#ethiotelecom #Package
ልዩ የበዓል የሞባይል #ጥቅል አገልግሎትን ከዛሬ ታህሳስ 22/2012 ዓ.ም ጀምሮ ለእርስዎም ይጠቀሙ፤ ለወዳጅ ዘመድዎም በስጦታ ያበርክቱ!
JOIN 👇👇👇 @computer_mobile_maintenanc_ethio
SHARE SHARE

ኮምፒዩተርን ፈጣን የሚያደርጉ 9 ቀላል ዘዴዎች
💻💻💻💻💻💻💻💻
@computer_mobile_maintenanc_ethio
#1. ትላልቅ መጠን ያላቸውን ፎቶዎች Wallpaper አይጠቀሙ፡፡
#2. ሁሌም ኮምፒዩተሩ ከፍቶ ሳይጨርስ አፕሊኬሽን ለመክፈትም ሆነ ለመነካካት አይሞክሩ፡፡
#3. አፕሊኬሽን ከዘጉ በሁዋላ ዴስክቶፑን Refresh ያድርጉ፤ ይህም RAM ሜሞሪን ነፃ ያደርጋል፡፡
#4. የማይጠቀሙበት ሶፍትዌር ካለ ከኮምፒውተሩ ይሰርዙ (Uninstall ያድርጉት)፡፡
#5. ዴስክቶፕ ላይ ፋይል አያስቀምጡ፤ ሾርትከትም መብዛት
የለበትም፡፡
#6. ኮምፒዩተሩ ሲከፈት በራሳቸው የሚከፈቱ ለምሳሌ: ስካይፕ አይነት አፕሊኬሽኖች ካሉ disable ያድርጉ
#7. Recycle binን ሁሌም ባዶ ለማድረግ ይሞክሩ::
#8. ሀርድ ዲስኩን ሁለት ፓርቲሽን ይፍጠሩለት፡፡
#9. ብዙ ሶፍትዌሮችን ባንዴ አይክፈቱ::
contact @seen3bot
Join 👇👇👇
@computer_mobile_maintenanc_ethio
@computer_mobile_maintenanc_ethio
Share share

#mobile_data_saver
በተደጋጋሚ ኢንተርኔት ገብተው ሲወጡ በዛ ያለ ገንዘብ እየተወሰደ ከተማረሩ የሚከተለውን
ያድርጉ:
@computer_mobile_maintenanc_ethio
#1. ለSamsung ስልኮች የሚከተለውን ያድርጉ::
Setting -> Connection ( Wireless and networks) ከሚለው ስር Data usage
የሚለው ውስጥ ስንገባ ኢንተርኔት በጣም የሚጠቀሙ አፕሊኬሽኖችን እንደወሰዱት መጠን
ተዘርዝረው ያገኟቸዋል። ሁሉንም አፕ በየተራ ይክፈቷቸው። (በፎቶውእንደሚታየው)
Foreground (ከፍተው የተጠቀሙት) እና Background (ያለፍቃድዎ እና ሳይታዩ አፑ በራሱ
የተጠቀመው) ምን ያህል Mega Bytes እንደሆነ ያስቀምጠዋል። እሱን ዝቅ አድርገው Limit
background process ከሚለው ፊት ያለውን [ √ ] በማድረግ ይምረጡት። ይሄም ካለ እኛ
ፈቃድ አፑ ኢንተርኔት እንዳይጠቀም መከልከል ሲሆን ወደ ሗላ እየተመለስን ሁሉንም Data
usage ውስጥ የተዘረዘሩ አፖች እየከፈትን መዝጋት (Limit) ማድረግ አለብን። ይህንን
ስናደርግ
ሀ. ሁሌም አዲስ አፕ በጫን ቁጥር እየገባን መዝጋት ይኖርብናል።
ለ. ይህ ሲስተም አንድሮይዳቸው ከ 4.0 በታች ለሆኑ ስልኮች አይሰራም ( samsung 5830
አይነቶች) Data usage የላቸውም፣ በዚህ ምትክ Setting -> Accounts and Sync
ገብተን Background data የሚለውን አለመምረጥ ። በተጨማሪም Setting -> Privacy
የሚለውን በመክፈት Back up my data የሚለውን እንዲሁ አለመምረጥ። ይህ
አንድሮይዳቸው ከ4.0 በላይ ለሆኑትም ይሰራል
#2. ለ Huawei ስልኮች
Data usage ለመግባት፣
Setting —>wireless & Networks -> more .. —> Data Usage ->Restrict
background data የሚለውን [ √ ] በማድረግ መምረጥ::
ከዚያም Setting -> personal ከሚለው ስር Location access የሚለው ውስጥ ገብተን
እሱን መዝጋት። ይሄም ስልካችን ያለንበትን ቦታ ለማወቅ ኢንተርኔት እንዳይጠቀም ያደርጋል።
ከዚህም በተጨማሪ Setting -> Developer option (About phone ከሚለው ከፍ ብሎ
