Computer science sec 3/12
178 subscribers
346 photos
4 videos
679 files
97 links
Channel for section 3 student
comment
@Susu41 @Eyuel_N
Download Telegram
" የ2015 የመውጫ ፈተና የወሰዱ ተማሪዎች ውጤታቸውን ከእሁድ ማታ ጀምሮ ለፈተናው የተሰጣቸውን User Name በመጠቀም በዚህ ሊንክ https://result.ethernet.edu.et/ ገብተው ማወቅ ይችላሉ " - ትምህርት ሚኒስቴር

የትምህርት ሚኒስቴር የመውጫ ፈተና መጠናቀቅን አስመልክቶ መግለጫ ልኮልናል።

ለመውጫ ፈተና ሊቀመጡ ይችላሉ ተብሎ ተገምቶ የነበረው 240 ሺህ ተማሪዎች ሲሆኑ የመውጫ ፈተናን ለመውሰድ ብቁ ሆነው የተመዘገቡት ከ48 መንግስት ተቋማት 84,627 እና ከ171 የግል ተቋማት 109,612 በድምሩ 194,239 ተማሪዎች ናቸው፡፡

የመውጫ ፈተናን ለመውስድ ከተመዘገቡት ውስጥ ከመንግስት ተቋማት 77,981 ተማሪዎች ከተመዘገቡት 92.15 ከመቶ እንደዚሁም ከግል ተቋማት 72, 203 ተማሪዎች 65.87 ከመቶ በድምሩ 150,184 ተማሪዎች የመውጫ ፈተናውን ወስደዋል፡፡

በመንግስት ተቋማት ለፈተና ከተቀመጠት ውስጥ 48,632 ተማሪዎች 62.37 በመቶ የማለፊያውን 50 እና ከዚያ በላይ አስመዝግበዋል፡፡

በተመሳሳይ ከግል ተቋማት ለፈተና ከተቀመጡት ውስጥ 12,422 ተማሪዎች 17.2 በመቶ የማለፊያውን 50 እና ከዚያ በላይ አስመዝግበዋል፡፡

በድምሩ ለፈተና ከተቀመጡት ውስጥ 61,054 ተማሪዎች 40.65 በመቶ የማለፊያውን ነጥብ አስመዝገበዋል፡፡

ትምህርት ሚኒስቴር በላከልን መግለጫ የ2015 የመውጫ ፈተና የወሰዱ ተማሪዎች ውጤታቸውን #ከእሁድ ማታ ጀምሮ ለፈተናው የተሰጣቸውን User Name በመጠቀም በዚህ ሊንክ https://result.ethernet.edu.et/ ገብተው ማወቅ ይችላሉ ብሏል።

(ትምህርት ሚኒስቴር የላከልን ሙሉ መግለጫ ከላይ ተያይዟል)

@tikvahethiopia
Forwarded from Habesha Tech💻
ሰላም እንዴት ናቹ

የprom ቀን ሐምሌ 22 ቅዳሜ
ሰዓት 12:00 እስከ 4;00
ብር መቀበል ጀምረናል
📍Kenenisa hotel 🏨

Price 1600 💵 per person
Due date 12/11/15
Eske 12 bicha nw mnkebelew
Erob dres


Invitation card Azegajtenal
👉Per person
Package include

* 1600 birr
*1000 birr
*600 birr
👉Sew megazbe tchilalachu be invitation meseret malet nw
👉 1000 ከከፈለ ጋባዡ ቀሪውን ተጋባዡ ይከፍላል ማለት ነው more laligebachu lijoch
👉invitation የተዘጋጀው ሰው ይዘን መምጣት እንችላለን ወይ ላላቹ ልጆችም ጭምር ነው
👉 caple ለሆናቹ ማለት ከተማሪ ውጭ ከሆነ 2799 birr




Birr be cash 👇kezi betach letezerezerut lijoch mestet tchilaalchu

Be bank 1000226470119 (dereje birhanu )
Screen shot wey deresegn be inbox 📨 @mcdere65 lakulin


👉 Computer
@Susu41 @mintesnotgobeze
👉Accounting
@JADNATOne
👉 marketing
@mcdere65 @zack_bubu12
👉 businesses
@Hemenhemu


Notice: የመጨረሻ ቀን እሮብ 12 ድረስ መሆኑን አውቃቹ ቀድማቹ ክፈሉ ከ100 ሰው በላይ አንቀበልም
👍1
#MoE

የመውጫ ፈተናን ከወሰዱ አጠቃላይ ተማሪዎች ውስጥ 59.3 በመቶው ለመውደቃቸው " አንድ ብቸኛ ምክንያት " እንደሌለ የትምህርት ሚኒስትር ዲኤታ ሳሙኤል ክፍሌ (ዶ/ር) ለ " ኢትዮጵያ ኢንሳይደር " ድረገፅ በሰጡት ቃል ገልጸዋል።

