#stop_autoplay_facebook_video
@computer_mobile_maintenanc_ethio
#ፌስቡክ ላይ ሳይጠየቁ መጫወት የሚጀምሩ ቪድዮዎችን እንዴት ማስቆም ይቻላል?
በሞባይል ስልካችሁ ወይም በኮምፒዉተራችሁ ላይ የፌስቡክ 'ፖስቶችን' በምትመለከቱበት ወቅት ቪድዮ ላይ ስትደርሱ እንዲጫወት ሳትጠይቁት መጫወት ይጀምራል፡፡ ይህ ቪድዮ የሚያሳየዉ ስለምትፈልጉት መልካም ነገር ከሆነ ክፋት አይኖረዉም፡፡ ሆኖም ግን ቪድዮው ስሜትን የሚረብሽ አልያም ሌላ ልትመለከቱት የማትፈልጉት መጥፎ መረጃ ከሆነ የያዘዉ ምቾት መንሳቱ ብሎም የስሜት መረበሽ ማስተከተሉ አይቀርም፡፡ በተጨማሪም #የስልክዎን_ዳታ ያላግባብ በማባከን ለተጨማሪ ወጪ ይዳርጋል፡፡
ይህን ሳይጠየቅ የሚጫወት ቪድዮ በስልክም ሆነ በኮምፒዉተራችሁ ላይ የተወሰኑ ማስተካከያዎችን በማድረግ ማስቆም የሚቻል ሲሆን ምን ማድረግ እንደሚገባችዉ ከዚህ በማስከተል አቅርበንላችዋል፡፡
💻💻💻💻💻💻💻
#ከኮምፒዉተራችሁ ላይ ለማስቆም፦
1. በኮምፒዉተራችዉ ብሮውሰር ላይ ፌስቡክ አካዉንቶን ይክፈቱ፡፡
2. በስተቀኝ በኩል መጨረሻ ላይ የሚገኘዉን፣ የሶስት መዓዘን ምልክት ያለዉ ማዉጫ በመንካት 'Settings' የሚለዉን ይክፈቱ፡፡
3. በስተግራ በኩል ካሉት ምርጫዎች ዉስጥ ወደ መጨረሻ አካባቢ 'Videos' የሚል አማራጭ ይገኛል፡፡ እሱን ይጫኑት፡፡
4. ከሚመጡት አማራጮች ዉስጥ 'Auto-Play Videos' የሚል ማስተካከያ ይገኛል፡፡ ለማስቆም 'Off' የሚለዉን ይምረጡ፡፡
@computer_mobile_maintenanc_ethio
📱📱📱📱📱📱📱📱
#ከአንድሮይድ_ስልካችሁ ላይ ለማስቆም፦
1. ፌስቡክ አፕን ይክፈቱ፡፡
2. ☰ የዚህ አይነት ምልክት ወዳለዉ 'Settings menu' ይሂዱ፡፡
3. ወደ ታች በመዉረድ 'Settings & Privacy' የሚለዉን ይጫኑ፡፡
4. ከዛም 'Settings' የሚለዉን ይምረጡ፡፡
5. 'Media and Contacts' የሚለዉን እስኪያገኙ ወደ ታች ይዉረዱ፣ ከዛም 'Videos and Photos' የሚለዉን ይምረጡ፡፡
6. በመጨረሻም 'Autoplay' የሚለዉን ሲያገኙ 'Never Autoplay Videos' የሚለዉን በመምረጥ ማስቆም ይችላሉ፡፡
#ከአይፎን_ስልካችሁ ወይም #አይፓዳችዉ ላይ ለማስቆም፦
1. ፌስቡክ አፕን ይክፈቱ፡፡
2. በስተቀኝ በኩል ከላይ የሚገኘዉ ማዉጫ ይጫኑ፡፡

5. 'Media and Contacts' የሚለዉን እስኪያገኙ ወደ ታች ይዉረዱ፡፡
6. በመጨረሻም 'Autoplay' የሚለዉን ሲያገኙ 'Off' የሚለዉን በመምረጥ ማስቆም ይችላሉ፡፡
JOIN👇👇👇👇
@computer_mobile_maintenanc_ethio
@computer_mobile_maintenanc_ethio
SHARE SHARE

