#techno #AI
ሰውን መተካት የሚችል ወይም ከሠው የተሻለ ማሽን መፍጠር ይቻላልን❓❓❓
#Deep_Blue ለመጀመሪያ ጊዜ ሰውን ቼዝ በመግጠም ያሸነፈ ማሽን ነው።ይህ ማሽን በ #IBM የተሰራ የቼዝ መጫወቻ ኮምፒውተር ሲሆን በ1996 ኤ.አ ከአለም የቼዝ ሻምፒየን #ጋሪ_ካስፕሮቭ ጋር በተደረገ ጨዋታ ነበር ይህ ኮምፒውተር ሰውን ማሸነፍ የቻለው።
☑️ የኮምፒውተር ቴክኖሎጂ ሲፈጠር የሰውን ስራ በተቀላጠፈ ሁኔታና በጥራት ለመስራት ሲባል ነው። ይህም የኮምፒዩተር ቴክኖሎጂ በመጀመሪያ #ካልኩሌተር፣ ከዚያም #አባከስ እያለ፣ እያደገ እያደገ መጣና አሁን ያለንበት ደረጃ ላይ ደርሷል።
☑️ #አርቴፊሻል ኢንተለጀንስ ቴክኖሎጂ,AI Technology, (በሰው ሰራሽ መንገድ ማሽኖች የማሰብ ችሎታ እንዲኖራቸው ማስቻል) በአሁን ጊዜ በኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ ወይም በኮምፒውተር ዘርፍ ትልቅና ውስብስብ የቴክኖሎጂ ዘርፍ ሆኗል። የአርቴፊሻል ኢንተለጀንስ ቴክኖሎጂ መነሻ ሃሳብ የተለያዩ ቀመሮችን በመቀመር፣ ዘዴዎችን በመንደፍና ሲስተሞችን ወይም ሶፍትዌሮችን በማበልጸግ ከተለያዩ ኮምፒውተሮችና ማሽኖች ጋር በማቀናጀት ምጡቅ፣ ብልህና እንደ ሰው ማሰብ የሚችል ማሽን ማጎልበት ነው። ቴክኖሎጂካል ሲንጉላሪቲ ማለት አንድ ራሱን የቻለ ሳይንስ ሲሆን ዋነኛ ትኩረቱ ሱፐር (የላቀ) ኢንተለጀንት ማሽን መፍጠር ወይም ሱፐር አርተፊሻል ኢንተለጀንት መፍጠሪያ ዘመን (ጊዜ) ነው።
☑️ የላቁ አርተፊሻል ኢንተለጀንት ማሽኖች እንደ ሠው በቀላሉ የማይደክማቸው፣ የማይሰላቹ በመሆናቸውና በብቃትም ሆነ በቅልጥፍና ከሰው በጣም የተሻሉ ስለሆኑ ብዙን ሥራ በአጭር ጊዜና በጥራት በመስራት፤ የሠው ልጅን ድካም በመቀነስ ረገድ ትልቅ እገዛ ያደርጋሉ።
☑️ ቴክኖሎጂካል ሲንጉላሪቲ #በህክምና ዘርፍ መጠነ-ሰፊ የሆነ ጠቀሜታ ይኖረዋል።
ለምሳሌ፦ ነርሶችን በመተካት ህሙማን በመንከባከብ፣ ህሙማን ላይ ችግር ሲፈጠር በፍጥነት በማሳወቅ ወይም ሪፖርት በማድረግ ህሙማንን ከጉዳት ይከላከላሉ።
#በግብርናው ዘርፍም ቢሆን የእርሻ ምርታማነት በማሳደግ ድህነትንና ርሃብን ለማጥፋት በሚደረግ ጥረት ላይ ትልቅ ጠቀሜታ ይሰጣል። ለምሳሌ፦ ሱፐር ኢንተለጀንት ማሽኖች ከሰው በብዙ እጠፍ የተሻሉ ኢንተለጀንት ይሆናሉ፤ እናም ከሠው በተሻለ ኢንተለጀንት ማሽኖች በመፍጠር ምርታማነትን ያሳድጋል።
❓❓ከላይ የተጠቀሱት ጥቅሞች እንዳሉ ሆነው ብዙ የሚነሱ ስጋቶች አሉ። ከነዚህ መካከል እነዚህ ማሽኖች ሱፐር ኢንተለጀንት ከመሆናቸው የተነሳ የሠውን ልጅ መቆጣጠር የማይችለው ኢንተለጀንት ቴክኖሎጂ (ማሽን) መፍጠር ስለሚችሉና እነዚህም ማሽኖች ‘ሰው አያስፈልግም’ ወደ ሚል ድምዳሜ ሊደርሱ ይችላሉ::
@seen311
@computer_mobile_maintenanc_ethio
Read more 👇👇👇👇👇
https://www.educba.com/artificial-intelligence-vs-human-intelligence/

EDUCBA
Artificial Intelligence vs Human Intelligence
Guide to Artificial Intelligence vs Human Intelligence. Here we discussed Head to head comparison,key differences, along with infographics.