ያገኙታል) የሚለውን ከፍተን ወደታች ስንወርድ Background Process limit የሚለውን
እንክፈት። ይሄ ሁሌም ስልኩ በራሱ Standard Limit የሚለውን ይመርጠዋል። እዚህ ላይ No
background process የሚለውን እንምረጥ። ሁሌም ስልካችንን አጥፍተን ካበራነው በራሱ
ወደ Standard limit ስለሚቀየር እየገባን መቀየር ይኖርብናል። Standard Limit ላይ ከሆነ
ቢያንስ እስከ 10 አፕሊኬሽኖች ያለ እኛ ፈቃድ ኢንተርኔት ጋር ይገናኛሉ ማለት ነው። ይሄም
ከፍተኛ ገንዘብ ይወስዳል።
ማሳሰቢያ: Developer option የሚለውን Setting ውስጥ ካጡት የሚከተለውን ያድርጉ።
Setting ->About phone የሚለው ውስጥ እንግባና Build number የሚለውን 7 ጊዜ
በፍጥነት እንካው። ከዚያ ሲመለሱ Setting ውስጥ About Phone ከሚለው ከፍ ብሎ
Developer optionን ድያገኙታል።
#3. የስልካችን ሶፍትዌር ራሱን እንዳያድስ (update) መዝጋት።
ለዚህም Setting -> About phone (device) -> Software update ገብተን Auto
update የሚለው የተመረጠ ከሆነ [ √ ] እሱን ማንሳት ወይንም አለመምረጥ::
#4. GPSን መዝጋት
ኢንተርኔት ክፍት እንዳደረግን ኢንተርኔት የማይጠይቁ አፖችን(ጌም) አለመጠቀም። ይሄም አፖቹ
ከአምራቻቸው ጋር በመገናኘት ፣ ማስታወቂያ እንዲመጣ በማድረግ …የሚጠቀሙትን ኢንተርኔት
ያስቀራል።
@computer_mobile_maintenanc_ethio
#5. Play store በ Wi–fi ካልሆነ በስልካችን ኢንተርኔት አለመግባት።
#6. Opera Mini የምንጠቀም ከሆነ Opera Setting ውስጥ Image quality የሚለውን
Low quality ማድረግ። ይሄም ኦፔራ ፈጣን እንዲሆን እና ብዙ ገንዘብ እንዳይወስድ
ያደርጋል።
#7. UC Browser (Uc Mini) የሚጠቀሙ ከሆነ "Speed Mode" የሚለውን Activate
ማድረግ የኢንተርኔት ወጪ ፍጆታዎን ይቀንሳል::
#8. Wifi ለመጠቀም ካልፈለግን በስተቀር wifi የሚለውን አለማብራት (ማጥፋት)::
#9. በ Xender ከሌሎች ስልኮች ጋር መረጃ ለመላላክ በምናገናኝበት ወቅት data መጥፋቱን ማረጋገጥ
ያስታውሱ:‐Background data Ristrict ከተደረገ አብዛኞቹ የGoogle ምርቶች (Google+,
Gmail, Google Drive, YouTube, Hangouts, Blogger... ) ስትከፍቷቸው ኢንተርኔት
የለም (Connection Error) በማለት Synch ላይሆኑ ይችላሉ:: ግን Wifi ካለ
Background data Ristrict ቢሆንም Synch መሆን ይችላሉ::
JOIN 👇👇👇👇

#gift_ethiotelecom
የሁለት ቀን #ስጦታ
ከዛሬ 6_8/05/12 የሚቆይ በየቀኑ ነፃ :
Data 200MB
Voice 12 Min
Massage 12 SMS
ENJOY!
JOIN👇
@computer_mobile_maintenanc_ethio
@computer_mobile_maintenanc_ethio
SHARE
የሁለት ቀን #ስጦታ
ከዛሬ 6_8/05/12 የሚቆይ በየቀኑ ነፃ :
Data 200MB
Voice 12 Min
Massage 12 SMS
ENJOY!
JOIN👇
@computer_mobile_maintenanc_ethio
@computer_mobile_maintenanc_ethio
SHARE
የጥምቀትን በዓል ምክንያት በማድረግ ኢትዮቴሌኮም #ወርሃዊ_ልዩ_የበዓል_የሞባይል_ጥቅል_አገልግሎት አቅርቧል::
ENJOY!
JOIN👇
@computer_mobile_maintenanc_ethio
@computer_mobile_maintenanc_ethio
SHARE
ENJOY!
