Forwarded from COMPUTER and MOBILE MAINTENANCE (Seen above)
Window 7 installation steps.pdf
654.3 KB
Forwarded from COMPUTER and MOBILE MAINTENANCE (Seen above)
window 8 installation guide.pdf
446.1 KB
Forwarded from COMPUTER and MOBILE MAINTENANCE (Seen above)
window 10 installation giude.pdf
1.2 MB
Forwarded from COMPUTER and MOBILE MAINTENANCE (Seen above)
Computer maintenance training p17.pdf
1.2 MB
It is clear & precise! Read it!
@computer_mobile_maintenanc_ethio
@computer_mobile_maintenanc_ethio
Forwarded from COMPUTER and MOBILE MAINTENANCE (Seen above)
computer Maintenance Establishment.pdf
221.1 KB
It includes Replacing #Motherboard & #CPU! PLEASE SHARE US YOUR MAINTENANCE FILES @seen3bot
@computer_mobile_maintenanc_ethio
@computer_mobile_maintenanc_ethio
“በቤትዎ ይቆዩ” #ethio_telecom
ኢትዮ ቴሌኮም “በቤትዎ ይቆዩ” በሚል የጥቅል አገልግሎት የቅናሽ ማሻሻያ አድርጓል። ቅናሽ የተደረገባቸው ሳምንታዊ አገልግሎቶች:-
#1. በ5 ብር 30 ደቂቃ የድምጽና 20 አጭር መልዕክት - ይህም ከቀድሞው አንጻር የ53% ቅናሽ አለው።
#2. በ5 ብር 100MB የኢንተርኔት ዳታና 20 አጭር መልዕክት ወይም በ10 ብር 250MB የኢንተርኔት ዳታና 20 የአጭር የጽሁፍ መልዕክት - ይህም ከቀድሞ አንጻር የ56% ቅናሽ አለው፡፡
#3. በ15 ብር ደግሞ 30 ደቂቃ የድምጽ፣300MB የኢንተርኔት ዳታና 20 አጭር የጽሁፍ መልዕክት በአንድነት -ይህም ከቀድሞው አንጻር የ45% ቅናሽ አለው።
ከጧቱ 12 ሰዓት እሰከ ቀኑ 10 ሰዓት ድረስ ያለው ትራፊክ መጨናነቁ ሻል ያለ በመሆኑ ይህን ከግምት ውስጥ በማስገባት የአገልግሎት ቅናሹ ተደርጓል።
ኢትዮ ቴሌኮም የኮሮና ቫይረስን ለመከላከል በሚል በጥቅል አገልግሎቱ ላይ ያደረገው ማሻሻያ ከነገ ሚያዝያ 8፣ 2012 ጀምሮ ለ2 ወራት ያህል እንደሚቆይም አስታውቋል፡፡
@computer_mobile21

#mobile_share_my_account
🖐 Use another phone no Voice, Internet & Message #package 🖐
እንዴት አድርገን እኛ በራሳችን ስልክ #ኢንተርኔት_ስንደውልና_መልዕክት ስንልክ #ከሌላ_ሰው_እንዲቆጥር ማድረግ እንደምንችል ያውቃሉ❓
እኛ እንድንጠቀምበት የምንፈልገው ስልክ(Source) ላይ 👇👇
1 👉 ወደ *999# ይደውሉ
2 👉 ቁጥር 4 ላይ 'ለተጨማሪ አገልግሎት' የሚለውን ምረጡ
3 👉 'ከአካውንትዎ ያጋሩኝ' ለመመዝገብ subscribe ካደረጋቹ በኋላ ተመልሳቹ ወደ *999*4# መደወል
4 👉 'ተጋሪ ለማካተት' ካልን በኋላ የተጋሪ ቁጥር እናስገባለን ለምሳሌ 0911**** የናንተን ቁጥር ማስገባት።
5 👉 1,2 ወይም 3 እንደፍላጎታችሁ
6 👉 1 ወይም 2 መምረጥና የሚጠይቀውን መሙላት
👍ከዚያም 'ተጋሪው ከእርሶ አካውንት አባል ነው' የሚል ጽሁፍ ይመጣል ። ከላይ የወሰንለት እስኪያልቅ ስልካችን ላይ ሒሳብ ቢኖርም ባይኖርም ከእኛ ሳንቲም ሳይቆርጥ መጠቀም እንችላለን።
✅ ስለዚህ ይህን አገልግሎት አሁን ላይ ኢትዮቴሌኮም 'በቤትዎ ይቆዩ ጥቅል' ላይ ከሚገዙ ቤተሰቦቻችን በመጋራት መጠቀም እንችላለን❗️❗️
✔ማቋረጥ ስንፈልግ:
ቀላል ነው ለማስጀመር የተጠቀምንበትን መንገድ መከተል ነው!