#pdf_reader_background_and_text color
🔰አብዛኛውን ጊዜ በኮምፒውተር soft copy pdf reader'ን ተጠቅመን ስናነብ white background እና black text ሆኖ ነው የምናገኘው። ነገር ግን ለአንዳንዶቻችን ይህ ለአይናችን ምቾት ላይሰጠን ይችላል:: ከታች ያለውን ቅደም ተከተል በመጠቀም ወደ የምንፈልገው መቀየር እንችላለን።
1. open pdf files using PDF reader
2. 🔝 Click on 'Edit'
3. click on 'Preference'
4. select 'Accessible'
5. tick on 'Replace document color'
6. tick on 'In Custom color'
'Page background'
'Document text'
እነዚህ ሁለቱ ላይ የምንፈልገውን እንመርጣለን
7. Click 'ok'
ለውጡ ወዲያው ይመጣል::
👍ከወደዱት ለወዳጅዎ ያጋሩት❗️

#mobile_hardware_microphone
📱ስልክ ደውለው....ስልክ የተደወለለትም ሰው ስልኩን አንስቶ በተደጋጋሚ ጊዜ
ሄሎ ...ሄሎ ...ይልዎታል እርሶም መልዕክትዎን ለማድረስ
ተቻኩለው አይሰማህም እንዴ ሀሎ...የሚል መልዕክት
ሲያቀብልዎት የእርሱ ድምፅ ግን ጥርት ብሎ እየተሰማዎት ነው።ንግግርዎንም ሳይጨርሱ ስልኩ ተዘጋብዎት እንደገናም ደወሉ የወዳጅዎ ድምፅ አሁንም እየተሰማዎት ነው ነገር ግን የእርስዎ ድምፅ ለእርሱ ሊደርስ አልቻለም ሌሎችም
ጋር ደወሉ ተመሳሳይ ችግር ገጠመዎት ....."ለምንድነው
የምናገረውን የማይሰሙኝ ሞባይሌ ምን ሆነ" ብለው ግራ ተጋብተው ይሆናል።
✅ እርስዎ በሞባይልዎ ሲናገሩ ድምፅዎን ወደ ኤሌክትሪካል መልዕክት የሚቀይረውና የሚያስተላልፈው የሞባይሉ ክፍል
#Microphone እየሰራ አይደለም ማለት ነው። እናም ይህንን ችግር
ለመቅረፍ በራስዎ ማድረግ የሚገባዎት ወይም የሚሞክሯቸው ነገሮች ምን ምን ናቸው❓
1. ሞባይልዎን #አጥፍተው_በማብራት መልሰው በመደወል ማረጋገጥ
2. የሞባይል #ኔትዎርኩ ያለበት ባር ምልክት መቀነሱንና መጥፋቱ ማየት: የኔትወርክ መጥፋትና መቀነስ ለድምፅ መቆራረጥና
አለመሰማት ምክንያት ሰለሚሆን
3. የሞባይሉን #ድምፅ_መቅጃ ወይም ቪዲዮ መቅረጫ በመክፈት እና ሪከርድ በማድረግ ድምፅዎን ቀርፀው መልሰው ማዳመጥ እና ማረጋገጥ
4. ሞባይልዎ ስማርት ስልክ ከሆነ እና ሴቲንግ ላይ የአፕዴት ምልክት ከተመለከቱ የሞባይል ስልክዎን #አፕዴት ማድረግ
5 . እርስዎ ሲናገሩ ድምፅዎ ወደ ሞባይሉ የሚገባበት ክፍል
የሚገኘው ቻርጅ መሰኪያው(USB) አጠገብ በትንሹ የተበሳ የሚመስል ቀዳዳ ይገኛል: እሱ አካባቢ በተለያየ ነገር ተደፍኖ ከሆነ #ማፅዳት
6. መደወያውን በመጫን *#0283# ቁጥርን ሲያስገቡ ይህ ፅሁፍ ይመጣልዎታል
.Start=RVC-1stmic
.Start=SPK-1ndmic
.Start=Ep
.Stop
የተፃፉትን በመንካትና ድምፅዎን በማውጣት ማይክራፎኑ ወደ
ስፒከር መልሶ እንደሚያሰማዎት መፈተሽ
7. #Phone_doctor_plus የሚል አፕሊኬሽን በመጫን
የሞባይል ስልክዎን መፈተሽና ማስተካከል
8. የመጨረሻው አማራጭ ስልክዎ ላይ የሚገኙትን ሰነዶች ወደ ሌላ በማዘዎወር #ፎርማት በማድረግ
መሞከር ነው::
⚙️ይህን ሁሉ አድርገው ካልተስተካከለ ለባለሙያ ያሳዩት
👍ከወደዱት ለወዳጅዎ #ያጋሩት❗️
@seen311
@computer_mobile_maintenanc_ethio
Read more👇👇👇👇👇
https://joyofandroid.com/fix-microphone-problem-on-android/

JoyofAndroid
8 Simple Ways to Fix Microphone Problem on Android
Let's admit it, Android mic problems aren't uncommon. Having microphone problem on your Android is one of the most annoying things that a phone user can experience.