JOIN👇
@computer_mobile_maintenanc_ethio
@computer_mobile_maintenanc_ethio
SHARE
ሌላ ሰው የፌስቡክ አካውንታችሁን ሲጠቀም እንዴት ፌስቡክ በሞባይል ስልካችሁ
ሚሴጅ(SMS) እንዲልክላቹ ማድረግ እንደምትችሉ:-
✅ ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን መንገዶች ተጠቅማቹ ደህንነታቹን መጠበቅ ትችላላቹ።
1. ውደ ፌስቡክ አካውንቶ ይግቡ
2. የ ፌስቡክ “Settings”⚙ ዉሰጥ ይግቡ
3. ከዛም “Settings” ውሰጥ በ ግራ በኩል ከሚመጡት ምርጫዎች
“Security” የሚለውን ይመርጣሉ
4. ቀጥሎ ከሚመጡት ምርጫዎች “login alerts”🔔 የሚለውን “Edit” ይሉታል
5. “Text messages” ከሚለው ምርጫ ስር ቀደም ብለው ለ ፌስቡክ የሞባይል ቁጥሮን ሰጥተው ከሆነ/አካውንቱ በስልክ ቁጥር የተከፈተ ከሆነ
“text login alerts to ….” የሚለውን ሳጥን ማርክ በማድረግ “save changes” የሚለውን ክሊክ ያድርጉት፡፡ ቀደም ብለው ለ ፌስቡክ የሞባይል ቁጥሮን ያልሰጡ ከሆነ ግን “connect your phone number” የሚለውን ላይ በመግባት የሞባይል ቁጥሮን ያስገቡ ከዛም በሞባይሎ የሚላከውን ቁጥር በሚመጣው ሳጥን ውስጥ ያስገቡ (verify) ያድርጉ ከዛም “save changes” የሚለውን ክሊክ ያድርጉና ይውጡ አለቀ፡፡ ከአሁን በኋላ አካውንቶ በአዲስ "browser" በተከፈተ ቁጥር ሚሴጅ ይላክሎታል።👍
JOIN 👇👇👇

#techno_news
#Solve_IT #2020
#ሀሳብ ያላቸውን ወጣቶች በእውቀትና በገንዘብ ድጋፍ በሚያገኙበት ሁኔታ ሊመክር በመጀመሪያው ጉዞ ወደ 7 ከተሞች ይጓዛል፡፡
- ጅማ
- ባህርዳር
- ጎንደር
- ጋምቤላ
- ሀዋሳ
- ጅጅጋ
- አክሱም
በዚህ እድል ለመጠቀም ምን ያስፈልጋል?
- ሊተገበር የሚችል ሀሳብ
- ፍላጎት
- ዕድሜ 18 - 28
ውድድሩ በ15 ከተሞች የሚደረግ ሲሆን የእነሱ አሸናፊዎች በሀገር አቀፍ ደረጃ ይወዳደራሉ፡፡ በተለይ በዩኒቨርስቲ ያላችሁ ተማሪዎች ይህንን ዕድል ተጠቀሙበት፡፡ ቢያንስ ቢያንስ ጥሩ የሆነ ልምድ ታገኙበታላችሁ!
መሞከር #የስኬት መጀመሪያ ነው!!!
http://www.icog-solveit.com

ከF1 እስከ F12 ያሉ #የዊንዶውስ
ቁልፎች አገልግሎት
🏷 በኮምፒውተራችን ኪይቦርድ ከላይ ተደርድረው
የምናገኛቸው ከF1 – F12 ያሉ ቁልፎችን Function
Key እንላቸዋለን፡፡
በዋናነትም ከሌሎች #ቁልፎች ጋር
በማጣመር እንደ አቋራጭ እንጠቀምባቸዋለን፡፡ እንኘህ
ቁልፎች እንደ ምንጠቀመው የ ኦፐሬቲንግ ሲስተም እና
ሶፍትዌሮች አገልግሎታቸው ይለያያል፡፡: በዛሬው
ቱቶሪያላችንም የተወሰኑትን እናያለን፡፡
◽️F1
ብዙ ጊዜ የምንጠቀመው እርዳታ ስንሻ ነው፡፡ በአብዛኛው
ሶፍትዌሮች F1 ስንጫን #የ Help መስኮትን ይከፍቱልናል፡፡
ማይክሮሶፍት ወርድ ላይ ካለን Start እና F1 መጫን የ
Microsoft Online Help ይከፍታል፡፡
◽️F2
#የተመረጠን አይከን፤ፋይል ወይንም አቃፊ ስም ለመቀየር
F2 መጫን ይቻላል፡፡ ማይክሮሶፍት ወርድ ላይ ካለን Alt
+ Ctrl + F2 መጫን #የ Open መስኮትን ይከፍታል፡፡፡
◽️F3
ዴስክቶፕ ላይ ካን ስንጫን የፍላገ መስኮት ይከፈታል፡፡