#ኢትዮጵያ በመጪው ታህሳስ የመሬት ምልከታ #ሳተላይት_ወደ_ህዋ_ታመጥቃለች። ቻይና የተሰራችውና 72ኪ.ግ የምትመዝነው ሳተላይት በአካባቢ ጥበቃ፣ በግብርናና በአየር ሁኔታ መረጃ ትሰጣለች። ታህሳስ 7 2012ዓ.ም ከቻይና ቤጂንግ 400ኪ.ሜ ርቀት ላይ የምትወነጨፈው ሳተላይት ከመሬት 700ኪ.ሜ ርቃ ትቀመጣለች ተብሏል።
💢የኮምፒውተርዎ 💻 desktop ላይ #አጫጭር ኖቶችን ✍ ማስቀመጥ ከፈለጉ search bar ላይ ይሒዱና sticky notes ብለው #search ያድርጉ።
⚠️ለተማሪዎች 👨💻 ካነበቡት ነገር ውስጥ #በጣም አስፈላጊ የሆኑ ነገሮችን ለመያዝ እንዲሁም ለሌሎቻችንም #ስልክ_ቁጥር፤ቀጠሮ እና የመሳሰሉትን ለመያዝ ጠቃሚ 👍 ናት ይሞክሯት።
Join us @computer_mobile_maintenanc_ethio

#Window_7
ለዊንዶው-7 ይቀርብ የነበረው የደህንነት #ማዘመኛ ከአንድ ወር በኋላ #ይቋረጣል|ማይክሮሶፍት
=================
@computer_mobile_maintenanc_ethio
=================
ከሚቀጥለው የፈረንጆቹ ጃንዋሪ 14/2020 በኋላ ማይክሮሶፍት ለዊንዶው-7 ምርቶች የሚያደርገውን የደህንነት ድጋፎች በይፋ እንደሚያቋርጥ ገልጿል፡፡ የዊንዶው-7 ምርት ተጠቃሚዎች ቀነ‐ገደቡ ከተጠናቀቀ በኋላ:
👉 የደህንነት ማዘመኛዎችን፣
👉 የማይክሮሶፍት የደህንነት አስፈላጊ ትርጓሜዎች ፣
👉 የሶፍትዌር ማዘመኛዎች አልያም ለኦፕሬቲንግ ሲስተም /operating system/ የሚሆን የቴክኖሎጂ ድጋፍ እንደማያገኙ የታወቀ ሲሆን ማይክሮሶፍት በጃንዋሪ 14/2020 Windows/ለዊንዶው-7/ የሚሆኑ የደህንነት ማዘመኛዎችን በሚያቋርጥበት ጊዜ ኮምፒውተርዎ #ለቫይረስ እና #ለአጥፊ_ሶፍትዌሮች ያላቸው ተጋላጭነት ከፍተኛ እንደሚሆን ተጠቁሟል፡፡
✅ እርስዎም የዊንዶው-7 ተጠቃሚ ከሆኑ ቀነ ገደቡ ከመጠናቀቁ በፊት የዊንዶው ምርትዎን ወደ ዊንዶው-10 በመቀየር ሊደርስ የሚችለውን #የሳይበር_ጥቃት ተጋላጭነት መቀነስ ይችላሉ።
(INSA~ bleepingcomputer.com)
👍ለወዳጅዎ ያጋሩ❗️
ይቀላቀሉን 👇👇👇

Ethiopian Satelite #ETRSS_01
::::::::::::::::::::::::::::
@computer_mobile_maintenanc_ethio
##############
ነገ ታህሳስ 10 2012 ዓ.ም ወደ ህዋ የምትመጥቀው የኢትዮጵያ ሳተላይት ETRSS- 01
✔ የሳተላይቷ ጠቅላላ #ክብደት 72 ኪ.ግ ሲሆን ነገ ታሕሳስ 10 ከማለዳው 12 ሰዓት ከ21 ደቂቃ ከቻይና ዋና ከተማ #ቤይጂንግ 400 ኪ.ሜ ርቀት ላይ ከሚገኘው የቻይና ሳተላይት ማስወንጨፊያ ጣቢያ ወደ ህዋ ትላካለች፡፡
✔ ሳተላይቷ በተወነጨፈች በግማሽ ሰዓት ውስጥ ከመሬት 700 ኪ.ሜ ርቀት ላይ በሚገኝ የህዋ ጥግ ላይ የምሕዋር ቦታዋን ትይዛለች፡፡
✔ በኢትዮጵያና ቻይና መንግስት #በጀት የተገነባችው #የመረጃና_ኮሙኒኬሽን ሳተላይት የምትመጥቀው ከቻይና የጠፈር ኤጀንሲ ጋር በመተባበር ነው።
✔ ሳተላይቷ ለግብር፣ ለማዕድን፣ ለአካባቢ ጥበቃ፣ ለአየር ንብረት ለውጥ፣ ለመገናኛና ቴክኖሎጂ ለመሳሰሉት አገልግሎት መረጃ ለመስጠት ነው፡፡
👍 የሳተላይቷ #የመረጃ_መቀበያ_እንጦጦ ላይ የተሰራ ሲሆን ከማምጠቅ ስራው ጀምሮ #ቁጥጥሩ ሙሉ ለሙሉ እንጦጦ ላይ በኢትዮጵያውያን ይከናወናል።
✔ እንጦጦ የሳተላይት መቆጣጠሪያ እና መረጃ መቀበያ ጣቢያ እንጦጦ ኦብዘርቫቶሪና የምርምር ማዕከል ቅጥር ግቢ ውስጥ ተገንብቶ ለአገልግሎት ተዘጋጅቷል፡፡
✔ ጣቢያው #የሳተላይቷን_ደህንነት ክትትል የሚደረግበትና ከሳተላይቷ የሚገኙ #መረጃዎች_የሚሰበሰቡበት ነው፡፡
JOIN 👇👇👇
@computer_mobile_maintenanc_ethio
@computer_mobile_maintenanc_ethio
SHARE SHARE
Read more 👇👇
https://googleweblight.com/i?u=https://africanews.space/ethiopias-etrss-1-satellite-launch-scheduled-for-tomorrow-scrubbed-for-20-december/&hl=en-ET