❤2
#mobile_share_me_account
🖐 Use another phone no Voice, Internet & Message #package 🖐
እንዴት አድርገን እኛ በራሳችን ስልክ ኢንተርኔት:ስንደውልና መልዕክት ስንልክ #ከሌላ_ሰው_እንዲቆጥር ማድረግ እንደምንችል ያውቃሉ❓
እኛ እንድንጠቀምበት የምንፈልገው ስልክ ላይ 👇👇
1 👉 ወደ *999# ይደውሉ
2 👉 ቁጥር 4 ላይ 'ለተጨማሪ አገልግሎት' የሚለውን ምረጡ
3 👉 'ከአካውንትዎ ያጋሩኝ' ለመመዝገብ subscribe ካደረጋቹ በኋላ ተመልሳቹ ወደ *999*4# መደወል
4 👉 'ተጋሪ ለማካተት' ካልን በኋላ የተጋሪ ቁጥር እናስገባለን ለምሳሌ 0911**** የናንተን ቁጥር ማስገባት።
5 👉 1,2 ወይም 3 እንደፍላጎታችሁ
6 👉 1 ወይም 2 መምረጥና የሚጠይቀውን መሙላት
👍ከዚያም 'ተጋሪው ከእርሶ አካውንት አባል ነው' የሚል ጽሁፍ ይመጣል ። ከላይ የወሰንለት እስኪያልቅ ስልካችን ላይ ሒሳብ ቢኖርም ባይኖርም ከእኛ ሳንቲም ሳይቆርጥ መጠቀም እንችላለን።
✅ ስለዚህ ይህን አገልግሎት በተለይ አሁን ላይ ኢትዮቴሌኮም ላበረከተው ተጨማሪ ስጦታ package ከሚገዙ ቤተሰቦቻችን በመጋራት መጠቀም እንችላለን❗️❗️
ከወደዱት ለወዳጅዎ #ያጋሩ!

#phone_side_effect📱
✅**ሁሉም ሊያነበው የሚገባ✅
⭕️⭕️⭕️⭕️⭕️
📱ስልካችንን ስንጠቀም #ማድረግ_የሌለብን ነገሮች
⭕️⭕️⭕️⭕️⭕️
⚠️ #በዝናብ ሰዓት Networking የሆኑ ነገሮችን ማጥፋት
✔️Airplane Mode ላይ ማድረግ ምክንያቱም ራዲየሽኑ መብረቅ ይስባል።
✔️ wi-fi, Bluetooth, Main Network ማጥፋት።
⚠️ #FM(ኤፍ.ኤም) በEarphone አለማዳመጥ
✔️ ምክንያቱም ብዙ ጊዜ ስማርት ስልኮች FM Antenna ስለሌላቸው ኢርፎኑን እንደ አንቴና ነው የሚጠቀሙት - ስለዚህ በኢርፎን ስናዳማጥ Eectromagnetic ራዲየሽኑ ጭንቅላታችን ላይ ጉዳት ያደርሳል።
⚠️ ስልክን #Charge_እያደረጉ ማንኛውንም ነገር አለመጠቀም
✔️ በተለይም አለመደዋወል - Calling Wifi,data አለመጠቀም::
⚠️ #በEarphone ሙዚቃ ስናዳምጥ Equalizer በመጠቀም ድምፁን Bass ላይ ማድረግ
✔️ምክንያቱም በNormal ድምፅ ስንጠቀም ለጆሯችን ቀጭን ድምፅ ስለሚያወጣ ያሳምመናል።
⚠️ ትልልቅ #Magnet (Magnetic field) ያላቸው ነገሮች አቅራቢያ ስልካችሁን አታስቀምጡ።
⚠️ የስልክ #ስክሪን Blue Light የሚባል አደገኛ ጨረር ይለቃል::
✔️ በተቻለ መጠን የስልካችንን Brightness መቀነስ ወይም Blue Light Filter App መጠቀም።
⚠️ #የባትሪ_ቻርጅ በጣም Low ሲሆን ወይም ሲቀንስ ስልኩን ያለመጠቀም ልማድ ይኑርዎ
✔️ ምክንያቱም ቻርጅ ሲቀንስ የሚረጨው የጨረር መጠን ይጨምራል።
⚠️ #በስልክ_ሲያወሩ ወደ ጆሮዎ እና ጭንቅላትዎ እጅግ በጣም አያስጠጉ
✔️ ቢያንስ ከ5 Centimetre በላይ ራቅ በማድረግ Electromagnetic Radiation ከተባለው አደገኛ ጨረር ራስዎን ይጠብቁ፡፡
⚠️ የሞባይል #ስልክ ታቅፈው አይተኙ
✔️ በእንቅልፍ ወቅት ባትሪውን ያጥፉ ወይም ከአልጋዎ 1.8 ሜትር በማራቅ ማታ ሲደወል ከሚለቀቀው Electromagnetic ራስዎን ይከላከሉ፡፡
⚠️ #ነፍሰጡር_እናቶች ሞባይል ሲይዙና ሲጠቀሙ ይጠንቀቁ
✔️ የጽንሱ ሕዋሳት ለElectromagnetic radiation እጅግ በጣም አለርጂክ ናቸው::
✔️ ስለዚህ አቀማመጡንም ሆነ አጠቃቀሙን ከጽንሱ ራቅ ባለ ሥፍራ ይሁን::
✔️ አላስፈላጊ አጠቃቀምን ለምሳሌ ረጅም ሰዓት ማውራት እና ቶሎ ቶሎ መደዋወል መቀነስ ያስፈልጋል፡፡
⚠️ #ብረት_ነክ ነገሮች ባሉበት ሥፍራ ሞባይል ብዙ ባይጠቀሙ ይመከራል
✔️ ብረት የኤሌክትሮማግኔቲክ ራድየሽኑን ወይም የጨረሩን ጉልበት ያጠነክረዋል::
✔️ ስለዚህ መኪና ውስጥ፣ አውሮፕላን ውስጥ፣ አሳንሱር(lift) ውስጥ፣ ባቡር ውስጥ፣ ብረት አጥር ወይም በር አካባቢ፣ የብረታብረት ወርክሾፕ ውስጥ፣ ጋራዥ ውስጥ ወዘተ አስቸኳይ ወይም አጣዳፊ ጉዳይ ካልሆነ በስተቀር በተቻለ መጠን ሞባይል አይጠቀሙ::
