Computer science sec 3/12
178 subscribers
346 photos
4 videos
679 files
97 links
Channel for section 3 student
comment
@Susu41 @Eyuel_N
Download Telegram
አርብ 23/10/2015 የትምህርት ሚኒስቴር የመለማመጃ ምዴል ፈተና ፕሮግራም(scedule)

የነገው የመውጫ ፈተና መተግበርያ ( system) ተማሪዎች እንዲለማመዱ እንዲሁም የይለፍ ቃላቸው ( password) ስላልቀየሩ ከመተግበሪያው እንዲተዋወቁ መለማመጃ ጥያቄዎች (mok Question) ናቸው ተማሪዎች እንዲለማመዱ እንዲሁም የተቋማትን የመፈተን አቅም ለመገምገም የታሰበ ነው።
ጥያቄዎች ት/ት ክፍል መሰረት ያደረጉ ሳይሆን ቀላል የእንግሊዘኛ ጥያቄዎች ናቸው።
ዋናው የሞዴል ፈተና በቀጣይ ቀናት ይሰጣል። የግል ት/ቤቶች ወደ ኋላ ስለቀሩ ነው እንጂ ቀደም ብሎ እንዲሰጥ ጠይቀን ነበር። አሁንም እየጠየቅን ነው ሚኒስቴር መስሪያ ቤቱ ዝግጁ ቢሆንም የግል ከፍተኛ ት/ት ተቋማት ለተማሪዎች የይለፍ ቃል አድርሰው አልጨረሱም። ባይጨርሱም ግን በአጭር ጊዜ እንዲሰጥ ጠይቀናል።

ሀገር አቀፍ ተማሪዎች ህብረት

@atc_news @atc_news
@atc_news @atc_news
👍1
@7:30 #compiler wetat yasayal
Class yelem....
#Foto program schedule
👍1
Updated
Forwarded from Getch Tilahun
Important Note
MoE has shifted the URL name from
https://exitexam.ethernet.edu.et/login/index.php
To
https://exitexam4.ethernet.edu.et/login/index.php

Please share it with your students.
#Last_Time
Last word yalakacu laku. .. .. .kalhone bado nw yemihonew
Our tomorrow's class will start at 2:30.
#MoE #ExitExam

በመውጫ ፈተና ወቅት የዲሲፕሊን ጥሰት የሚፈጽሙ ተፈታኞች የተለያዩ የዲሲፕሊን እርምጃ ሊወሰድባቸው እንደሚችል ተገለጸ።

ዩኒቨርሲቲዎች የትምህርት ማስረጃ መከልከልን ጨምሮ የተለያዩ የዲሲፕሊን እርምጃ መውሰድ እንደሚችሉ ትምህርት ሚኒስቴር አሳውቋል።

ሚኒስቴሩ ለመንግሥት ዩኒቨርስቲዎች እና ለግል ከፍተኛ ትምህርት ተቋማት በጻፈው ደብዳቤ እንዳሳወቀው፤ ተቋማቱ የዲሲፕሊን ጥሰት የሚፈጽሙ ተፈታኞች ላይ እንደ ችግሩ ስፋትና ጥልቀት የትምህርት ማስረጃ መከልከል፣ ድጋሚ ለፈተና እንዳይቀመጥ ማድረግ እና ሌሎች እርምጃዎችን መውሰድ ይችላል።

በሚኒስቴሩ የአካዳሚክ ጉዳዮች ዋና ሥራ አስፈጻሚ ኤባ ሚጀና (ዶ/ር) በቀን ሰኔ23/2015 ዓ.ም ተፈርሞ የወጣውን ደብዳቤ ትክክለኛነት ቲክቫህ አረጋግጧል።


ለጥቆማ 👉 @atc_newsbot
➡️ https://t.me/atc_news
#Tomorrow #Mobil final exam yasayal sharp 3:30-4:00 endatkeru
🙆‍♀️🙆‍♀️🙆‍♀️🙆‍♀️🙆🙆🙆🙆
ተመሳሳይ_አረዳድ_እንዲያዝባቸው_የሚገቡ_ጉዳዮችን_በተመለከተ.pdf
5.9 MB
ከመውጫ ፈተናው ጋር በተያያዘ ተመሳሳይ አረዳድ እንዲያዝባቸው የሚገቡ ጉዳዮችን በተመለከተ ትምህርት ሚኒስቴር አሳውቋል።

፨ከላይ የተያያዘውን ፋይል ይመልከቱ


ለጥቆማ 👉 @atc_newsbot
➡️ https://t.me/atc_news
👍1
RCS12R 3.xlsx
15.8 KB
Check your last word and Name