COMPUTER and MOBILE MAINTENANCE
7.1K subscribers
71 photos
7 videos
53 files
103 links
Welcome To Computer & Mobile Maintenance Channel.
It Gives You Some Hints To Repair(Improve Performance Of) Your Computer & Mobile By Yourself. ለጠጋኞችም የሚጠቅም ምርጥ ቻናል ነው!
JOIN @Computer_Mobile21
Contact @seen311 or @seen3bot

Group👉 @Computer_Mobile3
Download Telegram
@computer_mobile_maintenanc_ethio

#window_7_installation

🖋ዛሬ ትላንት ካቀረብንላችሁ ርዕስ ጋር የሚገናኝና በፎቶ የተደገፈ የ windows 7 installation ይዘን መጥተናል!!
👇ሙሉ አጫጫኑን ለማየት ከታች ያለውን ሊንክ ይጠቀሙ!

https://www.google.com/amp/s/m.wikihow.com/Install-Windows-7-(Beginners)%3Famp=1
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
#driverpack_solution

After installing #operating_systems on computers, it is difficult for you to find all the #right_driver for the computer,
#DriverPack_Solution will solve this problem for you!!

#DriverPack_Solution is the world’s most powerful driver updating solution, it gives you the the easiest way to updates all your drivers in a single click. This software, offering automation solutions for driver installation in online and offline mode, the tool automatically searches for and finds the proper drivers for your computer and then install them for you in just a few easy steps. In addition, DriverPack also brings some additional applications that usually are needed such as archive manager, internet browser, media player and some other tools.

👍Next we will come back with the installation guides of driverpack solution!
Contact @seen311

@computer_mobile_maintenanc_ethio
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
#DriverPack_Solution

How to install driverpack Solution?

👉first,download full file of driverpack solution Version if you don't have it
👉 Next, open the full driverpack solution files & install the file name 'driverpack solution'

👉 then wait untill it identifies all the missing drivers automatically & install
👉 use the following link for detail

http://googleweblight.com/i?u=http://www.blog.creativform.com/auto-install-drivers-without-internet-connection-driverpack-solution/&hl=en-ET

@seen311
@computer_mobile_maintenanc_ethio
#mobile_virus

ሞባይላችን #በቫይረስ_መጠቃቱን እንዴት ልናውቅ እንችላለን?

1. #ፍጥነቱ_እየቀነሰ ከመጣ:
ቫይረሱ በሞባይላችን ካለ የሞባይላችንን የመስራት ፍጥነት
ይቀንሰዋል።ይህም አፕልኬሽን ስንጭን ዝቅተኛ መሆን፣ስልካችንን ስናበራ ለመነሳት ረዥም ስዓት መውሰድ ።

2.የሞባይላችን #ባትሪ_በቶሎ_ካለቀ
ቫይረሱ በሞባይላችን ካለ የባትሪያችንን ሃይል በጣም ስለሚጠቀም ባትሪያ
ችን ከተለመደው በተለየ ሁኔታ ቶሎ ያልቃል።ነገር ግን ባትሪያችን ብዙ ግዜ ካገለገለ ቶሎ የሚያልቅበት ምክንያትም አለ።

3. #የማናቃቸው_አፕልኬሽኖች መገኘት:
እኛ ሳንጭናቸው አፕልኬሽኖችን በ ሞባይላችን ላይ
ተጭነው ካገኘን ሞባይላችን በቫይረስ መጠቃቱን ያመለክታል።

4. #ዳታ_ስንጠቀም :
እንተርኔት ዳታ በፍጥነት ማለቅ ከጀመረ ዳታችን እየቀነሰው ያለ
ቫይረስ ሊሆን ይችላል።

5. #አፕልኬሽኖቻችን_ክራሽ ሲያደርጉ:
አፕልኬሽን ስንጠቀም ክራሽ እያደረገ ሲያስቸግረን ቫይረስ ሊሆን ይችላል።

6. ስልኩ ጠፍቶ #ሲበራ_ረዘም_ያለ_ጊዜ ከወሰደ:

7. በቀላሉ #የሚሞቅ ከሆነ:

8. ስልኩ በራሱ #ጠፍቶ_የሚበራ ከሆነ:

👉እነዚህን ምልክቶች ሞባይላችን ላይ ካስተዋልን ስልካችን በቫይረስ ተጠቅቷል ማለት ነዉ::

@seen311
@computer_mobile_maintenanc_ethio
#የሽልማት_ውድድር

🙏የኮምፒውተር እና ሞባይል ጥገና ቻናል ቤተሰቦች እንዴት ናችሁ!!!