✔️ የሚጠቀሙም ከሆነ ለአጭር ደቂቃ ይሁን፡፡
⚠️⚠️ በተለይ ደግሞ ዕድሜያቸው #ከ15_ዓመት በታች የሆኑ ልጆች ሞባይልን ባይጠቀሙ ወይም ባያዘወትሩ ይሻላል❗️
✔️ምክንያቱም ጨረሩ የጭንቅላት ሴሎቻቸውን እጅግ በጣም ይጎዳዋል፤ ለካንሰርም ያጋልጣቸዋል፡፡
📌በበለጸጉት አገሮች ከ15 ዓመት በታች ባሉ ልጆች ውስጥ ለሚከሰተው ሞት በሁለተኛ ደረጃ የተቀመጠው ምክንያት #የጭንቅላት_እጢ ነው።
📌 ወላጆች ይህንን እውነታ በመገንዘብ አልፎ አልፎ ካልሆነ በስተቀር ሞባይል መጠቀምን በመደበኛነት ልጆች አዘውትረው እንዳይለምዱት ማድረግ ይገባቸዋል፡፡
⚠️⚠️ አዲስ የተወለዱ ጨቅላ #ሕፃናት ዕድሜያቸው ከ2 ዓመት በታች የሆኑት ሁሉ የጭንቅላታቸው ራስ ቅል በጣም ስስ ነው:
📌 ስለዚህ ጨረሩ ሙሉ ለሙሉ በስሱ አጥንት በኩል ወደ አንጎላቸው ሰርፆ ስለሚገባ ጥንቃቄ አድርጉ‼️
📌ሕፃናት አጠገብ ሁነው ሞባይል አዘውትረው የሚነጋገሩ ከሆነ ለአደጋ ስለሚያጋልጣቸው አጠቃቀሙንና አቀማመጡን ከእነርሱ ራቅ ባለ ሁኔታ ላይ ያድርጉት‼️
🔴Smartphone አብዝተን ስንጠቀም የሚመጣው በሽታ
👉Premature Death
👉Diabetes
👉Heart disease
👉የተለያዩ የካንሰር በሽታዎች
👉Discomfort
👉Musculoskeletal Symptoms
⁉️ቴክኖሎጂ የራሱ የሆነ ዘርፈ ብዙ #ጠቀሜታ እንዳለው ሁሉ የራሱም የሆነ ከፍተኛ #ጉዳት አለው:: ስለዚህ በተቻለን መጠን የሞባይል ስልክ አጠቃቀማችንን ማስተካከል አለብን።
‼️ይህን መልዕክት ለወዳጅ ዘመድዎ #በማጋራት ከሚደርስ ጉዳት ይታደጉ‼️
ይቀላቀሉን❗️👇👇👇👇👇
@computer_mobile_maintenanc_ethio
Read more 👇👇👇👇
https://www.google.com/amp/s/m.wikihow.com/Protect-Yourself-when-Using-a-Cell-Phone%3Famp=1

www.wikihow.tech
How to Protect Yourself when Using a Cell Phone: 9 Steps
The World Health Organization has announced on May 31, 2011 that cell phones can possibly cause cancer and as a result, have listed cell phones as a "carcinogenic hazard", in the same category with lead and engine exhaust. The...
🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼
COMPUTER and MOBILE MAINTENANCE
🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼
🌼
🌼 A NEW YEAR
🌼 A New Challenge
🌼 A New Goal
🌼 A New Optimism
🌼 A New Approach
🌼 A New Mission
🌼 A New Resolution
♥️Wishing You♥️
🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼
HAPPY NEW YEAR
መልካም አዲስ አመት 2012
🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼
Join 👇 🌼🌼🌼🌼🌼 @computer_mobile_maintenanc_ethio
🌼🌼🌼🌼🌼

#new_year_promise #2012
ውድ የቻናላችን ቤተሰቦች የአዲሱ ዓመት አቀባበል እንዴት ነው❗️በእኛ በኩል መልካሙን ሁሉ ተመኘን!
✅ በዚህ ቻናል 2012ን
🌼 ካለፈው ዓመት ጠንካራ ጎኖችን
🌼 ከእናንተ ገንቢ አስተያየቶችን
🌼 ከእኛም አስተማሪና ጠቃሚ የምንላቸውን ዝግጅቶች በተከታታይ የምናቀርብ መሆኑን ቃል እንገባለን‼️
👍 ከቻናሉ ዓላማ ውጭ ሌላ ነገር አንለቅም(ለቤተሰቦቻችን በጣም አስፈላጊ የሆኑትን አይጨምርም)
@computer_mobile_maintenanc_ethio
ንቁ ተሳትፎና አስተያየታችሁ አይለየን:: ቻናሉን ለወዳጆቻችሁ አጋሩ:: ታዲያ ከታች አበበዋን በመጫን አብሮነታችሁን ግለጹልን!!

