Forwarded from Habesha Tech💻
ሰላም እንዴት ናቹ
የexit exam ነገር በጣም አስከፊና የአብዞኞቻችንን ስሜት የረበሸ ነገር ሁኖ አልፋዋል አንድ እንድታቁት ምንፈልገው ነገር ይህ ውጤት እኛን እንደማይገልጸን እና ከእኛ አቅም በታች እንደሆነ እንድታቁ እንፈልጋለን በተንኮልና በማይረባ ግምገማ የተሰጠ ውጤት አብዛኛውን ተማሪ የማይወክል እንደሆነ አይተናል so ውጤት ያልመጣላቹ ልጆች የእናንተ ህልም ከእዚ በላይ እንጂ በዚ ውጤት የተገደበ አደለም ይህን እያሰባቹ ለቀጣይ ከእዚ የተሻለ ውጤት አምታቹ እንደምትደሰቱ የልፋታችሁን እንደምታገኙ ምኞታችን ነው 🙏
ውጤት የመጣላቹ እንኩዋን ደስ አላቹ ለፍታቹዋል !!!!!
በዚን ምክንያት ሙዳችን ጥሩ ባይሆንም ጊዚያዊ ስሜት ነውና ያልፋል ስለዚህ በሂወታችን አንዴ ምናገኛትን prom እችን እድል አናሳልፋት እንላለን የመጨረሻ የክፍያ ቀን ዛሬ ቢሆንም እስከ አርብ 10:00 ሰዓት ድረስ መሆኑን ልናስታውሳቹ እንወዳለን ከዚ ስሜት ምንወጣባት የሂወታችን የመጨረሻ ምሽት አብረን ሁላችንም በፍቅር እንለያይ 🙏🙏

❤2
Forwarded from Cisco Network Academy -Addis Ababa University

Addis Ababa University- Cisco Networking Academy,
@CiscoExams www.netacad.com www.cisco.com
Online Live class - Cisco CCNA Professional Networking Course Training & Certification Preparation.
Registration Date: July 27 to August 18, 2023
Class start date: August 19, 2023.
Register online, Pay Online, Learn Online
Registration form: https://forms.gle/UsULobEUK2fstf1P7
Course Recognitions: CCNA trainees will receive 3 Certificate of Completion, 3 Letter of Merit, 3 Digital Badge that will be used and accepted in USA, Canada, and Europe & 58% discount voucher for the international exam.
Physical address:
AAU, AAiT (5kilo campus) Samsung building, 2nd Floor, Office #: 216
Phone #: 0945-039478 OR 0935-602563 OR OR 011-1-260194 / Office Tel: 011-1-260194
Follow our telegram channel: @CiscoExams
We are committed to providing a quality training

👍1
Forwarded from Getch Tilahun
ቀን፡- ሐምሌ 21 2015 ዓ.ም
ማስታወቂያ
ለ 2015 ዓ.ም ተመራቂ ድግሪ ተማሪዎች በሙሉ!
በቅድሚያ እንኳን ደስ አላችሁ እያልን እንደሚታወቀው የመመረቂያ ጽሁፋችሁን እየሰራችሁ እንዳለ ይታወቃል፡፡ ስለሆነም ዲፌንስ የሚታደረጉበት ቀን ሰኞ ሐምሌ 24 2015 ዓ.ም መሆኑን አውቃችሁ እንድትዘጋጁ እያሳወቅን
ማሳሰቢያ፡-
1. ከዚህ በፊት በተነገራችሁ መሰረት የመጨረሻው የመመረቂያ ጽሁፍ ለዲፓርትመንት ማስገቢያ ቀን ቅዳሜ ሐምሌ 22 2015 ዓ.ም አማካሪያችሁን አስፈርማችሁ 2 ሃርድ ኮፒ
2. በዲፌንስ ወቅት ሁሉም የግሩፑ አባል ቀርበው የሰሩትን የጥናት ጽሁፍ ማስረዳት ስለሚጠበቅባቸው ሁሉም የግሩፕ አባል በዲፌንስ ወቅት መገኘት አለበት!!!
3. ሁሉም የግሩፕ አባላት በፕሮግራሙ በተጠቀሰው ቀን እና ሰዓት ብቻ ተገኝተው የጥናት ጽሁፋቸውን ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡
የኮምፒውተር ሳይንስ ዲፓርትመንት

