Sαlαh Responds ࿈
አንድ አባት የዝሙት ልጁን ማግባት ይችላልን ? ኢማሙ ቁርጡቢ በተፍሲራቸው በዚህ ዙርያ ኢኽቲላፍ መኖሩን ገልጸው በሁለቱም ወገን (ይቻላል ያሉት እና አይቻልም ያሉት) ከምን ተነስተው እንደሆነ ምክንያቸውንም አክለዋል። ይፈቀዳል ያሉት እነ ሻፊዕይ ሲሆኑ የዝሙት ልጅ "ሸሪዒዊ ልጅ ስላልሆነች" አል-ኒሳዕ፥23 ስር የሚገኘው ዝርዝር ውስጥ አትገባም ይላሉ። ይህን አቋማቸውን ኢብኑ መጁሹንም ይጋሩታል። በፍጹም…
ይህ ጽሁፍ ላይ እንደ አንድ ዓቃቢ ከታየ ሁለት መሰረታዊ ስህተት አለበት።
አንደኛው ኢማሙ ሻፊዕይ የዝሙት ልጁን ማግባት ፈቅዷል ሚለው ንግግር እንዲሁ በልቁ መጠቀሙ አግባብ አይደለም።
ወንድማችን የሺንቂጢይ አዳዋኡል በያን ኮቴሽን ማድረግ ቢፈልግም በትክክል ግን reference አልተደረገም ንግግሩ አዳዋኡል በያን ሙጀለድ ስድስት 379 ላይ ነው።
ምናልባት ይህ ችግር ምንጭን cross check ባለማድረግ የመጣ ወይም ቃል በመርሳት ይሆናል።
ለማንኛውም ኢማሙ ሻፊዕይ የዝሙት ሴት ልጁን ማግባት ይቻላል የሚልን ንግግር ቀጥታ አላገኘሁለትም ኢማሙ ሻፊዕይ “አክረሁ/اكره" የሚልም ቃል ነው የተጠቀመው።
ቀደምት ዑለማዎች ይጠላል ሚለውን ሀራም ነው ለማለት ይጠቀሙበት ነበር። ይህን በተመለከተ ሊንኩን ተጭናቹ ከዚህ በፊት የጻፍኩት ስላለ እሱን አንብቡ ስለዚህ ኢማሙ ሻፊዕይ እጠላዋለሁ ሲሉ እርም ነው ለማለት ሊሆን እንደሚችል ከተረዳን ወደዚህ ታላቅ ኢማም በቀላሉ የዝሙት ሴት ልጁን ማግባት ፈቅዷል ብሎ ማስጠጋቱ ይከብዳል።
በጉዳዩ ላይ የመጣው ቀጥታ የሻፊዕይ ንግግር ይህን ይመስላል፦
“وأكره له في الورع أن ينكح بنات الذي ولده من زنا"
“ከዚና የወለዳቸውን ሴቶችን ማግባትን እጠላለታለሁ"
ሲሆን የሳቸው አንጋፋው ተማሪ አል-ኢማም አል-ሙዘኒይ ይህን አያይዘዋል፦
“وقد كان انكر على من قال يتزوج ابنته من زنا"
“( ኢማሙ ሻፊዕይ) የዚና ልጁን ማግባት ይቻላል 'ያለን' ያወግዝ ነበር"
(ሙኽተሰሩ ሙዘኒይ ገጽ 228)
አል-ኢማሙ ኢብኑል ቀይም ይህ ጉዳይ ላይ እንዲህ ይላሉ
"ኢማሙ ሻፊዕይ በዝሙት ፈሳሹ የተፈጠረችን ልጅ ማግባት ይጠላል ብሎ ግልጽ አድርጓል። አንዴም ቢሆን ይቻላል ወይም ይፈቀዳል አላለም። ከታላቅነቱ ፤ ከኢማምነቱ አላህ በዲን ላይ ከሰጠው መጌጥ ጋር ሚስማማው ይህ ይጠላል ሚለው ንግግር ይከለከላል በሚል ነው (ሚያዘው)። ሻፊዕይ ይጠላል ሚለውን በልቁ የመጠቀሙ ምክንያቱ ሀራም ነገርን አላህ እና ረሱል ስለሚጠሉት ነው..... "ብሎ ኢብኑል ቀይም ከራሃ ሀራም በሚል እንደሚመጣ ማስረጃዎችን ከቁርዓን ያስቀምጣል(ኢዕላም አል-ሙወቂዒን ሙጀለድ 1 ገጽ 79)
ኢማሙ ሻፊዕይ በቁርዓን ቃላት ተጽእኖ ውስጥ የነበረ ስለሆነ ልክ እንደ ቁርዓን ከራሃን ሀራም ላይ ይጠቀም የነበረ ሲሆን ይህም ብዙ ቦታ ላይ ይገኛል። ይህ በሱ ብቻ ሳይሆን በብዙ ቀደመት ዑለማዎች የነበረ አጠቃቀም ነው።
አል ኢማሙ አልባኒ እንዲህ ይላል፦
“ ኢማሙ ሻፊዕይ የዝሙት ልጅን ማግባት ይጠላል ብሎ ግልጽ አድርጓል በሚል ማግባት ይፈቀዳል ብሎ ያለ በእርግጥ ተሳስቷል..." (ተህዚሩ ሳጂድ ገጽ 50)
ስለዚህ ወንድማችን ሳላህ የተሟሉ ባልሆኑ መረጃዎች ላይ ተንተርሶ ሙሉ ጉዳዩን ሳያጣራ ሻፊዕይ ፈቅዷል ሚለውን ቃል እንደ quotation ቢሆን እንኳን መጠቀሙ እንደ አንድ ዓቃቢ ኢስላም ተገቢ አይደለም። ይህ ስህተት ቢታረም መልካም ነው። ነገ ታላቁ ሻፊዕይ እንዲህ ብሏል ብሎ ሲሟገትህ ምን አገባኝ በሚል መንፈስ ልንመልስ ነው?