#ለነገ_እሁድ(12/12/2011) #ምሽት 2:30 ለየት ያለና #ጠቃሚ ውድድር እዚህ ቻናል ላይ ተዘጋጅቷል።ውድድሩ ምን እንደሆነ #ዛሬ_ምሽት 2:30 ላይ ይገለፃል። የመጀመሪያ 3 ምርጥ #አሸናፊዎች ተሸላሚ ይሆናሉ!

መረጃውን ለሌሎችም ያካፍሉ👇
@computer_mobile_maintenanc_ethio
#social_media_news #ethiopia

FaceBookን ጨምሮ ሌሎች መተግበሪያዎች ያለVPN መስራት ጀምረዋል።
@computer_mobile_maintenanc_ethio
.....የነገው ውድድር የሚሆነው ምርጥ ምርጥ የኮምፒውተርና የሞባይል ጥገና ማስተማሪያ handouts ከታች ባለው ቦት መላክ ነው።

@seen3bot
....ጥያቄውን ግልጽ ለማድረግ የምትልኩት ከ #handout በተጨማሪ አጭርና ግልጽ የሆኑ #መጽሐፎችም ሊሆኑ ይችላሉ:

👍 እኛም ከውድድሩ በኋላ ሁሉንም በደንብ #አደራጅተን ለእናንተ መልሰን በዚህ ቻናል #እንለቅላችኋለን!

👍 ስለዚህ ተባብረን በቀላሉ የምንፈልጋቸውን የጥገና እውቀቶች አገኘን ማለት አይደል!

👍ለአሸናፊዎች ደግሞ ሽልማት ተዘጋጅቷል :እና ካሁኑ መረጃዎችን አሰባስቡና ነገ ምሽት ከ2:30 ጀምሮ በ @seen3bot ላኩልን: ቀድሞ መላክ ይቻላል።

Our group is👇👇👇👇👇 @Computer_Mobile_Maintenance
👆👆👆👆👆👆👆👆👆

አስተያየት ካላችሁ @seen311 ላይ አድርሱኝ
@computer_mobile_maintenanc_ethio
ቃል በገባነው መሠረት የደረሱንን የማስተማሪያ #ማንዋሎችና_መጽሐፎች እየመረጥን ቻናላችን ላይ የምንለቃቸው ይሆናል። እናንተም እንደነዚህ ያሉ ማንዋሎች ካገኛችሁ ለእኛ በማንኛውም ጊዜ ላኩልን። ለተሳተፋችሁ በሙሉ ከልብ እናመሰግናለን!👏 ለዛሬ አንዱን ጋብዘናችኋል። ሞቅ ያለ ውድድር ደግሞ በቅርብ ቀን ይኖረናል👍👍👍

Contact @seen311
@computer_mobile_maintenanc_ethio
#BIOS_VS_CMOS

👉ብዙውን ጊዜ ባዮስ(BIOS) እና CMOS ተመሳሳይ ነገር ተደርገው ይታሰባሉ:: ነገር ግን ሁለቱም የተለያዩ የኮምፒውተር #ሃርድዌር ክፍሎች ሲሆኑ ሁለቱም አብረው በመሆን በተገቢ ሁኔታ ኮምፒውተር እንዲሰራ ያደርጋሉ፡፡

👉 #ባዮስ(BIOS) በmotherboard ላይ የሚገኝ የኮምፒውተር ቺፕ(ፕሮግራም የተጫነበት) ሲሆን ይህ የባዮስ ቺፕ ኮምፒውተር በትክክል እንዲሰራ ያግዛል:: እንዲሁም በኮምፒውተር ውስጥ ሌሎች ክፍሎች የሚቆጣጠሩ ልዩ ፕሮግራም ይዟል:: እነዚህ ሌሎች ክፍሎች የዳታ ማስቀመጫ #ሃርድ_ዲስክ#የቪዲዮ_ካርዶች#የድምፅ_ካርዶች#የአውታረ_መረብ ካርዶች(Network_cards)፣ #ፍሎፒ_ዲስክ#ዩኤስቢ(USB) እና ሌሎች ይገኙበታል::
ባዮስ ባይኖር የተለያዩ የኮምፒውተር ክፍሎች
መስተጋብር መፍጠር ወይም በትክክል አይሰሩም ነበር፡፡

