Forwarded from Getch Tilahun
YouTube
Exit Exam System how to login to the system, change password and Take Exam
#ExitExam System how to login to the system, #change-password, and #Take-Exam
#ethiopia #ministryofeducationEthiopia
#abelbirhanu
#premierleague
#cristianoronaldo
#messi
#Addis Ababa Science and Technology University
#Adama Science and Technology University…
#ethiopia #ministryofeducationEthiopia
#abelbirhanu
#premierleague
#cristianoronaldo
#messi
#Addis Ababa Science and Technology University
#Adama Science and Technology University…
Forwarded from Getch Tilahun
ውድ የመንግስት ዩኒቨርስቲ ፕሬዚደንቶች እና የግል ከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ሃላፊዎችና/ ባለቤቶች
ጤና ይስጥልኝ፡፡
ከፊታችን ባሉ ሁለት ፈተናዎች ማለትም የሬሜዲያልና የመውጫ ፈተና በተመለከተ እስካሁን ያለው አፈፃፀም(ምንም እንኳ ብዙ መልዕክት በመላክ ብናሰለቻችሁም) በጥሩ ሁኔታ እየሀደ ይገኛል፡፡ ይህ እንዳለ ሆኖ ፈተናዎች መስጫ ጊዜ በመቃረቡ ቀበቶ ማጥበቂያው ወቅት ላይ ደርሰናል፡፡ እነኚህን ጉዳዮችን የሚመለከታቸው የእናንተ መዋቅር አውቀው እንዲዘጋጁ ለማሳሰብ እወዳለሁ፡፡
1.ለመውጫ ፈተና የሙከራ ፈተና በኮምፒውተር መፈተንን እንዲለማመዱ ነገ(ሰኔ 23) ይኖራል፡፡ ፕሮግራሙን ዶ/ር ኤባ ና ዶ/ር ዘላለም ባሳወቁት መሰረት፤
2.ለመውጫ ፈተና የሞዴል ፈተና ከዋናው ፈተና ጋር ተመሳሳይ በሆነ መርሃግብር፣ የመፈተኛ አውድ፣ ፈተና ጊዜ እርዝማኔ ፣ ተቀራራቢ የፈተና ጥያቄ መልክ በመያዝ ከፊታችን ሰኞ(26/10) እስከ ረቡዕ/ሃሙስ ይሰጣል፡፡ መንግስት ዩኒቨርስቲ ውስጥ እየተማሩ ያሉ እጩ ተፈታኞች በየተቋሞቻቸው እንደዚሁም የግል ተቋማት ተማሪዎች በራሳቸው ተቋማትና በሚችሉት ሌሎች አማራጮች የሚፈተኑ ይሆናል፡፡ መርሃግብሩን ነገ የምንልክ ይሆናል፡፡
3.ሰኞ(በ26) የሚጀመረውን ሬሜዲያል ፕሮግራም ለሚከታተሉ ተማሪዎች የሚሰጠውን በማዕከል የተዘጋጀው ፈተና(ዋጋው 70 ፐርሰንት) ጥያቄውን በየእለቱ ጠዋት ጠዋት የምንልክ ሲሆን ፈተናው በተመሳሳይ ጊዜ ከሰዓት 8 ፡00 ጀምሮ ይሰጣል፡፡ ሰለሆነም ሁሉም ተቋማት ለዚህ ሥራ የተመደበ ማለትም ፈተና በሃላፊነት በኢሜል ደርሶት እንዲባዛ የሚያደርግ ወይም ራቅ ብለው ለሚገኙ ካምፓሶች ለሚመለከታቸው ልኮ እንዲያባዙት የሚያደርግ የሚመለከተው ሀላፊ ኢሜል መላካችሁን በድጋሚ እንድታረጋግጡ ይሁን፡፡
ብሩክ ምሽት ይሁንላችሁ፡፡