#mobile_share_me_account 🖐 Use another phone no Voice, Internet & Message #package 🖐 እንዴት አድርገን እኛ በራሳችን ስልክ ኢንተርኔት:ስንደውልና መልዕክት ስንልክ #ከሌላ_ሰው_እንዲቆጥር ማድረግ እንደምንችል ያውቃሉ❓ እኛ እንድንጠቀምበት የምንፈልገው ስልክ ላይ 👇👇 1 👉 ወደ *999# ይደውሉ 2 👉 ቁጥር 4 ላይ…
#share_me_account
ከዚህ በፊት 'ከአካውንትዎ ያጋሩኝ' እንዴት ማስጀመርና መጠቀም እንደምንችል አቅርበን ነበር።
በውስጥ መስመር '... አገልግሎቱን እንዴት እናቋርጣለን?' የሚሉ ጥያቄዎች እየደረሱን ነው። ሌሎቻችሁንም ካስቸገራችሁ @seen3bot ላይ ጠይቁ እናስተናግዳለን።
@computer_mobile_maintenanc_ethio
ከዚህ በፊት 'ከአካውንትዎ ያጋሩኝ' እንዴት ማስጀመርና መጠቀም እንደምንችል አቅርበን ነበር።
በውስጥ መስመር '... አገልግሎቱን እንዴት እናቋርጣለን?' የሚሉ ጥያቄዎች እየደረሱን ነው። ሌሎቻችሁንም ካስቸገራችሁ @seen3bot ላይ ጠይቁ እናስተናግዳለን።
@computer_mobile_maintenanc_ethio
#pc_mobile_filesharing
💻📲 💻📲 💻📲
አንድሮይድ ስልካችን እና ላፕቶፓችን እንዴት #Xender ተጠቅመን በማገናኘት መረጃዎችን መላክ እንደምንችል ያውቃሉ?
አንዳንዴ ከላፕቶፓችን ወደ ሞባይል ወይም ከሞባይል ወደ ከላፕቶፓችን መረጃዎችን ለመላክ USB ኬብል ላናገኝ እንችላለን። በዚህ ጊዜ የስልካችንን Xender: የኮምፒዩተራችንን wifi እና browser(pc app: chrome,opera,..)ተጠቅመን ማገናኘት እንችላለን።
አሰራሩም:
1️.📱Update የሆንዉን Xender ስልካችን ላይ እንጭናለን
2️.📱Xender እንከፍታለን
3️.📱Connect to PC የሚለዉን እንጫናለን
✔ connect to pc የሚለው ከሌለ የ Xender profile picture ላይ በመጫን more የሚለውን በመንካት ማገኘት
4️.📱WI-Fi Hotspot የሚለዉን እንጫንና Create hotspot እንለዋለን
5️.💻 ወደ ላፕቶፓችን እንሄድና WI Fi ከፍተን ስልካችን ላይ በሚነግረን የ Xender ስም አይተን Connect እንላለን። Xender_AP6911 ብዙ ጊዜ ይሄ ነው የሚሆነው ሌላም ሊሆን ይችላል።
6️. 💻Connect መሆኑን ካረጋገጥን በኋላ ማንኛዉንም ኢንተርኔት የምንጠቀምበተን ብሮውዘር ከፍተን ስልካችን ላይ የሚያሳየንን አይፒ(IP) “ http://192.168.43.1:334/
55/ ” አስገብተን Connect እንላለን። ሌላም IP ሊሆን
ይችላል።
7️.📱 ስልካችን ላይ Accpet እንላለን አበቃ።
ከዚያ ላፕቶፓችን ላይ ከስልካችን ላይ ያሉን መተግበሪያዎች ጨምሮ ሁሉንም ፋይሎችን እንደ ፎቶ ቪዲዮ ልክ ኢንተርኔት እምንጠቀም እስኪመስለን
እናገኛቸዋለን፡፡ ከፈለግን ላፕቶፓችን ላይ Backup መውሰድ ፡ ኮፒ ማድረግ ወደ ስልካችን መጫን እንችላለን።
✅ ከስልክ ወደ ኮምፒውተር መረጃ ለመላክ 📱➡️💻
👉 ኮምፒውተሩ ላይ connect ካደረግንበት browser ስንገባ የስልካችንን መረጃዎች እናገኛለን። ከዚያም የምንፈልገውን ፋይል ስንመርጥ ከላይ የ download ምልክትን መጫን ወይም drag በማድረግ መውሰድ
✅ከኮምፒውተር ወደ ስልክ መረጃ ለመላክ 💻 ➡️📱
👉 መረጃውን ኮምፒውተር ላይ drag በማድረግ ስልካችንን connected ካደረግንበት browser በመውድን move የሚል ሲመጣ መልቀቅ(drop)
#ማሳሰቢያ ፡- ይህን ስንሰራ ሞባይል ዳታ መዝጋት ይኖርብናል ፡ ምክንያቱም ወደ ላፕቶፓችን ሼር ስለሚሆን ከስልካችንን ካርድ ስለሚቆርጥ ነው፡፡
👍ከወደዱት ለወዳጅዎ #ያጋሩት❗
@seen3bot
@computer_mobile_maintenanc_ethio
Join 👆👆👆👆👆👆👆

This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
COMPUTER and MOBILE MAINTENANCE
#baidu_browser_crashing how can you solve it? answer @Computer_Mobile3
#Baidu_browser_crashing
Here is simple Answer
1. On search bar write 'baidu browser'
2. Right click on it
3. Open file location
4. Find the file name 'bdstatreport' & delete it
5. Solved! Then check it
Have you any other solution?