ማይክሮሶፍት ወርድ ላይ ካለን ቃልን መርጠን Shift +
F3 መጫን #የተመረጠው ቃል ውስት የሚገኙ ፊደላትን
አንድላይ ካፒታል ወይን ስሞል ወይንም የመጀመሪያውን
ፊደል ካፒታል ያደርግልናል፡፡
◽️F4
አሁንም ማይክሮሶፍት ወርድ ላይ ካለን F4 #መጫን
ለመጨረሻ ጊዜ የተገበርነውን ይደግምልናን፡፡ ለምሳሌ
አበበ ብለን ብንጽፍ እና F4 ብናጫን በ የምትባለውን
ፊደለ በድጋሚ ይጽፍልናል፡፡ Alt + F4 መጫን አክቲቭ
#የሆነውን መስኮት ይዘጋልናል፡፡ Ctrl + F4 ስንጫን
ደግሞ አክቲቭ ከሆነው መሰኮት ውስጥ አክቲቭ የሆነውን
ታብ ይዘጋልናል፡፡ ለዚህ ጥሩ ምሳሌ የሚሆነው በ
ብራውሰራችን ከአንደ በላይ ታብ ከከፈትን Ctrl + F4
ስንጫን ያለንበትን ታብ ብቻ ይዘጋልናለን ነገር ግን Alt +
F4 ብንጫን ሙሉ በሙሉ ብራውሰሩን ይዘጋብና ማት
ነው፡፡
◽️F5
አሁን ገበያ ላይ ባሉት አብዛኛዎ ብራውሰሮች ላይ F5
መጫን # Refresh ያደርገልና፡፡ ማይክሮሶፈት ወርድ ላይ የ
Find መስኮትን ይከፍትልናል፡፡ ማክሮሶፍት ፓወር ፖይንት
ላይ ደግሞ Slideshow ያስጀምርልና፡፡
◽️F6
በአብዛኛው ብራውሰሮች ላይ F6 ስንጫን የማውሳችን
አቅጣጫ መጠቆሚያ #(cursor) ወደ አድራሻ መጻፊያው
ይወስድልና፡፡ ከአንድ በላይ የማይከሮሶፍት ወርድ
ከከፈትን Ctrl + Shift + F6 መጫን #ወደቀጣዩ
የማይክሮሶፍት መስኮትያሸጋግረናል፡፡
◽️F7
ማይክሮሶፍት ወረድ ላይ Shift + F7 መጫን የ
#Thesaurus መስኮትን ይከፍትልናል የሚያገለግለውም
ሰፔሊንግ፤ ፍቺ እና ሰዋሰው ለማስተካከል ነው፡፡
◽️F8
ኮምፒውተራችን ሲነሳ የ Windows፤ #Startup menu
ለመግባት የጠቅማል፡፡
◽️F9
በዊንዶውስ ላይ ጥቅም የለውም ነገር ግን
በማይክሮሶፍት ኦፍስ እንጠቀምበታለን
#Ctrl + F9= እንዲህ አይነት ባዶ ቦታ ለማስገባት { }
ወይም የመረጥነው ቃል በዚህ ዉስጥ { } ለማስገባት
CTRL + SHIFT + F9 ሊንክ የነበረውን ሊንኩ
ለማጥፋት
◽️F10
አክቲቭ የሆነውን ዊንዶው ሜኑ ባርን አክቲቭ ለማድረግ
ያስችላል፡፡ Shift + F10 መጨን #ራይት ክሊክ
እንደማድረግ ይቆጠራል፡፡
◽️F11
በአብዛኛዎ ብርውሰሮች ላይ F10 ስንጫን
የምንመለከተው መስኮት ሙሉ በሙሉ የኮምውተራችንን
ስክሪን ይሞላዋል # (Fullscreen) ፡፡
◽️F12
ማይክሮሶፍት ወርድ ላይ #የ Save as ማስኮትን
ይከፍትልናል፡፡ Ctrl + Shift + F12 ፐሪንት ያዛል፡፡
JOIN 👇👇👇
@computer_mobile_maintenanc_ethio
ቁልፎች አገልግሎት
🏷 በኮምፒውተራችን ኪይቦርድ ከላይ ተደርድረው
የምናገኛቸው ከF1 – F12 ያሉ ቁልፎችን Function
Key እንላቸዋለን፡፡
በዋናነትም ከሌሎች #ቁልፎች ጋር
በማጣመር እንደ አቋራጭ እንጠቀምባቸዋለን፡፡ እንኘህ
ቁልፎች እንደ ምንጠቀመው የ ኦፐሬቲንግ ሲስተም እና
ሶፍትዌሮች አገልግሎታቸው ይለያያል፡፡: በዛሬው
ቱቶሪያላችንም የተወሰኑትን እናያለን፡፡
◽️F1
ብዙ ጊዜ የምንጠቀመው እርዳታ ስንሻ ነው፡፡ በአብዛኛው
ሶፍትዌሮች F1 ስንጫን #የ Help መስኮትን ይከፍቱልናል፡፡
ማይክሮሶፍት ወርድ ላይ ካለን Start እና F1 መጫን የ
Microsoft Online Help ይከፍታል፡፡