Ethiopian 1st Satelite #ETRSS1
ነገ 21 ጊዜ መድፍ ስለሚተኮስ እንዳትደናገጡ!
በሀገራችን ታሪክ የመጀመሪያዋ የሆነችው ETRSS- 01 የተሰኘችው #የመሬት_ምልከታ ሳተላይት ነገ ታህሳስ 10 ቀን 2012 ዓ.ም ከጠዋቱ 12፡00 ሠዓት ላይ ወደ ጠፈር የምትመጥቅ ሲሆን ይህን ታሪካዊ ቀን በማስመልከት 21 ጊዜ #መድፍ የሚተኮስ መሆኑን የመከላከያ ሚኒስቴር በግልባጭ #ለአዲስ_አበባ ፖሊስ ኮሚሽን አሳውቋል። በመሆኑም በሚተኮሰው መድፍ ድምፅ ህብረተሰቡ እንዳይደናገጥ ኮሚሽኑ ያስታውቃል፡፡
(የአዲስ አበባ ፖሊስ ኮሚሽን)

Ethiopian Satelite #ETRSS-01
ኢትዮጵያ የመጀመሪያ ሳተላይቷን ወደ ህዋ #አመጠቀች!
አገራችን በታሪኳ ለመጀመሪያ ጊዜ የግብርና፣ የማዕድን፣ የአካባቢ ጥበቃ፣ የመገናኛና ቴክኖሎጂ፣ እንዲሁም የአየር ንብረት ለዉጥ ቅኝት የምታደርግ ETRSS - 01 የተሰኘች ሳተላይት በዛሬው እለት አምጥቃለች።
ሳታላይቷ ቻይና ከሚገኘው የሳተላይት ማስወንጨፊያ ጣቢያ ነው ወደ ህዋ የመጠቀችው። “ETRSS-1” ምድርን እየቃኘች እና በፎቶ እየመዘገበች መረጃ ትሰበስባለች።

Ethiopian Satelite #ETRSS1
የኢትዮጵያ የመሬት ምልከታ #ሳተላይት የ700 ኪሎ ሜትር ጉዞዋን #አጠናቅቃ የታሰበላትን #ምህዋር_በመያዝ_መረጃ መላክ መጀመሯን የኢትዮጵያ ቴሌቪዥን ዘግቧል።
@computer_mobile_maintenanc_ethio
የኢትዮጵያ የመሬት ምልከታ #ሳተላይት የ700 ኪሎ ሜትር ጉዞዋን #አጠናቅቃ የታሰበላትን #ምህዋር_በመያዝ_መረጃ መላክ መጀመሯን የኢትዮጵያ ቴሌቪዥን ዘግቧል።
@computer_mobile_maintenanc_ethio
#Shopping
#ኮምፒዩተር #መግዛትም ሆነ #መሸጥ የሚፈልጉ ከሆነ @shopPcbot ላይ የሚገዙትን ወይም የሚሸጡትን ኮምፒዩተር አጠቃላይ ሁኔታ ይጻፉልን!
🖥🖥🖥🖥🖥🖥🖥🖥🖥🖥
@shopPcbot @shopPcbot
🖥 💻💻💻💻💻💻