@computer_mobile_maintenanc_ethio
Here is simple Answer
1. On search bar write 'baidu browser'
2. Right click on it
3. Open file location
4. Find the file name 'bdstatreport' & delete it
5. Solved! Then check it
Have you any other solution?
@computer_mobile_maintenanc_ethio
#ubuntu_operating_system
#ኡቡንቱ(Ubuntu Operating system)
1980ዎቹ ዩኒክስ ኦፕሬትንግ ሲስተም ብዙ ኮምፒዩተሮች ይጠቀሙ ስለነበር የተለያዩ ሰዎች የኦፕሬትንግ ሲስተምን ኮድ(source code) ባለቤትነት ጥያቄ በማቅረብ የኒክስ ኮዱን ማጋራት አንዲከለከል ወሰኑ፡፡ ይህን ቀድሞ ያየው ተዋቂዉ የኮምፒዩተር ባለሙያ #ሪቻርድ_ስታልማን ዩኒክስ ኦፕሬትንግ ሲስተም ተመሳሳይ ግለባጭ ለመስራት ወስነ፡፡
በሪቻርድ ስታልማን እምነት ሶፍትዎር መጋራት(share) ምንም ጉዳት አንደሌለው እና የሶፍትዌር ጥራትንም እደሚጨምር ያምን ነበር፡፡ ሪቻርድ ስታልማን የሰራውን ዩኒክስ ኦፕሬትንግ ሲስተም ለማንም ሰው እዲጠቀመው በነጻ ለቀቀው፡፡
በሪቻርድ ስታልማን እና ኮናኪያል ዩኒክስ ኦፕሬትንግ ሲስተም በማሻሻል አንዲሁም ለአንድ ኦፕሬትንግ ሲስተም ከሃርድዌር ጋር ለመግባባት ወሳኝ የሆነው ከርንል በማካተት 2004 ለመጀመሪያ ግዜ ተለቀቀ፡፡ሰሙም #ኡቡንቱ ተብሎ ተሰየመ፡፡
ኡቡንቱ ማለት አፍሪካዊ ቃል ሲሆን ትርጉሙ “ለሌላው ማስብ” ወይም “ሰብአዊነት” ማለት ነው፡፡ ኡቡንቱ ተወዳጂነት ያተረፈው ወዲያው ነበር ከሌላው ሉኔክስ ኦፕሬቲንግ ሲስተም #ቀላል እና ለመልመድ #የማያስቸግር በመሆኑ ተወዳጅነትን አትርፏል፡፡ኡቡንቱ ከፈተኛ ድጋፍ ከሚደረግላቸው ትልልቅ ኦፕሬትንግ ሲስተም አንዱ ስለሆነ በየስድስት ወር ይዘምናል(update)፡፡
ኡቡንቱ ከሌሎች ኦፕሬትንግ ሲስተም #በምን_ይለያል?
✅የቫይረስ ትቃት ነጻ መሆኑ
✅ በፍጥነት የተሻለ በመሆኑ
✅ ድራይቨር መጫን አለመጠየቁ ወይም አለማስፈለጉ
✅ የራም አና የሲፒዩ አጠቃቀሙ የተሻለ በመሆኑ
✅ ለሪሰርች ትልቅ ድጋፍ ስላለው
✅ ለሳይንቲፊክ ጥናት ተመራጭ በመሆኑ
👍ከወደዱት ለወዳጅዎ #ያጋሩት!
@computer_mobile_maintenanc_ethio
Read More 👇👇👇👇
https://www.lifewire.com/beginners-guide-to-ubuntu-2205722

#Shopping
#ኮምፒዩተር #መግዛትም ሆነ #መሸጥ የሚፈልጉ ከሆነ @shopPcbot ላይ የሚገዙትን ወይም የሚሸጡትን ኮምፒዩተር አጠቃላይ ሁኔታ ይጻፉልን!
🖥🖥🖥🖥🖥🖥🖥🖥🖥🖥
@shopPcbot @shopPcbot
🖥 💻💻💻💻💻💻

#basic_computer 🖥💻
@computer_mobile_maintenanc_ethio
💻🖥 #ኮምፒውተር ምንድን ነው?