◽️F2
#የተመረጠን አይከን፤ፋይል ወይንም አቃፊ ስም ለመቀየር
F2 መጫን ይቻላል፡፡ ማይክሮሶፍት ወርድ ላይ ካለን Alt
+ Ctrl + F2 መጫን #የ Open መስኮትን ይከፍታል፡፡፡
◽️F3
ዴስክቶፕ ላይ ካን ስንጫን የፍላገ መስኮት ይከፈታል፡፡
ማይክሮሶፍት ወርድ ላይ ካለን ቃልን መርጠን Shift +
F3 መጫን #የተመረጠው ቃል ውስት የሚገኙ ፊደላትን
አንድላይ ካፒታል ወይን ስሞል ወይንም የመጀመሪያውን
ፊደል ካፒታል ያደርግልናል፡፡
◽️F4
አሁንም ማይክሮሶፍት ወርድ ላይ ካለን F4 #መጫን
ለመጨረሻ ጊዜ የተገበርነውን ይደግምልናን፡፡ ለምሳሌ
አበበ ብለን ብንጽፍ እና F4 ብናጫን በ የምትባለውን
ፊደለ በድጋሚ ይጽፍልናል፡፡ Alt + F4 መጫን አክቲቭ
#የሆነውን መስኮት ይዘጋልናል፡፡ Ctrl + F4 ስንጫን
ደግሞ አክቲቭ ከሆነው መሰኮት ውስጥ አክቲቭ የሆነውን
ታብ ይዘጋልናል፡፡ ለዚህ ጥሩ ምሳሌ የሚሆነው በ
ብራውሰራችን ከአንደ በላይ ታብ ከከፈትን Ctrl + F4
ስንጫን ያለንበትን ታብ ብቻ ይዘጋልናለን ነገር ግን Alt +
F4 ብንጫን ሙሉ በሙሉ ብራውሰሩን ይዘጋብና ማት
ነው፡፡
◽️F5
አሁን ገበያ ላይ ባሉት አብዛኛዎ ብራውሰሮች ላይ F5
መጫን # Refresh ያደርገልና፡፡ ማይክሮሶፈት ወርድ ላይ የ
Find መስኮትን ይከፍትልናል፡፡ ማክሮሶፍት ፓወር ፖይንት
ላይ ደግሞ Slideshow ያስጀምርልና፡፡
◽️F6
በአብዛኛው ብራውሰሮች ላይ F6 ስንጫን የማውሳችን
አቅጣጫ መጠቆሚያ #(cursor) ወደ አድራሻ መጻፊያው
ይወስድልና፡፡ ከአንድ በላይ የማይከሮሶፍት ወርድ
ከከፈትን Ctrl + Shift + F6 መጫን #ወደቀጣዩ
የማይክሮሶፍት መስኮትያሸጋግረናል፡፡
◽️F7
ማይክሮሶፍት ወረድ ላይ Shift + F7 መጫን የ
#Thesaurus መስኮትን ይከፍትልናል የሚያገለግለውም
ሰፔሊንግ፤ ፍቺ እና ሰዋሰው ለማስተካከል ነው፡፡
◽️F8
ኮምፒውተራችን ሲነሳ የ Windows፤ #Startup menu
ለመግባት የጠቅማል፡፡
◽️F9
በዊንዶውስ ላይ ጥቅም የለውም ነገር ግን
በማይክሮሶፍት ኦፍስ እንጠቀምበታለን
#Ctrl + F9= እንዲህ አይነት ባዶ ቦታ ለማስገባት { }
ወይም የመረጥነው ቃል በዚህ ዉስጥ { } ለማስገባት
CTRL + SHIFT + F9 ሊንክ የነበረውን ሊንኩ
ለማጥፋት
◽️F10
አክቲቭ የሆነውን ዊንዶው ሜኑ ባርን አክቲቭ ለማድረግ
ያስችላል፡፡ Shift + F10 መጨን #ራይት ክሊክ
እንደማድረግ ይቆጠራል፡፡
◽️F11
በአብዛኛዎ ብርውሰሮች ላይ F10 ስንጫን
የምንመለከተው መስኮት ሙሉ በሙሉ የኮምውተራችንን
ስክሪን ይሞላዋል # (Fullscreen) ፡፡
◽️F12
ማይክሮሶፍት ወርድ ላይ #የ Save as ማስኮትን
ይከፍትልናል፡፡ Ctrl + Shift + F12 ፐሪንት ያዛል፡፡
JOIN 👇👇👇
@computer_mobile_maintenanc_ethio
❤1
#sim card #network
በመጀመሪያ አንድ ስልክ #ኔትወርኩ_ሲጠፋ የ Sim Card ችግር ወይም የ ኔትወርክ ችግር መሆኑን መለየት ያስፈልጋል
❇️እንድ ስልክ የኔትወርክ ችግር ነው ማለት የምንችለው ከታች ያሉትን ምልክት ሲያመጣ ነው 👇👇
👉No Service
👉Emergency Call
👉Regisretion Failed
👉Invalid Sim ...