❤1👍1
ማስታወቂያ
ለ 2015 ዓ.ም ተመራቂ ድግሪ ተማሪዎች በሙሉ!
በቅድሚያ እንኳን ደስ አላችሁ እያልን እንደሚታወቀው የመመረቂያ ጽሁፋችሁን እየሰራችሁ እንዳለ ይታወቃል፡፡ ስለሆነም ዲፌንስ የሚታደረጉበት ቀን ረቡእ ሐምሌ 26,2015 ዓ.ም መሆኑን አውቃችሁ እንድትዘጋጁ እያሳወቅን
ማሳሰቢያ፡-
1. ከዚህ በፊት በተነገራችሁ መሰረት የመጨረሻው የመመረቂያ ጽሁፍ ለዲፓርትመንት ማስገቢያ ቀን ሰኞ ሐምሌ 24, 2015 ዓ.ም አማካሪያችሁን አስፈርማችሁ 2 ሃርድ ኮፒ

🥰2👍1
Forwarded from Computer science s1👨💻👩💻👨💻👩💻
Grade status eske nege 4 seat asgebu ke registeral awttachu
አስቸኳይ ማስታወቂያ
ሁሉንም ተማሪ ይመለከታል
ዛሬ ጠዋት 26/11/2015 እስከ 4:30 ድረስ
ከ Registrar course status አውጥታችሁ departement office እንድታስገቡ
⚠️ሁሉንም ተማሪ ይመለከታል(Exit ያለፈም ያላለፈም)
From department office.

#Note
Students who passed the exit exam and have a case(Add)
please pay for the course that you will take and contact the department head till tomorrow morning
The Payment is (credit hr×1.5×185)
Students who passed the exit exam and have a case(Add)
please pay for the course that you will take and contact the department head till tomorrow morning
The Payment is (credit hr×1.5×185)
Forwarded from Getch Tilahun
የመውጫ ፈተና አልፋችሁ የኮርስ ችግር ያለባችሁ ተማሪዎች ከነገ ሀምሌ 28/11/15 እስከ 4:00 ሰዓት ድረስ በኮርስ ክሬዲት ሀወር
ምሳሌ 3 ክሬዲት ከሆነ 3*1.5*185=832.5 በመክፈል ዲፓርትመንት ሪፓርት እንድታደርጉ በጊዜ ያልወሰደ ተማሪ ሀላፊነቱን ራሱ ይወስዳል።

ለ2015 ዓ.ም ዕጩ ተመራቂዎች
Temporary Degree እስኪደርስ ድረስ በትእግስት እንድትጠብቁን ስንል እናሳውቃለን፡፡

Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
Registration on progress for 2016 E.C Academic year
ከአስመራቂ ኮሚቴ
ለዲግሪ እና ለቴክኒክ ሙያ ተመራቂ ተማሪዎች
ለሁለቱ የትምህርት ክፍል ተመራቂ ተማሪዎች ኮሚቴው በተማሪዎች ከለር ምርጫ መሰረት እስካርፕ ለማሰራት ከኮሌጁ ፍቃድ ስላገኘን ተመራቂ ተማሪዎች 200ብር ለክላስ ተጠሪዎቻችሁ እስከ ሰኞ (29/12/2015)እንድታስገቡ ስንል እናሳስባለን።
ማሳሰቢያ፦
ኮሌጁ ከኮሚቴው ውጪ የሚሰራን እስካርፕ የለበሰ ተማሪን ወደ መመረቂያ አዳራሽ እንደማያስገቡ እናሳውቃለን።

If you have an idea about the color and design that you like, give a comment and the one with the most likes will be selected...
Students who want the rivan please contact ur representatives
Sec 1- orion
Sec 2- Bekalu
Sec 3- Sumeya