👉 #CMOS ሌላው በmotherboard ላይ የምናገኘው አንዱ የኮምፒውተር ቺፕ ሲሆን ስለ ኮምፒውተር ክፍሎች በባዩስ ላይ ያደረግነውን ለውጦች ቅንብር #መረጃ_የሚያከማች(store information) ነው። በተጨማሪ የኮምፒውተሩን ሲስተም #ቀን_እና_ሰአት ይይዛል።
ይሁን እንጂ ለCMOS ቺፕ የሚሆነውን ሃይል ሲሞስ ባትሪ CR2032 ይጠቀማል፡፡ ይሄ የCMOS ባትሪ ለCMOS ቺፕ የማያቋርጥ ኃይል ይሰጠዋል. የሲሞስ ባትሪ CR2032 የምንለው ትንሽ ጠፍጣፋ ክብ ሲሆን የባዩስን #ሴቲንግ(ቅንብር) ለውጥ ለማጥፍት ስንፈልግ በቀላሉ ባትሪውን በመንቀል ወደ ዲፎልቱ እንዲመለስ እናደርጋለን፡፡

Contact @seen311

@computer_mobile_maintenanc_ethio

ተጨማሪ ለማንበብ👇👇👇👇

https://www.quora.com/How-do-you-establish-the-difference-between-CMOS-and-BIOS
computer Maintenance Establishment.pdf
221.1 KB
It includes Replacing #Motherboard & #CPU! PLEASE SHARE US YOUR MAINTENANCE FILES @seen3bot

@computer_mobile_maintenanc_ethio
Assembling & disassembling Computers.pdf
5.4 MB
👉 Assembling & Disassembling
👉 OS installation

#Share us maintenance tools @seen3bot

@computer_mobile_maintenanc_ethio
What is the difference between #32_bits and #64_bits?

A 64 bit processor is more capable than 32
processor because it can hadle more data at
once.
A 64 bit processor is capable of storing more
computaional value's including memory address
which means it's able to access over four billion
times the physical memory of a 32 bit processor.

Each machine cycle your proccesor can use
registers with 64 bits allowing you to work with
more memory
Also main difference is that 32 bit proccesors
can only use 2^32 bytes= 4GByte max RAM but
with 64 bits processor you have 2^64 bytes = 16
exabytes
Each exabyte is around 1000000000 gigabytes

@computer_mobile_maintenanc_ethio
#ሞባይል_ስንገዛ_ማወቅ_ያለብን_ነገሮች

ብዙ ጊዜ #ሞባይል_ስንገዛ የምንገዛውን ሞባይል ጥራት ለመለየት ስለምንቸገር በቅርብ ያገኘነውን ሰው በመጠየቅ በምስክርነት
እንወስናለን ፡፡ የሞባይል ስሞች መብዛትም አንዱ ችግር ነው፡፡ሳምሰንግ ፣ኖኪያ፣ ኤልጂ፣አፕል፣ወዘተ ወዘተ እየተባለ ይሄ ያ ይበልጣል ሙግትም አለ፡፡

እስቲ ለዛሬ ከሞባይል ቀፎ መሰረታዊ #ማወዳደሪያ_መስፈርቶች ውስጥ ጥቂቶቹን እንይ፡፡

1. #Operating_System

ለምሳሌ ሳምሰንግ አንድሮይድን ና ቴክኖ አንድሮይድን
ይጠቀማሉ እንበል፡፡ ኦፕሬቲንግ ሲስተማቸው #አንድሮይድ መሆኑ በሞባይል ቀፎዎች መሀል ያለውን ያገልግሎት ጥራት፣ ከዘመነው
(አፕዴት ቴክ ) ጋር ያለውን መግባባትና ችሎታ፣ለቫይረስ ያለመጋለጥ ብቃትን ጨምሮ ከከባድ ድረ ገጽና አፕሊኬሽን ጋር ተጣጥሞ የመስራት አቅሙን ማሳየቱ ጥቂቶቹ መገለጫዎቹ ናቸው፡፡
👉 ባጠቃላይ የሞባይል ቀፎን ባሕርይ ወሳኝ ምዕራፍ ኦፕሬቲንግ ሲስተሙ ነው፡፡ ከሞባይል ቀፎ አንፃር አንድሮይድ ባሁኑ ወቅት
ከዊንዶው እና ማክ የተሻለ የኪስን አቅም ባማከለ መልኩ ተቀባይነት እያገኘ ነው፡፡

2. #wifi_Bluetooth_USB_GPA_2G_3G_4G የመሳሰሉትን መያዙ

በተጨማሪም
ሁለትና ከዚያ በላይ #ሲም_መቀበሉ ሲሆን ከዚህም በላይ ኖርማል ሲም ጂ ኤስ ኤም እና ruim (cdma sim ) ባንድ ላይ መያዙ
ነው፡፡ #የፋይል_አደረጃጀት_ስርአታቸው ለአጠቃቀም ቀላል መሆንና እንደፈለግነው መቀየር መቻሉና ምቹ መሆናቸው ደግሞ ሌላው መለኪያ
ነው ፡፡
ለምሳሌ ተች ስክሪን፣ ስክሪን ጋድጌትስን መቀይር መቻሉና በፋይል ማናጀር በምንፈልገው መንገድ መቆጣጠር በሚያስችል
መንገድ ‘እንደዚህ ሁንልኝ’ ስንለው የሚሆንልን ስማርት ፎን ደስ አይልም ?