እነዚ በ 3 አይነት ችግር ሊበላሹ ይችላሉ
👉በ IMEI NO ችግር
👉Antrna (Hardware Problem)
👉Network IC ችግር (Hardware Problem)
አብዛኛውን ጊዜ ግን 90% የ IMEI NO ችግር ሰለሆነ IMEI NO መቀየር ነው።
IMEI NO በተን ስልክ ላይ እና ተች ስልክ ላይ አቀያየሩ ስለሚለያይ ዛሬ #እንዴት_በተን_ስልክ_ላይ_እንደምንቀይር_እናያለን
በተን ስልኮች ላይ ምንቀይረው በ Code ነው በተን ስልኮች ላይ IMEI NO. መቀየሪያ ኮዶች👇
*#0160# ብዛት Techno ስልኮች ላይ እንቀይርበታለን
*#0161#
*#0162#
*#0066# ብዛት Isim ስልክ ላይ እንቀይርበታለን
*#0011# ብዛት Smadel ስልክ ላይ እንቀይርበታለን
*#346#
*#020*#
*#0120#
*#1120#
*#*#601*#*#
*#8378#1# ሁሉም በተን ስልክ ላይ ይሰራል
መጀመሪያ የስልካቹን IMEI NO. ለማየት *#06# ስትነኩት 15 ዲጂት ያለው ቁጥር ያመጣላችዋል ልክ እንዲ👇👇 354688225789335 ካመጣላቹ በዋላ እሱን አጥፍታቹ አዲስ IMEI NO. ታስገቡበታላቹ ካዛ ስልኩን አጥፍታቹ ታበሩታላቹ ካዛ Networku ይመለሳል።
❇️ Sim Card Hardware Problem
👉Insert Sim Card #sim_card_እያለው
👉No Sim Card Present #sim_card_እያለው
👉No Sim Card Interted #sim_card_እያለው
👉Sim Card Regitortion Faild #sim_card_እያለው
👆👆እነዚ ችገሮች የ Sim Card ማስገቢያው መደብ ችግር ስለሆኑ ወደ ሞባይል ጥገና ቤት ይዞ ሄዶ ማሰራት ነው::

የ #ኮምፒውተርና_ሞባይል_ጥገና በቀላሉ ለመማር ምርጥ ቻናል አለን: ይቀላቀሉን!🖥💻📱🔧🔩
✅ Hardware
✅ Software
✅ Techno news....
JOIN 👇👇👇👇
@computer_mobile21
@computer_mobile21
@computer_mobile21
INVITE your Friend
✅ Hardware
✅ Software
✅ Techno news....