#Driverpack
What is DriverPack Solution
DriverPack Solution is an All-in-One Driver Pack, where all necessary for all Windows(7, 8, 8.1 and 10) drivers and software are included. It’s a bunch of drivers and software all in one place for easy and fast installation.
Who Created DriverPack Solution?
Artur Kuzyakov is the Author
Is DriverPack Solution Free?
DriverPack Solution is an open source software and it’s distributed freely under the GNU GPL License.
What Drivers are in DriverPack Solution?
.Graphics Card Drivers(Nvidia, AMD)
Intel Processor and Graphics Drivers
.Sound Drivers
.Network Drivers(WiFi, Network Card)
.Bluetooth Drivers
.TouchPad Drivers
.Webcam Drivers
.USB Drivers
.Biometrics Drivers
.CardReader Drivers
.Chipset Drivers
.Modem Drivers
.Printer Drivers
.Display Drivers and so much more
Lots of Necessary Programs
What Softwares are in DriverPack Solution?
.Browsers like Chrome, Yandex
.Media Codecs
.Antivirus
.Media Players
.PDF Readers
.Image Viewers
.System Libraries
.Social Communication software like Skype
.Net Framework
.Java Runtime
.Silverlight
.Archive Softwares like 7-Zip and so much more.

#mobile_apps
️ጠቃሚ የሆኑ 10 የስልክ አፖች ጥቆማ
@computer_mobile_maintenanc_ethio
1 #True_Caller ይህ አፕ ማንኛውም ሰዉ ወደ ሞባይላችን ሲደውል በሶሻል ሚድያ የተመዘገበው ስሙ ያሳየናል: ማለትም ስልኩ በሞባይላችን ባንመዘግበዉም የደዋዩ ስልክ ስም ለማወቅ ይጠቅመናል!
2 #360_Security
ይህ ጸረ ቫይረስ ስልካችንን ከቫይረስ፣ ማል ዌር እና ትሮጃኖች በመከላከል ረገድ የተዋጣለት አፕ ነው። በዚህም ከስልካችን ቀርፋፋነት እስከ ሙሉ የኦፕሬቲንግ ሲስተም ብልሽት የሚያደርሱ የአንድሮይድ ቫይረሶችን አስቀድሞ በመከላከል ስልካችንን ከችግር ይጠብቅልናል።
3 #WiFi_Map
በሆቴሎች ወይም በሌሎች ስፍራዎች የምናገኛቸው አብዛኞቹ ዋይ ፋይ ኔትወርኮች በይለፍ ቃል (password) የተዘጉ ናቸው። ይህም ማለት የዋይ ፋዩ ፓስወርድ ከሌለን ዋይ ፋዩን ለመጠቀም አንችልም ማለት ነው። ይህ አፕሊኬሽን በአለማችን የሚገኙትን በሆ ፋዮች ሁሉንም በሚባል መልኩ ፓስወርዳቸውን በቀላሉ ይነግረናል። ከእኛ የሚጠበው አፑን ከጫንን በኋላ ከሚመጣልን የአለም ከርታ ላይ ኢትዮጵያን፤ ከዚያም የምንፈልገውን ከተማ መምረጥ ሲሆን በከተማው ውስጥ ያሉትን ዋይ ፋይ ኔትወርኮችና ፓስወርዳቸውን ያመጣልናል። ዋይ ፋይ ኔትወርክ በአቅራቢያችሁ ኖሮ ፓስወርድ ለገደባችሁ ሁሉ ቀላል መፍትሄ ነው።
4 #Whistle_Phone_Finder
ለመሆኑ ቤት ውስጥ ወይም ስራ ቦታ ስልክዎን ያስቀመጡበት ቦታ ጠፍቶዎት ያውቃል? የሚያውቅ ከሆነ ፍለጋውንና ከሌሎች ስልክ ተውሶ ወደራስ ስልክ ለመደወል የሚደረገውን ድካም በደንብ ያውቁታል። ይሄንን አፕሊኬሽን ስልክዎት ላይ አስቀድመው ከጫኑ, ስልክዎን ያስቀመጡበት ቦታ ሲጠፋዎት ከእርስዎ የሚጠበቀው ማፏጨት ብቻ ነው። የፉጨትዎ ድምጽ አፕሊኬሽኑን በማንቃት ስልክዎ የመጥሪያ ደወል እንዲያሰማ በማድረግ ስልኩን በቀላሉ በድምጹ ተመርተው እንዲያገኙት ይረዳዎታል።
5 #NextDoor ይህ ሞባይል አፕሊኬሽን ከጎረቤቶቻቸን ለማዉራት የሚጠቅመን አፕ ነው ይህንን አፕ ተጠቅመን ከጎረበቶቻችን ጋር መረጃ ለመለዋወጥ እርዳታ ለመፈለግና ተመሳሳይ ስራዎች ለማደረግ ይጠቅማል! ይህንን ስራ ለመስራት ኢንተርኔት አያስፈልገዎም::
@computer_mobile_maintenanc_ethio
6 Instapaper ይህ ገራሚ አፕ በሞባይላችን የምናገኛቸው መረጃዎች ሴቭ ለማድረግና በፈለግነው ጊዜ ለማንበብ ወይም ለመመለከት ይጠቅመናል
7 #YoutubeKids ይህ አፕ የዩቱብ አፕ በጎግል በራሱ የተሰራ ሲሆነ ለልጆች ተብሎ የተሰራ አፕ ነው:: በዚህ አፕ ለልጆች የሚሆኑ ሙዚቃ የትምህርት መረጃዎች ቪድዮዎች ወዘተ ይገኛሉ! ከ18 አመት በታች ለሆኑ ይህንን አፕ ብንጨንላቸው ተመራጭ ነው::
8 #Learn_C++ ይህ አፕ ሲፕላስፕላስ ለመማር ለሚፈልጉ በጣም ምርጥ አፕ ነው! በሞባይልዎ ሁነው ሲፕላስፕላስ(C++) በመማር የተሻለ ፕሮግራመር ይሁኑ::
9 #IDM_download_manager
በኮምፒውተራችን ፋይሎችን በፍጥነት ዳውንሎድ ለማድረግ የምንጠቀምበት IDM, በቅርቡ ደግሞ ለአንድሮይድ ስልኮች የሚያገለግል አፕ ለቋል። IDM የስልካችን ብሮውዘር ዳውንሎድ ለማድረግ የሚወስድበትን ጊዜ በእጅጉ በመቀነስ የምንፈልገውን ፍይል በአጭር ጊዜ ያወርድልናል።
ከዚህ አፕ በተሻለ ፍጥነትና በነፃ የምናገኛቸው ዶወንሎድ ማድረግያ ለማየት እዚሁ ይጫኑ
👉 http://bit.ly/2gNOA4c
10 #DiskDigger
ዲስክዲገር ከስልካችን በስህተት ያጠፋናቸውን ፎቶዎች፣ ሙዚቃዎች፣ ቪዲዮዎችና ሌሎች ፋይሎቻችንን የስልኩን ጥልቅ ዳታ ስቶሬጅ በማሰስ ይመልስልናል። በጣም አስፈላጊ ፍይሎቻችንን በስህተት ወይም በሌላ ሰው delete ከተደረጉብን ዲስክዲገር አፕ መፍትሄያችን ይሆናል ማለት ነው።
👍 ስልክዎ ላይ የሚጠቅመዎትን አፕ መርጠው በመጫን ከዘመኑ ጋር አብረው ይዘምኑ!
ከወደዱት ለወዳጅዎ #ያጋሩ!
Contact @seen311
JOIN 👇👇👇👇👇