ኮምፒውተር ማለት በሰውም ይሁን በፕሮግራም በታዘዘው የተለያዩ ትእዛዞች መሰረት ስራ የሚያከናውን #ማሽን ነው፡፡ ይህ ስራ ለምሳሌ ሰነድ ለመጻፍ፣ ሂሳብ ለማስላት፣ ኢንተርኔት ለመቅዘፍ፣ ለመጫወት፣ ለመሳል፣ ፎቶና ቪዲዮ ለማዘጋጀት ወዘተ ሊሆን ይችላል፡፡ ይህንን የስራ ክንውን ለመፈጸም ኮምፕዩተር #በሶስት ዋና ዋና ክፍሎች ይከፈላል፡፡
✔ ከታች የቀረቡት ሶስቱ መሰረታዊ ክፍሎች ኮምፕዩተሩ እንደ ኮምፕዩተር እንዲሆንና ትእዛዞቹም እንዲፈጸሙ ያስችሉታል፡፡
✔ በአይነትም ሆነ በትልቅነት የተለያዩ ኮምፕዩተሮች አሉ፡፡ ለምሳሌ የጭን፣ የቤት፣ የመስሪያ ቤት ኮምፕዩተሮች አሉ፡፡ ከአካል መጠናቸው፣ ከፍጥነታቸውና ከአቅማቸው ልዩነት በስተቀር መሰረታዊ አሰራራቸው ይመሳሰላል፡፡
💻አንደኛው #የውስጥ አካላዊ ክፍሎቹ ለምሳሌ Harddrive HDD (ካዝና)፣ RAM ራም (ጊዜያዊ ተሸካሚ)፣ Motherboard ዋና ካርድ፣ Sound card የድምጽ ካርድ፣ Video card የቪዲዮ ካርድ፣ CPU አማካይ አዛዥ ይገኙበታል፡፡
💻 #የውጭ አካላዊ ክፍሎቹ ደግሞ Display ማሳያ፣ Keyboard መጻፊያ፣ CD/DVD-rom የሲዲ/ዲቪዲ ቤት፣ printer ማተሚያ፣ Mouse (አይጥ)፣ ይገኙበታል፡፡
⚙የሁሉም የውስጥና የውጭ አካል የጋራ ስም ደግሞ #ሃርድዌር(hardware) ይባላል፡፡ ይህ ሃርድዌር በአካል የሚታይና የሚነካ ነው፡፡
💻ሁለተኛው ክፍል ደግሞ አካላዊ ያልሆኑ #ፕሮግራም(software) ተብለው የሚጠሩ ናቸው፡፡ እነዚህም ለምሳሌ ሰነድ መጻፊያወች፣ ሂሳብ ማስያዎች፣ ኢንተርኔት መቅዘፊያዎች፣ ጨዋታዎች፣ ስእል መሳያዎች፣ ፎቶና ቪዲዮ ማቀናበሪያዎች ወዘተ የሚያገለግሉ ፕሮግራሞች ናቸው፡፡
እንደተጠቃሚው ፍላጎትና ስራ በመቶና በሺህ የሚቆጠሩ ፕሮግራሞች አሉ፡፡ የሁሉም ፕሮግራሞች አጭር የጋራ ስም #software ወይም የትእዛዝ ጥርቅሞች ሊባል ይችላል፡፡ ሶፍትዌር ልክ እንደ ሃርድዌር የሚነካና የሚጨበጥ አይደለም፡፡ ሶፍትዌር ግን የማይነካና የማይጨበጥ ቢሆንም ክስተት የሚያሳይ የትእዛዝ ጥርቅም ነው፡፡ ከዚህ በተጨማሪ ደግሞ የኮምፕዩተር የእያንዳንዱ የውስጥና የውጭ አካሎች የራሳቸው ድራይቨር (አስማሚ) የሚባል ሶፍትዌር አላቸው፡፡ ለምሳሌ የድምጽ ካርዱ የድምጽ ካርድ መሆኑን ኮምፕዩተሩ ውስጥ እንዲታወቅ ለማድረግ ነው፡፡
💻 ሶስተኛው ክፍል ደግሞ #Operating_System(ግብረተ ሲስትም) ይባላል፡፡ የግብረተ ሲስተሙ ዋና ዋና ሚና ካላቸው አንዱ ክፍል ነው፡፡ ብዙ ሰዎች ግብረተ ሲስተሙንና ሁለተኛው ነጥብ ላይ የተጠቀሰውን ሶፍትዌር አደባልቀውና አደናግረው ይነጋራሉ፡፡ ነግር ግን በቀጥታ ትክክል አይደለም፡፡ ባጭሩ ዋናው የግብረተ ሲስተሙ ስራ የኮምፕዩተር የውስጥና የውጭ አካል እና ሶፍትዌሮች በአንድ ላይ ተጣጥመው ወይም እጅና ጓንት ሆነው እንዲሰሩ የሚያስችል ነው፡፡ ለምሳሌ Windows ዊንዶውስ፣ Mac ማክ፣ Linux ሊነክስ የመሳሰሉት ግብረተ ሲስተም ናቸው፡፡
👍 ኮምፕዩተሩ እንዲሰራ ሶስቱም ክፍሎች ማለትም አካላዊ ክፍሎቹ፣ ፕሮግራሞቹና ግብረተ ሲስተሙ በአንድ ላይ ተቀናጅተውና ተስማምተው መስራት አለባቸው፡፡
Join 👇👇👇👇👇 @computer_mobile_maintenanc_ethio
SHARE SHARE

#computer_types_parts
#የኮምፒዩተር_ዐይነቶች
1. ሜን ፍሪም(main frame)
2. ሱፐር ኮምፒዩተር(super computer)
3. ሰርቨር (server computer)
4. ማይክሮ ኮምፒዩተር-(ዴስክቶፕ፣ ላፕቶፕ፣ ፓልምቶፕ)
5. ሚኒ ኮምፒዩተር(Mini computer)
@computer_mobile_maintenanc_ethio
💻💻🖥🖥🖥💻💻