JOIN 👇👇👇👇
@computer_mobile21
@computer_mobile21
@computer_mobile21
INVITE your Friend
#data_saving
ለአንድሮይድ ስልኮች በተደጋጋሚ ኢንተርኔት ገብተው ሲወጡ በዛ ያለ ገንዘብ እየወሰደባችሁ ለተቸገራችሁ በሙሉ የሚከተለውን ሁለት የተለታዩ መፍትሄዎችን ይዘን ቀርበንላችኋል።
🥇የስልኮቻችንን Setting በማስተካከል
🥈 Software በመጠቀም
✍ የሚከተሉትን የስልኮቻችንን Setting በመጠቀም ኢንተርኔት ስንጠቀም በዛ ያለ ገንዘብ እንዳይወስድብን ማደረግ እንችላለን።
🔘
Setting -> Connection ( Wireless
and networks) ከሚለው ስር Data usage የሚለው ውስጥ ስንገባ ኢንተርኔት በጣም የሚጠቀሙ አፕሊኬሽኖችን እንደወሰዱት መጠን ተዘርዝረው ያገኟቸዋል። ሁሉንም አፕ በየተራ ይክፈቷቸው። Foreground (ከፍተው የተጠቀሙት) እና Background (ያለፍቃድዎ እና ሳይታዩ አፑ በራሱ የተጠቀመው) ምን ያህል Mega Bytes እንደሆነ ያስቀምጠዋል።
እሱን ዝቅ አድርገው Limit background process ከሚለው ፊት ያለውን [ √ ] በማድረግ ይምረጡት። ይሄም ካለ እኛ ፈቃድ አፑ ኢንተርኔት እንዳይጠቀም መከልከል ሲሆን ወደ ሗላ እየተመለስን ሁሉንም Data usage ውስጥ የተዘረዘሩ አፖች እየከፈትን መዝጋት (Limit) ማድረግ አለብን።
🔘
ሁሌም አዲስ አፕ በጫን ቁጥር እየገባን መዝጋት ይኖርብናል።
🔘
🔺 አንድሮይዳቸው ከ 4.0 በታች ለሆኑ (samsung 5830 አይነቶች) Data usage የላቸውም፣ በዚህ ምትክ Setting-> Accounts and Sync ገብተን Background data የሚለውን አለመምረጥ ።
🔺በተጨማሪም Setting -> Privacy የሚለውን በመክፈት Back up my data የሚለውን እንዲሁ አለመምረጥ።
ይህ አንድሮይዳቸው ከ 4.0 በላይ ለሆኑትም ይሰራል።
🔘
ለ Huawei ስልኮች Data usage ለመግባት፣ Setting —> wireless & Networks -> more .. — > Data
Usage -> Restrict background data የሚለውን [ √ ] በማድረግ መምረጥ Setting -> personal ከሚለው ስር Location access የሚለው ውስጥ ገብተን እሱን መዝጋት።
ይሄም ስልካችን ያለንበትን ቦታ ለማወቅ ኢንተርኔት እንዳይጠቀም ያደርጋል።
🔘
Setting -> Developer option
(About phone ከሚለው ከፍ ብሎ ያገኙታል) የሚለውን ከፍተን ወደ ታች ስንወርድ Background Process limit የሚለውን እንክፈት። ይሄ ሁሌም ስልኩ በራሱ Standard Limit የሚለውን ይመርጠዋል። እዚህ ላይ No background process የሚለውን እንምረጥ። ሁሌም ስልካችንን አጥፍተን ካበራነው በራሱ ወደ Standard limit ስለሚቀየር እየገባን መቀየር ይኖርብናል። Standard Limit ላይ ከሆነ ቢያንስ እስከ 10 አፕሊኬሽኖች ያለ እኛ ፈቃድ ኢንተርኔት ጋ ይገናኛሉ ማለት ነው። ይሄም ከፍተኛ ገንዘብ ይወስዳል።
🔘
☞ Developer option የሚለውን Setting ውስጥ ካጡት የሚከተለውን ያድርጉ። Setting ->About phone የሚለው ውስጥ እንግባና Build number የሚለውን 7 ጊዜ በፍጥነት እንካው። ከዚያ ሲመለሱ Setting ውስጥ About Phone ከሚለው ከፍ ብሎ Developer option ያገኙታል።
🔘
🔺የስልካችን ሶፍትዌር ራሱን እንዳያድስ (update) መዝጋት።
ለዚህም Setting -> About phone (device) -> Software update ገብተን Auto update የሚለው የተመረጠ ከሆነ [ √ ] እሱን ማንሳት ወይንም አለመምረጥ።
🔘
GPS መዝጋት
.