3. #የራሱ_የሞባይሉ_ሜሞሪ (phone or internal storage)

ይህ #ሜሞሪ አቅሙ በጨመረ
ቁጥር ዋጋውም አብሮ መጨመሩ እሙን ሲሆን ለቀፎዎች የዋጋ ልዩነት መሰረትም አንዱ ምክንያት ነው፡፡
ቀፎዎች የምንከትላቸውን የውጭ ሜሞሪዎችና አብሮአቸው የተሰራውን ሜሞሪ ባንድ አይነት ስለማይጠቀሙ በፍጥነት፣ በጥራትና
በአቅማቸው ላይ የሚያመጣው ልዩነት ትልቅ ነው፡፡ ቀፎዎች (TIF card)ቲፍ ካርድና ኤስዲ(SD card) ካርድን(ሞባይላችን ላይ
ምንከታቸው ሜሞሪዎች ማለቴ ነው) ሲጠቀሙ ፍጥነታቸው ዝቅተኛ ከመሆኑም በላይ የሚጭኑት አፕሊኬሽን ውስንና ቀጥታ ፍሰት(Real Time access) ነው፡፡ ስለዚህ ቀፎ ስንገዛ #የራሱን_ሜሞሪ_አቅም ማስተዋል ግድ ይላል፡፡

4.#phone_Clock
የሞባይል ቀፎውን #ሲስተም_ሃርድዌር_ፍጥነት ሚወስን ነው።
ለምሳሌ ድረ ገፅ
ላይ አንድ ሞባይል ያለምንም መቆራረጥ ከዩቱብ ላይ ቪዲዮ ቢያጫውት የክሎክ ፍጥነቱንና
የቢዩልት ኢን ሜሞሪን(phone memory) ጥራት ያሳያል፡፡
👉ቪዲዮ ኮሊንግ ያለችግርና (ፍሪዝ) በእስካይፒ መጠቀም ከቻልን በርግጥም የቀፎዎችን ግሩም ጥራት ያሳየናል፡፡ እዚህ
ጋር ከግንዛቤ ውስጥ እንዲገባልኝ ምፈልገው አሁን ያለው የአገራችን #የኔትዎርክ ችግር በቀፎው እንዳይሳበብ የኔትዎርኩን ሁኔታም
ማየት መልካም መሆኑን ነው፡፡

5. #የባትሪ_ጥራትና_ቆይታ

አንዳንድ ሞባይሎች ባትሪ ሙጥጥ አያረጉ ‘‘እረ የቻርጀር ያለህ!’’ እያሰኙ ስንቱን
አስጨንቀዋል፡፡ በርግጥ የሞባይል አቅምና ያገልግሎት ጥራት በጨመረ ቁጥር ባትሪ አጠቃቀምም አብሮ ቢጨምርም ብዙ ሞባይል አምራቾች የሞባይል ባትሪ ጥራትን በማሻሻል እነዚህ ቀፎዎች ለ18 ሰዓት አንዲያገለግሉ አርገው ሰርተውልናል፡፡
👉 የተሻለ ሞባይል ለመግዛት #battery_Management protocol Automatic & Manual አማራጭ
እንዳለው ማጣራት ነው፡፡
#የባትሪ_ቀበኛ ከሆኑት #screen_brightness_&_Vibrator ቴክኖሎጂን ጨምሮ ከጀርባ ሳናያቸው የሚስሩ አፕሊኬሽኖች መኖር፣ ቫይረስና
አንቲ ቫይረስ ማኔጅ ማድረግና የመሳሰሉትን መቆጣጠሪያ ሶፍት ዌር መጫን የባትሪን ቀይታ ለማራዘም የምጠቁመው ተጨማሪ
መፍተሄ ነው።

👉 በመጨረሻም የተሻለ ሞባይል ለመያዝ ከላይ ከጠቀስኳቸው በተጨማሪ ኢሜይል፣የጽሑፍ መልዕክት፣#ካሜራ_ጥራት፣ ምቾት፣#ሰክሪን_ስፋትና የተመረተበትን ቀን ማረጋገጡ ጠቃሚ ነው፡፡

@seen311
@computer_mobile_maintenanc_ethio