የኮምፒዩተር ዋና ዋና #ክፍሎች
የኮምፕዩተር የውስጥ ክፍሎች የሚከተሉት ናቸው፡-
1. #ሞኒተር(monitor)
✔ የምንሰራውን ነገር የሚያሳየን፤ምስል፣ጽሑፍ፣ ቪዲዮ ወይም ማንኛውም ነገር ሊሆን ይችላል።
ሞኒተር 14 ኢንች፣ 15 ኢንች፣ ወዘተ. እየተባለ ይገላጻል፡፡
14 ኢንች 15 ኢንች እያልን ስንናገር አለካኩ ከምስል ማሳያው አንድ ጥግ እስከ ሌላኛው ጥግ ያለውን ርቀት በመለካት ነው፡፡
በፊት የነበሩት የላፕቶፕና ዴስክቶፕ ኮምፒዩተሮች ሬሾ (ርዝመት ሲካፈል ለወርድ) 4በ3(በትክክል ሲጻፍ 4:3 ይሆናል) ነበር፡፡
አሁን ደግሞ የቲያትር ሞድ የሚባለው ባለ 16፡9 ሬሾ ወይም ዋይድ ስክሪን (wide screen) በመጠቀም ላይ ናቸው፡፡
2. #ማዘርቦርድ(Motherboard-እናት ሰሌዳ
✔ ሁሉም የኮምፕዩተር ክፍሎች(ዕቃዎች)የሚቀዳጁበት ክፍል ነው።
3. #ሲፒዩ(CPU)
✔ የኮምፕዩተሩ አእማሮ እንደማለት ነው፡፡ይህ ሲባል ግን ሲፒዩን ከሰው አእምሮ ጋር አንድ ነው ማለት አይደለም፡፡
4. #ሜሞሪ(Memory)-ማስታወሻ
✔ የምንሰራውን ስራ ወይም ፋይል በጊዚያዊነት አስቀምጠን የምንሰራበት ነው።
#ሜሞሪ(ማስታወሻ) በባይት (Bytes) ይለካል፡፡ ከ Bytes ፊት Kilo፣ ማለትም ኪሎባይት (kilobytes)([1,024 ባይቶች ወይም Bytes ማለት ነው፡፡ ] ፣ Mega[1,048,576 ባይቶች ወይም Bytes ] ፣ Giga [1,073,741,824 ባይቶች ወይም Bytes]፣ ወዘተ የሚሉትን ቃላት በመጠቀም ኪሎባይት(kilobyte)፣ ሜጋባይት (megabyte)፣ ጊጋባይት (gigabyte) እያልን የኮምፒዩተር ሜሞሪ መግለፅ እንገልጻለን፡፡
ለምሳሌ 10 MegaBytes ወይም ባጭሩ ሲጸፍ 10MB ይህ ማለት 10,485,760 Bytes ይሆናል ማለት ነው፡፡
5. #ኤክስፓንሽ_ስሎት(expansion slot)
6. #የኤሌክትሪክ_ሀይል_ማቅረቢያ (power supply)
7. #የሲዲ_ማሰሪያ (CD drive)
8. #ሀርድ_ዲስክ (Hard Disk)
✔ የምንሰራውን ወይም የምንጠቀምበትን ፋይል በቋሚነት ለማስቀመጥ ይረዳናል።
9. #ማውስ(mouse)-መሎጊያ
10. #ኪቦርድ(Keyboard)-የፊደል ገበታ
ከታች ያለውን ምስል(image) ከቁጥሩ ጋር ማነጻጸር ይቻላል፡፡
💻💻🖥🖥🖥💻💻
ታዋቂ ዋና ዋና የኮምፕዩተር #አምራቾች
ታዋቂ የኮምፕዩተር አምራቾች የሚከተሉት ናቸው፡፡ ይህ ማለት ግን እያንዳዱን የኮምፕዩተር ክፍል(ዕቃዎች)ይሠራሉ ማለት አይደለም፡፡
1. #አይቢኤም[IBM]
✔ አሁን እንኳ የፒሲ(pc) ክፍሉን እ.ኤ.አ. በ2004 ለቻይናው ሊኖቮ ሸጦታል፡፡ አሁን ሜን ፍሬም[Main Frame] ኮምፒዩተር ነው በብዛት የሚያመርቱት/የሚሠሩት፡፡
ድረ ገጽ www.ibm.com
2. #ዴል[Dell]
ድረ ገጽ www.dell.com
3. #ኤሰር[Acer]
ድረ ገጽ www.acer.com
4. #ቶሺባ [Toshiba]
ድረ ገጽ www.toshiba.com
5. #አፕል [Apple]
ድረ ገጽ www.apple.com
6. #ኤችፒ[HP]
ድረ ገጽ www.hp.com
✅ የመጀመሪያቹ ኮምፕዩተሮች የሚሠሩት #በእንግሊዝኛ ፊደል ብቻ ነበር። ቀስ በቀስ ግን የተለያዩ አገሮች ሊቃውንት በየራሳቸው ፊደላት እንዲሠሩ አደረጉ። ኮምፕዩተር በእያንዳንዱ የግዕዝ ፊደል፣ አኃዝና ምልክት እንዲሠራ ለመጀመሪያ ጊዜ የፈጠረው ኢትዮጵያዊው #ዶክተር_አበራ_ሞላ ነው። በቅርቡም አያንዳንዱ የግዕዝ ፊደል፣ አኃዝና ምልክት ዩኒኮድ(Unicode) የሚባል የዓለም ፊደላት መደብ ውስጥ መግባት ቀጥሏል።
Contact @seen3bot
Join 👇👇👇
@computer_mobile_maintenanc_ethio
Share share share