✅ዋናው: ሼር ያደረገው ስልክ በመጠቀም('share my account' source phone)
👉*999# call
👉# በማስገባት call
👉 4 call
👉 3 call
👉 # call
👉 5 call
👉1 ወይም 2 ወይም write your no (ማቋረጥ የሚፈልገውን ስልክ ቁጥር)
✅ወይም by your phone(በተጋሪነት ሒሳብ ሳይኖረው በምንጠቀምበት )
👉*999#
👉#
👉4
👉 3
👉#
👉 6 'አገልግሎቱን ለማቋረጥ' የሚል ይመጣል: ተቋረጠ ማለት ነው::
ከወደዱት ለወዳጅዎ #ያጋሩ!
@seen311
JOIN👇👇👇

❤1
Forwarded from COMPUTER and MOBILE MAINTENANCE (Seen above)
Assembling & disassembling Computers.pdf
5.4 MB
👉 Assembling & Disassembling
👉 OS installation
#Share us maintenance tools @seen3bot
@computer_mobile_maintenanc_ethio
👉 OS installation
#Share us maintenance tools @seen3bot
@computer_mobile_maintenanc_ethio
❤1
Forwarded from COMPUTER and MOBILE MAINTENANCE (Seen above)
Comp Maintenance & Troubleshooting.pdf
2.2 MB
It includes
1. #Preventive Maintenance
2. #Components of Comp
3. #Assembling&Disassembling
4. #Software Troubleshooting
5. Common #Hardware_Problems&Troubleshooting
@computer_mobile_maintenanc_ethio
1. #Preventive Maintenance
2. #Components of Comp
3. #Assembling&Disassembling
4. #Software Troubleshooting
5. Common #Hardware_Problems&Troubleshooting
@computer_mobile_maintenanc_ethio
👍1
Forwarded from COMPUTER and MOBILE MAINTENANCE (Seen above)
MOBILE MAINTENANCE p49.pdf
1.2 MB
Contents #mobile
✍Types
✍Potential Hazards
✍Parts
✍Repair Tools
✍Disassembling & Assembling
✍ Diagnosing &Repairing Faults
@seen311
@computer_mobile_maintenanc_ethio
✍Types
✍Potential Hazards
✍Parts
✍Repair Tools
✍Disassembling & Assembling
✍ Diagnosing &Repairing Faults
@seen311
@computer_mobile_maintenanc_ethio
Forwarded from COMPUTER and MOBILE MAINTENANCE (Seen above)
MOBILE maintenance TVT p30.pdf
1.7 MB
Contents #mobile
📱Components
📱Repairing tools
📱IC types
📱Hardware
📱Software problems With solutions
☝️the pdf is in AMHARIC
@seen311
@computer_mobile_maintenanc_ethio
📱Components
📱Repairing tools
📱IC types
📱Hardware
📱Software problems With solutions
☝️the pdf is in AMHARIC
@seen311
@computer_mobile_maintenanc_ethio
Forwarded from COMPUTER and MOBILE MAINTENANCE (Seen above)
Commn PC problem & solution.pdf
451.9 KB
PC problems with solution:
⚠️keyboard,mouse,printer aren't working
⚠️computer is frozen
⚠️A program is not responding
⚠️New hardware or software is working incorrectly
⚠️computer is slow

ስለ #ኮምፒውተር እና ስለ #ሞባይል ማወቅና መጠገን ከፈለጉ ከታች ካሉት በመጫን ቤተሰብ ይሁኑ!!
💻 📱 🔧💻💻💻
@computer_mobile21
@computer_mobile21
@computer_mobile21
📱📱📱📱📱 share
💻 📱 🔧💻💻💻
@computer_mobile21
@computer_mobile21
@computer_mobile21
📱📱📱📱📱 share
👍1
#shutdown #scheduled
ኮምፒዩተራችንን በ schedule እንዴት #መዝጋት እንችላለን?