አርብ 23/10/2015 የትምህርት ሚኒስቴር የመለማመጃ ምዴል ፈተና ፕሮግራም(scedule)
የነገው የመውጫ ፈተና መተግበርያ ( system) ተማሪዎች እንዲለማመዱ እንዲሁም የይለፍ ቃላቸው ( password) ስላልቀየሩ ከመተግበሪያው እንዲተዋወቁ መለማመጃ ጥያቄዎች (mok Question) ናቸው ተማሪዎች እንዲለማመዱ እንዲሁም የተቋማትን የመፈተን አቅም ለመገምገም የታሰበ ነው።
ጥያቄዎች ት/ት ክፍል መሰረት ያደረጉ ሳይሆን ቀላል የእንግሊዘኛ ጥያቄዎች ናቸው።
ዋናው የሞዴል ፈተና በቀጣይ ቀናት ይሰጣል። የግል ት/ቤቶች ወደ ኋላ ስለቀሩ ነው እንጂ ቀደም ብሎ እንዲሰጥ ጠይቀን ነበር። አሁንም እየጠየቅን ነው ሚኒስቴር መስሪያ ቤቱ ዝግጁ ቢሆንም የግል ከፍተኛ ት/ት ተቋማት ለተማሪዎች የይለፍ ቃል አድርሰው አልጨረሱም። ባይጨርሱም ግን በአጭር ጊዜ እንዲሰጥ ጠይቀናል።
ሀገር አቀፍ ተማሪዎች ህብረት
@atc_news @atc_news

👍1
Forwarded from Getch Tilahun
Important Note
MoE has shifted the URL name from
https://exitexam.ethernet.edu.et/login/index.php
To
https://exitexam4.ethernet.edu.et/login/index.php
Please share it with your students.

#Last_Time
Last word yalakacu laku. .. .. .kalhone bado nw yemihonew
Last word yalakacu laku. .. .. .kalhone bado nw yemihonew
Forwarded from Getch Tilahun
Dear All please be aware all the following links are applicable: https://exitexam1.ethernet.edu.et/login/index.php
https://exitexam2.ethernet.edu.et/login/index.php
https://exitexam3.ethernet.edu.et/my/courses.php
https://exitexam4.ethernet.edu.et/login/index.php
https://exitexam5.ethernet.edu.et/login/index.php
https://exitexam6.ethernet.edu.et/login/index.php
https://exitexam7.ethernet.edu.et/login/index.php

#MoE #ExitExam
በመውጫ ፈተና ወቅት የዲሲፕሊን ጥሰት የሚፈጽሙ ተፈታኞች የተለያዩ የዲሲፕሊን እርምጃ ሊወሰድባቸው እንደሚችል ተገለጸ።
ዩኒቨርሲቲዎች የትምህርት ማስረጃ መከልከልን ጨምሮ የተለያዩ የዲሲፕሊን እርምጃ መውሰድ እንደሚችሉ ትምህርት ሚኒስቴር አሳውቋል።
ሚኒስቴሩ ለመንግሥት ዩኒቨርስቲዎች እና ለግል ከፍተኛ ትምህርት ተቋማት በጻፈው ደብዳቤ እንዳሳወቀው፤ ተቋማቱ የዲሲፕሊን ጥሰት የሚፈጽሙ ተፈታኞች ላይ እንደ ችግሩ ስፋትና ጥልቀት የትምህርት ማስረጃ መከልከል፣ ድጋሚ ለፈተና እንዳይቀመጥ ማድረግ እና ሌሎች እርምጃዎችን መውሰድ ይችላል።
በሚኒስቴሩ የአካዳሚክ ጉዳዮች ዋና ሥራ አስፈጻሚ ኤባ ሚጀና (ዶ/ር) በቀን ሰኔ23/2015 ዓ.ም ተፈርሞ የወጣውን ደብዳቤ ትክክለኛነት ቲክቫህ አረጋግጧል።
ለጥቆማ 👉 @atc_newsbot
➡️ https://t.me/atc_news