#mobile_apps #grade12
EthioMatric - ለ12ኛ ክፍል ተማሪዎች ለኢንትራንስ ፈተና የሚያዘጋጅ #አፕሊኬሽን ነው፡፡ ከ2008-11ዓም የማትሪክ ፈተናዎች ከነመልሶቻቸው እና ከነማብራሪያቸው በየምዕራፉ ከፋፍሎ ያስቀመጠ አፕሊኬሽን፡፡
👉 አፕሊኬሽኑን መጠቀም ለመጀመር
#1. አፕሊኬሽኑን ማውረድና ስልክ ላይ install ማድረግ
#2. ለመጀመሪያ ጊዜ ለማስከፈት #Internet_Connection በመጠቀም የምንፈልገውን የትምህርት አይነት Download ማድረግ (ለሙከራ የተዘጋጀውን)
#3. የሁሉንም ዓመት ጥያቄዎች ለመጠቀም ለእያንዳንዱ የትምህርት አይነት የ5 ብር ካርድ ከስልካችሁ እንዲቆርጥ መፍቀድ ይጠበቅባቸዋል::(አንዴ ከከፈላችሁ በኋላ አፕሊኬሽኑን እስካላጠፋችሁት ድረስ ሁለተኛ መክፈል አያስፈልግም)
ለምሳሌ: እኔ የ12 ክፍል ተማሪ ከሆንሁ ሁሉንም 7 የትምህርት አይነቶች መጠቀም ከፈለኩ 5*7=35ብር ካርድ ስልኬ ላይ ያስፈልገኛል:: Wifi ካላገኘሁ ለኢንተርኔትም ዳታ ማብራት ስላለብኝ ተጨማሪ የአየር ሰዓት ስልኬ ላይ ያስፈልጋል::
4. ለመጀመሪያ ጊዜ ከላይ ያሉትን ተከትለን ካስከፈትን በኋላ እንደ ሌሎች አፕሊኬሽን ያለ ኢንተርኔት መጠቀም ነው::
ከወደዱት ለወዳጅዎ #ያጋሩ!
JOIN 👇👇👇
@computer_mobile_maintenanc_ethio
@computer_mobile_maintenanc_ethio
SHARE SHARE
ለመጠቀም👇 ከታች ያለውን ሊንክ ተጠቅመው አፕሊኬሽኑን ዳውንሎድ ያድርጉ፡፡
https://play.google.com/store/apps/details?id=com.addismatric.addismatric&hl=am&referrer=usr_62369