ተማሪዎቹ የወደቁበትን ምክንያት ለማወቅ " ዝርዝር የውጤት ትንተና " በትምህርት ሚኒስቴር እንደሚሠራም ተናግረዋል።  

በግል እና በመንግሥት ከፍተኛ ትምህርት ተቋማት መካከል ያለው የማለፍ ምጣኔ ከፍተኛ ልዩነት ያለው መሆኑ፤ "ቀድሞም የነበረውን መላምት የሳተ አለመሆኑን” ዶ/ር ሳሙኤል አክለዋል።

" በግል ከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ያለው አፈጻጸም ትኩረት ይፈልጋል " ሲሉም ተናግረዋል። 

ከ80 በመቶ በላይ ተማሪዎቻቸውን ያሳለፉ የግል ከፍተኛ ትምህርት ተቋማት መኖራቸውን በመጥቀስ “ችግሩ ሁሉንም የግል ከፍተኛ ትምህርት ተቋማት የሚመለከት አለመሆኑን” ዶ/ር ሳሙኤል ለጋዜጠኞች ተናግረዋል።

ከግልም ይሁን ከመንግሥት የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት፤ አንድም ተማሪ ሳያሳልፍ የቀረ የትምህርት ተቋም አለመኖሩንም ጠቅሰዋል።

በ2015 ዓ/ም የመውጫ ፈተና በመንግስት ተቋማት ለፈተናው ከተቀመጡት 77,981 ተማሪዎች ውስጥ 50 እና ከዚያ በላይ በማምጣት ያለፉት 48,632 ተማሪዎች ወይም 62.37 በመቶ ናቸው።

በግል ተቋማት ደግሞ ለፈተና ከተቀመጡት 72,203 ተማሪዎች ውስጥ 50 እና ከዚያ በላይ ውጤት አምጥተው ያለፉት 12,422 ተማሪዎች ወይም 17.2 በመቶ ብቻ ናቸው።

የትምህርት ሚኒስቴር የዩኒቨርስቲ መውጫ ፈተናን በየስድስት ወሩ እንደሚያዘጋ የተገለጸ ሲሆን የአሁኑን የመውጫ ፈተና ያላለፉ ተማሪዎች በጥር 2016 ዓ.ም በሚዘጋጀው ሌላ ፈተና መፈተን እንደሚችሉም ተገልጿል።

More : @tikvahuniversity

@tikvahethiopia
👍1
Forwarded from AAU Info Center
Exit ውጤት ይፋ ሆኗል

የዩኒቨርሲቲ መውጫ ፈተና ውጤት አሁን ይፋ ሆኗል

ተመራቂ ተማሪዎች የመዉጫ ፈተና ውጤታችሁን ከአሁን ጀምሮ ለፈተናው የተሰጣችሁን Username በመጠቀም በዚህ ሊንክ ➡️ https://result.ethernet.edu.et በመግባት ማወቅ ትችላላችሁ።

@AAU_Info_Center
#ExitExam #Result

ተመራቂ ተማሪዎች የመዉጫ ፈተና ውጤታችሁን ከአሁን ጀምሮ ለፈተናው የተሰጣችሁን Username በመጠቀም በዚህ ሊንክ ➡️ https://result.ethernet.edu.et በመግባት ማወቅ ትችላላችሁ።

⚡️አብዛኛው የግል college and university
ውጤት እየታየ ስላልሆነ በትግስት እንድትጠብቁ ስንል መልዕክታችንን ማስተላለፍ እንወዳለን።

፨አልሰራ ያላቹህ ተማሪዎች እየቆያቹህ ሞክሩት!

የትምህርት ሚኒስቴር ትክክለኛ የተረጋገጡ ዜናዎችን ለ ጓደኛዎ ያጋሩ ‼️

ትምህርት ሚኒስቴር

https://t.me/Tmhrt_Minister
https://t.me/Tmhrt_Minister
👍1
Endziye naw milaw
Forwarded from Habesha Tech💻
ሰላም እንዴት ናቹ


የexit exam ነገር በጣም አስከፊና የአብዞኞቻችንን ስሜት የረበሸ ነገር ሁኖ አልፋዋል አንድ እንድታቁት ምንፈልገው ነገር ይህ ውጤት እኛን እንደማይገልጸን እና ከእኛ አቅም በታች እንደሆነ እንድታቁ እንፈልጋለን በተንኮልና በማይረባ ግምገማ የተሰጠ ውጤት አብዛኛውን ተማሪ የማይወክል እንደሆነ አይተናል so ውጤት ያልመጣላቹ ልጆች የእናንተ ህልም ከእዚ በላይ እንጂ በዚ ውጤት የተገደበ አደለም ይህን እያሰባቹ ለቀጣይ ከእዚ የተሻለ ውጤት አምታቹ እንደምትደሰቱ የልፋታችሁን እንደምታገኙ ምኞታችን ነው 🙏

ውጤት የመጣላቹ እንኩዋን ደስ አላቹ ለፍታቹዋል !!!!!


