተሩ አካል የሀይል ሰጭ ክፍል ነው ይህም ክፍል የኤሌክትሪክ ሀይል ለኮምፒውተሩ አቅም በሚመጥን ለውጦ ለኮምፒውተሩ አገልግሎት ያቀርባል:: በሌላ አነጋገር Power supply convert Alternative current (AC) to Direct current (DC). Aalternative current ማለት የኤሌክትሪክ ሀይሉ ከሶኬቱ (ከማከፋፈያው) የሚመጣው ያልተመጠነ የኤሌክትሪክ ሀይል ሲሆን Direct current ደግሞ Power supply የሚቀበለው የተመጠነ የኤሌክትሪክ ሀይል ነው ማለት ነው:: የኤሌክትሪክ ሀይል መለክያ ዋት (Watt) ይባላል::ለአንድ ኮምፒውተር አገልግሎት 200 ወይም 230 ዋት በቂ ሀይል ነው::ይህንንም የኤሌክትሪክ ሀይል ለሴቶች የፀጉር ማድረቂያ ማሽን (ካስክ) ጋር ስናመዛዝነው ኮምፒውተሩ ከሚፈልገው የኤሌክትሪክ መጠን ሰባት እጥፍ ይፈልጋል::
#ሞደም (Modem):-ይህ መሳርያ አገልግሎቱ ኮምፒዪተሩን ከስልክ መስመር ጋር በማያያዝ ለመረጃ ልውውጥ ያገለግላል::ሞደም በኤሌክትሪክ ለሚተላለፍ መልእክቶች (E-mail) በተለያዩ ቢሮ ውስጥ ኮምፒዩተሮች በማገናኘት መረጃን ለመለዋወጥ ያገለግላል::የተለያዩ የሞደም አይነቶች ሲኖሩ ፍጥነታቸውም እንዲሁ የተለየ ነው::
:
#ኪቦርድ Keybord:-መረጃን ወደ ኮምፒዪተር ለማስገባት በፅሁፍ መሳርያነት የሚያገለግል መሳርያ ሲሆን ለዚህም አገልግሎት ይረዳ ዘንድ ፊደላት.ቁጥሮች.ምልክቶችና ሌሎች ቁልፎች በመጫን የተፃፈውን በምስል ማሳያው (Screen) ላይ እናያለን::

@computer_mobile21
@computer_mobile21