Google Play
EthioMatric ለኢንትራንስ ፈተና የሚያዘጋጅ - መተግባሪያዎች Google Play ላይ
ለ12ኛ ክፍል ኢንትራንስ ፈተና በብቃት ለመስራት የሚያዘጋጅ አፕሊኬሽን
#ethiotelecom #Package
ልዩ የበዓል የሞባይል #ጥቅል አገልግሎትን ከዛሬ ታህሳስ 22/2012 ዓ.ም ጀምሮ ለእርስዎም ይጠቀሙ፤ ለወዳጅ ዘመድዎም በስጦታ ያበርክቱ!
JOIN 👇👇👇 @computer_mobile_maintenanc_ethio

ኮምፒዩተርን ፈጣን የሚያደርጉ 9 ቀላል ዘዴዎች
💻💻💻💻💻💻💻💻
@computer_mobile_maintenanc_ethio
#1. ትላልቅ መጠን ያላቸውን ፎቶዎች Wallpaper አይጠቀሙ፡፡
#2. ሁሌም ኮምፒዩተሩ ከፍቶ ሳይጨርስ አፕሊኬሽን ለመክፈትም ሆነ ለመነካካት አይሞክሩ፡፡
#3. አፕሊኬሽን ከዘጉ በሁዋላ ዴስክቶፑን Refresh ያድርጉ፤ ይህም RAM ሜሞሪን ነፃ ያደርጋል፡፡
#4. የማይጠቀሙበት ሶፍትዌር ካለ ከኮምፒውተሩ ይሰርዙ (Uninstall ያድርጉት)፡፡
#5. ዴስክቶፕ ላይ ፋይል አያስቀምጡ፤ ሾርትከትም መብዛት
የለበትም፡፡
#6. ኮምፒዩተሩ ሲከፈት በራሳቸው የሚከፈቱ ለምሳሌ: ስካይፕ አይነት አፕሊኬሽኖች ካሉ disable ያድርጉ
#7. Recycle binን ሁሌም ባዶ ለማድረግ ይሞክሩ::
#8. ሀርድ ዲስኩን ሁለት ፓርቲሽን ይፍጠሩለት፡፡
#9. ብዙ ሶፍትዌሮችን ባንዴ አይክፈቱ::
contact @seen3bot
Join 👇👇👇
@computer_mobile_maintenanc_ethio
@computer_mobile_maintenanc_ethio
Share share