በዚን ምክንያት ሙዳችን ጥሩ ባይሆንም ጊዚያዊ ስሜት ነውና ያልፋል ስለዚህ በሂወታችን አንዴ ምናገኛትን prom እችን እድል አናሳልፋት እንላለን የመጨረሻ የክፍያ ቀን ዛሬ ቢሆንም እስከ አርብ 10:00 ሰዓት ድረስ መሆኑን ልናስታውሳቹ እንወዳለን ከዚ ስሜት ምንወጣባት የሂወታችን የመጨረሻ ምሽት አብረን ሁላችንም በፍቅር እንለያይ 🙏🙏
❤2
Addis Ababa University- Cisco Networking Academy,
@CiscoExams www.netacad.com www.cisco.com

Online Live class - Cisco CCNA Professional Networking Course Training & Certification Preparation.

Registration Date: July 27 to August 18, 2023
Class start date: August 19, 2023.

Register online, Pay Online, Learn Online
Registration form: https://forms.gle/UsULobEUK2fstf1P7

Course Recognitions: CCNA trainees will receive 3 Certificate of Completion, 3 Letter of Merit, 3 Digital Badge that will be used and accepted in USA, Canada, and Europe & 58% discount voucher for the international exam.

Physical address:
AAU, AAiT (5kilo campus) Samsung building, 2nd Floor, Office #: 216

Phone #: 0945-039478 OR 0935-602563 OR OR 011-1-260194 / Office Tel: 011-1-260194

Follow our telegram channel: @CiscoExams

We are committed to providing a quality training
👍1
Forwarded from Getch Tilahun
ቀን፡- ሐምሌ 21 2015 ዓ.ም
ማስታወቂያ
ለ 2015 ዓ.ም ተመራቂ ድግሪ ተማሪዎች በሙሉ!
በቅድሚያ እንኳን ደስ አላችሁ እያልን እንደሚታወቀው የመመረቂያ ጽሁፋችሁን እየሰራችሁ እንዳለ ይታወቃል፡፡ ስለሆነም ዲፌንስ የሚታደረጉበት ቀን ሰኞ ሐምሌ 24 2015 ዓ.ም መሆኑን አውቃችሁ እንድትዘጋጁ እያሳወቅን
ማሳሰቢያ፡-
1. ከዚህ በፊት በተነገራችሁ መሰረት የመጨረሻው የመመረቂያ ጽሁፍ ለዲፓርትመንት ማስገቢያ ቀን ቅዳሜ ሐምሌ 22 2015 ዓ.ም አማካሪያችሁን አስፈርማችሁ 2 ሃርድ ኮፒ
2. በዲፌንስ ወቅት ሁሉም የግሩፑ አባል ቀርበው የሰሩትን የጥናት ጽሁፍ ማስረዳት ስለሚጠበቅባቸው ሁሉም የግሩፕ አባል በዲፌንስ ወቅት መገኘት አለበት!!!
3. ሁሉም የግሩፕ አባላት በፕሮግራሙ በተጠቀሰው ቀን እና ሰዓት ብቻ ተገኝተው የጥናት ጽሁፋቸውን ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡

የኮምፒውተር ሳይንስ ዲፓርትመንት
❤1👍1
ማስታወቂያ
ለ 2015 ዓ.ም ተመራቂ ድግሪ ተማሪዎች በሙሉ!
በቅድሚያ እንኳን ደስ አላችሁ እያልን እንደሚታወቀው የመመረቂያ ጽሁፋችሁን እየሰራችሁ እንዳለ ይታወቃል፡፡ ስለሆነም ዲፌንስ የሚታደረጉበት ቀን ረቡእ ሐምሌ 26,2015 ዓ.ም መሆኑን አውቃችሁ እንድትዘጋጁ እያሳወቅን
ማሳሰቢያ፡-
1. ከዚህ በፊት በተነገራችሁ መሰረት የመጨረሻው የመመረቂያ ጽሁፍ ለዲፓርትመንት ማስገቢያ ቀን ሰኞ ሐምሌ 24, 2015 ዓ.ም አማካሪያችሁን አስፈርማችሁ 2 ሃርድ ኮፒ
2. በዲፌንስ ወቅት ሁሉም የግሩፑ አባል ቀርበው የሰሩትን የጥናት ጽሁፍ ማስረዳት ስለሚጠበቅባቸው ሁሉም የግሩፕ አባል በዲፌንስ ወቅት መገኘት አለበት!!!
3. ሁሉም የግሩፕ አባላት በፕሮግራሙ በተጠቀሰው ቀን እና ሰዓት ብቻ ተገኝተው የጥናት ጽሁፋቸውን ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡

የኮምፒውተር ሳይንስ ዲፓርትመንት
🥰2👍1
Grade status eske nege 4 seat asgebu ke registeral awttachu
አስቸኳይ ማስታወቂያ
ሁሉንም ተማሪ ይመለከታል
ዛሬ ጠዋት 26/11/2015 እስከ 4:30 ድረስ
ከ Registrar course status አውጥታችሁ departement office እንድታስገቡ
⚠️ሁሉንም ተማሪ ይመለከታል(Exit ያለፈም ያላለፈም)
From department office.
👍1
#Note
Students who passed the exit exam and have a case(Add)
please pay for the course that you will take and contact the department head till tomorrow morning
The Payment is (credit hr×1.5×185)