IPad air2
Storage 64
Battery Best
Price 18500
0909656566
Storage 64
Battery Best
Price 18500
0909656566
HP 14 Notebook Pc
Intel(R) Core(TM) i3-4005U CPU @ 1.70GHz 1701 Mhz, 2 Core(s), 4 Lo
with one year warranty
✅STORAGE : 500GB
✅ RAM : 4Gb
✅ GENERATION : 4th
✅PROCESSOR : CORE i3
👉SCREEN : 14.1 INCH
Price 1200

Dell 6th generation
Storage 500
Ram 4
15.5 inch screen
Battery 2h above
0909656566
SUPHAA FI GURGURTAA KOMPITARAA Ashee
Storage 500
Ram 4
15.5 inch screen
Battery 2h above
0909656566
SUPHAA FI GURGURTAA KOMPITARAA Ashee
Ye Computer ram upgrade mareg lefelegach dewilulin meten balebet meten upgrade enaregalen
0909656566
0909656566
👍1
#computer_Printer_connection
ኮምፒውተራችን እንዴት በቀላሉ ከፕሪንተር ጋር ማስተዋወቅ እንችላለን
✅ኮምፒውተራችንን ከፕሪንተር ጋር ለማስተዋወቅ የሚጠቅሙ ብዙ ሶፍትዌሮች እንዳሉ ይታወቃል እንዲሁም ተመሳሳይ wifi በመጠቀምም በዋየርለስ ወይም ያለ ኬብል ፕሪንተራችንን ከኮምፒውተራችን ጋርም ማስተዋወቅ እንችላለን።
👩💻ያለምንም wifi እና software ኮምፒውተራችንን ከፕሪንተር ጋር ማስተዋወቅ እንችላለን።
👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
1⃣ control panel ውስጥ በመግባት device printer እንመርጣለን ወይም start ን በመንካት search box ላይ device and printer ብለን እንፅፋለን።
ኮምፒውተራችንን ከፕሪንተር ጋር ማያያዙን እንዳንረሳ።
2⃣ በመቀጠል add printerን እንመርጣለን ።search እስኪጨርስ እንጠብቃለን።
3⃣ add alocal printer የሚለውን መርጠን next እንለዋለን።
4⃣ በመቀጠል ፕሪንተራችንን ያያዝነው በኬብ ስለሆነ ከሚመጣልን ምርጫ የመጀመሪያውን USB portን እንመርጣለን።next እንለዋለን
5⃣ አሁን ከሚመጡልን ዝርዝሮች ውስጥ የፕሪንተራችንን ስም በመፈለግ መርጠን next ቀጥሎም next እንለዋለን።
6⃣ በመጨረሻም print a test page የሚል ይመጣልናል click አርገን test እናደርግና finish ብለን እንጨርሳለን።
https://t.me/computer123

ኮምፒውተር ሶፍትዌር ችግሮች
# በመጀመሪያ ስለ ኮምፒውተር ሶፍትዌር ችግር ከማውራታችን በፊት ሶፍትዌር በሁለት ይከፈላል System Software እና Application Software
👉 System Software ማለት አንድ ኮምፒውተር Hardware part ካለቀ በሀላ የHardware computer functional (ጥቅም ላይ) ለማዋል System Software ያስፈልገዋል ለምሳሌ (Bios, operating system....)
ዛሬ በመጠኑ እምንመለከተው ሲስተም ሶፍትዌር ችግር ሲያጋጥመው ምን አይነት ችግር ሊያሳይ ይችላል፣ መፍትሄውስ እሚለው በአጭሩ ለማየት እንሞክራለን
👉 operating system ስንመለከት አንድ ኮምፒውተር ለመጠቀም ግዴታ እሚያስፈልግ እና computer functional እሚያረግልን ነው
👉 በዚህ ሲስተም ሶፍትዌር ላይ እሚታዩ ችግሮች
- Window compatable ያለመሆን
- Window activation ችግር
- Window corrupt (fail) ማድረግ ችግር
- Bios setting በትክክል ያለመሞላት ችግር
# Window compatable ያለመሆን ችግር ማለት ለ old version (model) pc latest window os መጠቀም ሲሆን ይህም ኮምፒውተራችን በአግባቡ እንዳይሰራ በተደጋጋሚ stack የማድረግ ችግር የመቆየት (ለመክፈት) ችግር ከዚም አልፎ ተርፎ በአጠቃላይ ያለመክፈት ችግር ሊያጋጥም ይችላል። ይህም መስተካከል እምችለው ኮምፒውተራችንን ሞዴል በመመልከት እሚያስፈልገውን version (window) በመጫን ችግሩን መቅረፍ
# Window activation ችግር ማለት os ኮምፒውተራችንን ከጫንን በሀላ activation code ይጠይቃል (Activate) መደረግ እንዳለበት ያሳውቀናል፣ ይህ Activate መደረግ ካልቻለ ተመልሶ የመዝጋት ችግር ሊያጋጥም ይችላል ይህን ችግር ለመቅረፍ በመጀመሪያ os ላይሰንስድ መሆን አለበት በመቀጠል ይህን ካረጋገጥን በሀላ ሲስተማችንን መጫን የጫነው os ላይሰንስድ ካልሆነ (Activation code) የሚጠይቅ ከሆነ በ activation software በመታገዝ activate ማድረግ activation code ከታማኝ website በመግዛት activate ማድረግ ይቻላል።
# Window corrupt (fail) ማድረግ ይህ ችግር በአብዛኛው የ Hardware ችግር ቢሆንም software ችግር window operating system corrupt ሊያደርግ ይችላል መፍትሄውም format በማድረግ ማስተካከል።
# Bios setting ችግር ይህ setting በትክክል መሞላት ስላልተቻለ ወይም ከተነካካ ወደ window operating system መግባት ስለማይችል ኮምፒውተራችን በአግባቡ መስራት አይችልም፣ ይህን ችግር ለመቅረፍ ኮምፒውተራችን እንደበራ f2 በመጫን Bios setting ማስተካከል እንችላለን።
ከዚህ ያለፈ ችግሮች ካጋጠማችሁ ወደኛ በመደወል መስተካከል ይቻላል
Amd computer