#mobile_data_saver
በተደጋጋሚ ኢንተርኔት ገብተው ሲወጡ በዛ ያለ ገንዘብ እየተወሰደ ከተማረሩ የሚከተለውን
ያድርጉ:
@computer_mobile_maintenanc_ethio
#1. ለSamsung ስልኮች የሚከተለውን ያድርጉ::
Setting -> Connection ( Wireless and networks) ከሚለው ስር Data usage
የሚለው ውስጥ ስንገባ ኢንተርኔት በጣም የሚጠቀሙ አፕሊኬሽኖችን እንደወሰዱት መጠን
ተዘርዝረው ያገኟቸዋል። ሁሉንም አፕ በየተራ ይክፈቷቸው። (በፎቶውእንደሚታየው)
Foreground (ከፍተው የተጠቀሙት) እና Background (ያለፍቃድዎ እና ሳይታዩ አፑ በራሱ
የተጠቀመው) ምን ያህል Mega Bytes እንደሆነ ያስቀምጠዋል። እሱን ዝቅ አድርገው Limit
background process ከሚለው ፊት ያለውን [ √ ] በማድረግ ይምረጡት። ይሄም ካለ እኛ
ፈቃድ አፑ ኢንተርኔት እንዳይጠቀም መከልከል ሲሆን ወደ ሗላ እየተመለስን ሁሉንም Data
usage ውስጥ የተዘረዘሩ አፖች እየከፈትን መዝጋት (Limit) ማድረግ አለብን። ይህንን
ስናደርግ
ሀ. ሁሌም አዲስ አፕ በጫን ቁጥር እየገባን መዝጋት ይኖርብናል።
ለ. ይህ ሲስተም አንድሮይዳቸው ከ 4.0 በታች ለሆኑ ስልኮች አይሰራም ( samsung 5830
አይነቶች) Data usage የላቸውም፣ በዚህ ምትክ Setting -> Accounts and Sync
ገብተን Background data የሚለውን አለመምረጥ ። በተጨማሪም Setting -> Privacy
የሚለውን በመክፈት Back up my data የሚለውን እንዲሁ አለመምረጥ። ይህ
አንድሮይዳቸው ከ4.0 በላይ ለሆኑትም ይሰራል
#2. ለ Huawei ስልኮች
Data usage ለመግባት፣
Setting —>wireless & Networks -> more .. —> Data Usage ->Restrict
background data የሚለውን [ √ ] በማድረግ መምረጥ::
ከዚያም Setting -> personal ከሚለው ስር Location access የሚለው ውስጥ ገብተን
እሱን መዝጋት። ይሄም ስልካችን ያለንበትን ቦታ ለማወቅ ኢንተርኔት እንዳይጠቀም ያደርጋል።
ከዚህም በተጨማሪ Setting -> Developer option (About phone ከሚለው ከፍ ብሎ
ያገኙታል) የሚለውን ከፍተን ወደታች ስንወርድ Background Process limit የሚለውን
እንክፈት። ይሄ ሁሌም ስልኩ በራሱ Standard Limit የሚለውን ይመርጠዋል። እዚህ ላይ No
background process የሚለውን እንምረጥ። ሁሌም ስልካችንን አጥፍተን ካበራነው በራሱ
ወደ Standard limit ስለሚቀየር እየገባን መቀየር ይኖርብናል። Standard Limit ላይ ከሆነ
ቢያንስ እስከ 10 አፕሊኬሽኖች ያለ እኛ ፈቃድ ኢንተርኔት ጋር ይገናኛሉ ማለት ነው። ይሄም
ከፍተኛ ገንዘብ ይወስዳል።
ማሳሰቢያ: Developer option የሚለውን Setting ውስጥ ካጡት የሚከተለውን ያድርጉ።
Setting ->About phone የሚለው ውስጥ እንግባና Build number የሚለውን 7 ጊዜ
በፍጥነት እንካው። ከዚያ ሲመለሱ Setting ውስጥ About Phone ከሚለው ከፍ ብሎ
Developer optionን ድያገኙታል።
#3. የስልካችን ሶፍትዌር ራሱን እንዳያድስ (update) መዝጋት።
ለዚህም Setting -> About phone (device) -> Software update ገብተን Auto
update የሚለው የተመረጠ ከሆነ [ √ ] እሱን ማንሳት ወይንም አለመምረጥ::
#4. GPSን መዝጋት
ኢንተርኔት ክፍት እንዳደረግን ኢንተርኔት የማይጠይቁ አፖችን(ጌም) አለመጠቀም። ይሄም አፖቹ
ከአምራቻቸው ጋር በመገናኘት ፣ ማስታወቂያ እንዲመጣ በማድረግ …የሚጠቀሙትን ኢንተርኔት
ያስቀራል።
@computer_mobile_maintenanc_ethio
#5. Play store በ Wi–fi ካልሆነ በስልካችን ኢንተርኔት አለመግባት።
#6. Opera Mini የምንጠቀም ከሆነ Opera Setting ውስጥ Image quality የሚለውን
Low quality ማድረግ። ይሄም ኦፔራ ፈጣን እንዲሆን እና ብዙ ገንዘብ እንዳይወስድ
ያደርጋል።
#7. UC Browser (Uc Mini) የሚጠቀሙ ከሆነ "Speed Mode" የሚለውን Activate
ማድረግ የኢንተርኔት ወጪ ፍጆታዎን ይቀንሳል::
#8. Wifi ለመጠቀም ካልፈለግን በስተቀር wifi የሚለውን አለማብራት (ማጥፋት)::
#9. በ Xender ከሌሎች ስልኮች ጋር መረጃ ለመላላክ በምናገናኝበት ወቅት data መጥፋቱን ማረጋገጥ
ያስታውሱ:‐Background data Ristrict ከተደረገ አብዛኞቹ የGoogle ምርቶች (Google+,
Gmail, Google Drive, YouTube, Hangouts, Blogger... ) ስትከፍቷቸው ኢንተርኔት
የለም (Connection Error) በማለት Synch ላይሆኑ ይችላሉ:: ግን Wifi ካለ
Background data Ristrict ቢሆንም Synch መሆን ይችላሉ::
JOIN 👇👇👇👇