ኢንተርኔት ክፍት እንዳደረግን ኢንተርኔት የማይጠይቁ አፖችን (ጌም) አለመጠቀም። ይሄም አፖቹ ከአምራቻቸው ጋ በመገናኘት ፣ ማስታወቂያ እንዲመጣ በማድረግ ... የሚጠቀሙትን ኢንተርኔት ያስቀራል።
🔺Play store በ Wi–fi ካልሆነ በስልካችን ኢንተርኔት አለመግባት።
✍ ውድ እና የተከበራችሁ የ"Computer" እና የ"አንድሮይድ ትሪክስ ቻናል ተከታታዮች ከላይ የጠቀስናቸውን የስልኮን Setting ካስተካከሉ በእርግጠኝነት ለኢንተርኔት የሚያወጡትን ገንዘብ ይቀንሳሉ።
✍ ነገር ግን ይሄን ማስተካከል ካሸገሮት በቀላሉ እንዴት አድርገን በሶፍትዌር መዝጋት እንችላለን የሚለውንም እነሆ ብለናል።
🔷 መጀመርያ ከላይ የለቀቅንላችሁን አፕሊኬሽን ( DataEye) የሚለውን ስልካችን ላይ እንጭናለን ከዛ አብልኬሽኑን ስንከፍተው ከላይ ባለው ምስል "A" ላይ እንደምታዩት በ Usage ስር date saving mode Off/On የሚል አለ እሱን On ስናደርገው በምስል "B" ላይ እንደምታዩት ያሳየናል።
🔹ከዛም በቀጥታ Control በሚለው ስር ስንገባ በምስል "C" እንደምታዩት መጠቀም የምፈልጉትን ብቻ Open ታደርጋላችሁ ለምሳሌ አሁን እኔ መጠቀም የምፈልገው በምስል "C" ላይ የሚታዩተን ብቻ ስለሆነ ሌሎቹን በሙሉ በምስል "D" እንደምታዩት ሁሉንም ዘግቻለው (Block) አድርጊያለው ይህ ማለት እኔ ከከፈትኳቸው በምስል "C" ካሉት ውጪ ምንም አይነት አፕሊኬሽን አይሰራም ማለት ነው።
🔻ለምሳሌ ይሄን አስተካክለን ከጨረስን ብኋላ ሄደን ኢንተርኔት ከፍተን የዘጋንውን አፕሊኬሽን ብንከፍተው "DataEye" on ላድርገው off የሚል ምርጫ ይሰጠናል ያኔ On ብለንው ብንከፍት ኢንተርኔት አይሰራልንም ተዘግቷል ማለት ነው ያለኛ ፍቃድ ሊሰራ አይችልም።
👽ውድ የቻናላችን ተከታታዮች ኢንተርኔት ከመክፈታችን በፊት መጠቀም የምንፈልገውን ከፍተን ሌላውን በምስል "D" እንደምታዩት መዝጋት አለብን ማለት ነው።
⚠️ ከዚህም በተጨማሪ ስልካችሁ #telegram ስትጠቀሙ ብዙ ብር እየወሰደባችሁ ከተቸገራችው አሁኑኑ የቴሌግራሞን setting ያስተካክሉ‼️
•••ቴሌግራሞን ይክፈቱ•••
⬇️
°👉Setting
° ⬇️
°👉data and storage
° ⬇️
°👉 #automatic media downloaded
° ⬇️
°👉#click *when using Mobile data*
° 🔑🗝🔑
° 🔰 #Unmark all & #save it
☞ [_]....photos
☞ [_]....voice messages
☞ [_]....videos
☞ [_]....files
☞ [_]....music
☞ [_]....GIFS

#pray
#take_care
#Stay_at_Home_Save_Lives
ውድ የቻናላችን ቤተሰቦች ረጅም እድሜን ከጤና ጋር እንመኝላችኋለን!
ፈጣሪ ከመጣው ቀሳፊ በሽታ(COVID-19) ሁላችንንም ይጠብቀን!
በጤና ባለሙያዎች የሚሰጡ ጥንቃቄዎችን እንዳንረሳ
✔ የሚተላለፉ መልዕክቶችን እንተግብር ፤ ሰላምታ ለመለዋወጥ ከመነካካት ይልቅ ሌላ አማራጭ መጠቀም ፤ የእጅ ንፅህናችን መጠበቅ፤ ከሚያስነጥሱ፣ ከሚያስሉ ሰዎች መራቅ ፣ከሌላ ሰው ጋር ርቀታችንን መጠበቅ ።
✔ ለራሳችን፣ ለምንወደው ሰው ሁሉ ስንል የግዴታ መሄድ ከሌለብን ቤታችን እንቀመጥ።
✔በቻልነው መጠን የእጅ ጓንት : የፊት ጭምብል እንጠቀም
✔ የጤና ባለሞያዎቻችን ለእኛ ጤና ሲሉ ሁሌም የህይወት ዋጋ ለመክፈል ዝግጁ ናቸው፣ የምናስብላቸው ከሆነ ምክራቸውን እንስማ!!!
በመተሳሰብ ይሄን የጭንቅ ቀን እናሳልፍ!

Forwarded from COMPUTER and MOBILE MAINTENANCE (Seen above)
MOBILE maintenance.pdf
1.7 MB
Forwarded from COMPUTER and MOBILE MAINTENANCE (Seen above)
BIOS and CMOS.pdf
739.9 KB
Forwarded from COMPUTER and MOBILE MAINTENANCE (Seen above)
Window 7 installation steps.pdf
654.3 KB
Forwarded from COMPUTER and MOBILE MAINTENANCE (Seen above)
window 8 installation guide.pdf
446.1 KB
Forwarded from COMPUTER and MOBILE MAINTENANCE (Seen above)
window 10 installation giude.pdf
1.2 MB
Forwarded from COMPUTER and MOBILE MAINTENANCE (Seen above)
Computer maintenance training p17.pdf
1.2 MB
It is clear & precise! Read it!
@computer_mobile_maintenanc_ethio
@computer_mobile_maintenanc_ethio