አንዳንዴ ትልቅ መጠን ያለውን ፋይል እንዲያወርድ አዘነው: file እየላክን አልያም ትልልቅ ሶፍትዌር install እያደረግን ከተወሰነ ሰአት በኋላ ኮምፒዩተራችን እንዲዘጋ እንፈልግ ይሆናል።
ለምሳሌ ማታ ላይ የሆነ ፋይል ብናዝ እና ከ ሁለት ሰአት በኋላ ፋይሉን አውርዶ ቢጨርስ ከዛ በኋላ እስኪነጋ ሳንዘጋው ብንተወው ለኮምፒዩተር ጤንነት አይመከርም።
ይሄን ችግር ለመቅረፍ ኪይቦርዳችን ላይ window + R አንድ ላይ ስንጫን ከሚመጣልን መስኮት ላይ የሚከተለውን ትዕዛዝ እንጽፋለን።
shutdown –s –t number
Number ቦታ ላይ የምንፈልገውን ሰከንድ እንጽፍለታለን። ለምሳሌ shutdown –s –t 3600 ብለን enter ብንለው ከ 1 ሰአት በኋላ ኮምፒዩተራችን በራሱ ይዘጋል ማለት ነው።
ሌላው ሀሳባችንን ብንቀይር እና ያዘዝነውን ለማጥፋት ብንፈልግ window + R ተጭነን የሚከተለውን ኮማንድ እንጽፋለን።
shutdown –a
ከላይ ያለው በዋነኛነት ለ window 10 የሚሰራ ሲሆን በሌሎች window OS ላይም ሊሰራ ይችላል።
JOIN 👇👇

#android_pattern/pin
የአንድሮይድ ስልክ ፓስዎርድ/ፓተርን ብንረሳ እንዴት ማጥፋት እንደምንችል ያውቃሉ?
Solution 1⃣:
Unlock Screen Password with Google Account
The blocking pattern as a way allows us to enter the wrong drawing for five times and the sixth is blocked. If we return to try we get a message that we have to wait 30 seconds. If you still did not get a divine inspiration, we will have to admit that we have forgotten. To do this, click on "Forgot pattern?". Once you do leave us a screen where we enter our data Gmail account. You're allowed to unlock your device using your Google account credentials.
1) After 5 incorrectly drawn patterns the screen will be lock.
2) At the bottom of the lock screen you can click on "Forgot pattern?"
3) Enter your Google account Username and Password. (assume you've signed Google account)
4) Click “Sign In”.
5) It allow you to Draw a NEW unlock pattern.
Notes: This method requires you to connect your device to internet (Wifi) or you can't log in Google account.
Solution 2⃣:
Restore the Factory Settings to Remove Password
If the above solution does't work for you, unfortunately, you are going to have to resort to desperate measures. I'm talking about a hard reset, or what is the same - restore factory settings. It is a tough but effective method.
Follow steps to factory reset your Android device:
1) You first need power off your device , then hold down the Volume Down key and the Power/Lock key simultaneously for a few seconds. It will fastboot your device. Then you will enter the Recovery Mode.
2) Navigate using ONLY the volume down key. Go to "wipe data/factory reset", hit it with power button. It will wipe all settings and data on the device.Then reboot your phone, the password will be removed.
Solution 3⃣:
Using software /ምንም ፋይል ሳይጠፋ/
🔆አስፈላጊ ነገሮች👇
#1 aroma file manager በ ሌላ ስልክ📱 ማውረድ አለብን
#2 ሚሞሪ ካርድ (ያወረድነውን app
የምንናስቀምጥበት)
#3 የተዘጋው ስልክ📲
Step1⃣ aroma file manager ካወረዳቹ ወደ ሚሞሪ ካርዱ ጫኑት እና ካርዱ ወደ ተዘጋው ስልክ አስገቡት
Step2⃣ ከዛ ስልኩ #power_off እናረገው እና የ recovery stock ወይም ስልካችን ካጠፋነው በኋላ የ power እና የ ድምፅ መጨመርያ አንድ ላይ ተጭነን እንቆያለን( እንደ የ ስልኩ አይነት ሊለያይ ይችላል)
Step3⃣ ወደ recovery mode ከገባን በኋላ የ ድምፅ መጫኞቹ ወደ ላይ እና ታች የ power መጫኛው ደሞ እንደ ok ሁነው ያገለግላሉ
Step4⃣ recovery mode ላይ install zip from sd card የሚለውን ላይ ok/power button እንጫን እና aroma file manager ያስቀመጥንበት folder ገብተን #install እንለዋለን
Step5⃣ ከዛ aroma file manager ከከፈታቹ ወደ #nevigate የሚለውን ትወርዱ እና automount all devices on start የሚለውን ተጭናቹ ከዛ ዝጉት📵
Step6⃣ step4 ላይ እንዳደረጋችሁት step6 ላይም ድገሙት
Step7⃣ aroma file manager እንደገና ሲከፈት ወደ data folder ከዛ system folder ትገቡ አና 'gesture.key' or 'password.key' የሚል ታገኛላቹ
Step8⃣ ከዛ ያገኛችሁት gesture.key or password.key ኣጥፉት ከዛ ስልካቹ reboot ኣድርጉት
Step9⃣ ስልኩ📲 ሲከፈት የማትረሱትን pattern ወይም password በማስገባት መክፈት ትችላላቹ::
👍 መረጃዎችን ለወዳጅዎ 👥 ያጋሩ።
አስተያየትዎን @seen3bot ላይ ያድርሱን በደስታ እንቀበላለን።
@computer_mobile21
@computer_mobile21
Share Share