#gift_ethiotelecom
የሁለት ቀን #ስጦታ
ከዛሬ 6_8/05/12 የሚቆይ በየቀኑ ነፃ :
Data 200MB
Voice 12 Min
Massage 12 SMS
ENJOY!
JOIN👇
@computer_mobile_maintenanc_ethio
@computer_mobile_maintenanc_ethio
SHARE
የሁለት ቀን #ስጦታ
ከዛሬ 6_8/05/12 የሚቆይ በየቀኑ ነፃ :
Data 200MB
Voice 12 Min
Massage 12 SMS
ENJOY!
JOIN👇
@computer_mobile_maintenanc_ethio
@computer_mobile_maintenanc_ethio
SHARE
የጥምቀትን በዓል ምክንያት በማድረግ ኢትዮቴሌኮም #ወርሃዊ_ልዩ_የበዓል_የሞባይል_ጥቅል_አገልግሎት አቅርቧል::
ENJOY!
JOIN👇
@computer_mobile_maintenanc_ethio
@computer_mobile_maintenanc_ethio
SHARE
ENJOY!
JOIN👇
@computer_mobile_maintenanc_ethio
@computer_mobile_maintenanc_ethio
SHARE
ሌላ ሰው የፌስቡክ አካውንታችሁን ሲጠቀም እንዴት ፌስቡክ በሞባይል ስልካችሁ
ሚሴጅ(SMS) እንዲልክላቹ ማድረግ እንደምትችሉ:-
✅ ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን መንገዶች ተጠቅማቹ ደህንነታቹን መጠበቅ ትችላላቹ።
1. ውደ ፌስቡክ አካውንቶ ይግቡ
2. የ ፌስቡክ “Settings”⚙ ዉሰጥ ይግቡ
3. ከዛም “Settings” ውሰጥ በ ግራ በኩል ከሚመጡት ምርጫዎች
“Security” የሚለውን ይመርጣሉ
4. ቀጥሎ ከሚመጡት ምርጫዎች “login alerts”🔔 የሚለውን “Edit” ይሉታል
5. “Text messages” ከሚለው ምርጫ ስር ቀደም ብለው ለ ፌስቡክ የሞባይል ቁጥሮን ሰጥተው ከሆነ/አካውንቱ በስልክ ቁጥር የተከፈተ ከሆነ
“text login alerts to ….” የሚለውን ሳጥን ማርክ በማድረግ “save changes” የሚለውን ክሊክ ያድርጉት፡፡ ቀደም ብለው ለ ፌስቡክ የሞባይል ቁጥሮን ያልሰጡ ከሆነ ግን “connect your phone number” የሚለውን ላይ በመግባት የሞባይል ቁጥሮን ያስገቡ ከዛም በሞባይሎ የሚላከውን ቁጥር በሚመጣው ሳጥን ውስጥ ያስገቡ (verify) ያድርጉ ከዛም “save changes” የሚለውን ክሊክ ያድርጉና ይውጡ አለቀ፡፡ ከአሁን በኋላ አካውንቶ በአዲስ "browser" በተከፈተ ቁጥር ሚሴጅ ይላክሎታል።👍

#techno_news
#Solve_IT #2020
#ሀሳብ ያላቸውን ወጣቶች በእውቀትና በገንዘብ ድጋፍ በሚያገኙበት ሁኔታ ሊመክር በመጀመሪያው ጉዞ ወደ 7 ከተሞች ይጓዛል፡፡
- ጅማ
- ባህርዳር
- ጎንደር
- ጋምቤላ
- ሀዋሳ
- ጅጅጋ
- አክሱም
በዚህ እድል ለመጠቀም ምን ያስፈልጋል?
- ሊተገበር የሚችል ሀሳብ
- ፍላጎት
- ዕድሜ 18 - 28
ውድድሩ በ15 ከተሞች የሚደረግ ሲሆን የእነሱ አሸናፊዎች በሀገር አቀፍ ደረጃ ይወዳደራሉ፡፡ በተለይ በዩኒቨርስቲ ያላችሁ ተማሪዎች ይህንን ዕድል ተጠቀሙበት፡፡ ቢያንስ ቢያንስ ጥሩ የሆነ ልምድ ታገኙበታላችሁ!
መሞከር #የስኬት መጀመሪያ ነው!!!
http://www.icog-solveit.com