(ተንቢህ ፦ አክረሁሁ ሚለውን ንግግሩን ከዚህ ውጭ ያብራራውም ቢኖር ለአንድ ታላቅ ኢማም ስንከላከል ይህ ምርጫችን ይሆናል)
ሁለተኛው እዚህ ጽሁፍ ላይ ያለው ስህተት የተበላሸ መርህ መገንባቱ ስለሆነ ወደ ቡኃላ ከተቻለ እመለስበታለሁ!

Telegram
Amir & sudeys
አል-አህካም አ'ተክልፊያ (part 4)
በቀደሙት ንግግራችን ዋጂብ እና ሐራምን አበጥረን ከተመለከትን ዛሬ የተቀሩትን ክፍሎች መመልከት እንችላለን። ከሙስተሀብ ጀምረን መክሩህን አስከትለን በሙባሕ እንቋጨዋለን።
{ሙስተሀብ ምን ማለት ነው?}
هو ما طلبه الشارع طلباً غير جازم
ደንጋጋዊ ቁርጥ ባለ መልኩ መፈፀሙ ያልፈለገው ነው።
ይህ ማለት ደንጋጋጊው ተግባሩ ሙከለፍ ከሆኑ…

👍16❤3🔥3👎1👏1
መረጃዎች እነዚህ ናቸው ! ተጠቀሙዋቸው እንደ ሙግት እንኳን ካፊሮች ቢጠቅሱላቹ)
❤8🔥4🥰2❤🔥1
ከቅድሙ የቀጠለ ...
ሁለተኛው ከቅድሙ የከበደ ስህተት ደግሞ
ሳላህ የገነባው ቃዒዳ ነው።
ወንድማችን ሁለት ጊዜ ፦
ከዛም ቀጥሎ....
ወንድማችን ሳላህ የዝሙት ልጅ ማግባት እንደማይቻል ማስረጃ ያደረገው አይቻልም ሚለው የጁምሁሩ መዝሀብ ስለሆነ ነው በሚል ይመስላል። ይህ ግን ትክክለኛ አካሄድ አይደለም የገነባው ቃዒዳም ስህተት ነው።
ማነው ልዩነት ሲፈጠር የአብዛኛውን ንግግር ያዝ ያለው?ልዩነት ከተፈጠረ ወደ አብዛኛው አቋም ሳይሆን ሚኬደው ወደ ቁርአንና ሐዲስ ነው።
فَإِنْ تَنَازَعْتُمْ فِي شَيْءٍ فَرُدُّوهُ إِلَى اللَّهِ وَالرَّسُولِ
የጁምሁሩ አቋም በራሱ ማስረጃ መሆን አይችልም። ማስረጃ በኢጅማእ እንጂ በጁምሁሩ አይቆምም። ኢብኑል ቀይም እንዲህ ይላል፦
ومن تأمل مذاهب العلماء قديما وحديثا من عهد الصحابة وإلى الآن، واستقرأ أحوالهم: وجدهم مجمعين على تسويغ خلاف الجمهور، ووجد لكل منهم أقوالا عديدة انفرد بها عن الجمهور،
ድሮም አሁንም ያሉ የዑለማዎችን መዝሀብ የተገነዘበ ከሰሃቦች አንስቶ እስካሁን ድረስ እንዲሁም ሁኔታቸውን የተከታተለ የአብዛኛውን አቋም መቃረን እንደሚቻል ተስማምተው ያገኛቸዋል።ለሁሉም ከጁምሁሩ የተነጠሉበትም ንግግርንም ያገኛል።
زاد المعاد (5/214).
መሰል ኑቅላትን ከዑለማዎች ማዝነብ እችላለሁ ሀቅ ለሚፈልግ አንድ ማስረጃ በቂ ነው። ለባጢል ሰው 1000 ማስረጃ ዋጋ የለውም።ስለዚህ ልዩነት ሲኖር ወደ ጁምሁሩ ተመለስ የሚለው ቃዒዳ ስህተት የሆነ ቃዒዳ ነው። ጁምሁሩ የሆነ አቋም ይዞ የቀሊሉ ሚያመዝንበት ቦታ ብዙ አለ።
ወንድሜ የሺንቂጢይ አድዋኡል በያንን ከቦታው ቢያነበው ማግባቱ ሀራም የሚሆንበትን ምክንያት ተረድቶ እሱን ያሰፍር ነበር እንጂ እንዲህ ዓይነት ክፍተት ያለው ምክንያትን አይሰጥም ነበር።
ወላሁ አዕለም።
ሁለተኛው ከቅድሙ የከበደ ስህተት ደግሞ
ሳላህ የገነባው ቃዒዳ ነው።
ወንድማችን ሁለት ጊዜ ፦
“ልዩነት ከተፈጠረ ያዙት በተባልነው የአብዛኞቹ ሊቃውንት አቋም መሰረት”
ከዛም ቀጥሎ....
“ልዩነት ከተፈጠረ ደግሞ ወደ ጁምሑር ኡለማዕ (አብላጫው ሊቃውንት አቋም) መሄዱ ግድ ነውና”
ወንድማችን ሳላህ የዝሙት ልጅ ማግባት እንደማይቻል ማስረጃ ያደረገው አይቻልም ሚለው የጁምሁሩ መዝሀብ ስለሆነ ነው በሚል ይመስላል። ይህ ግን ትክክለኛ አካሄድ አይደለም የገነባው ቃዒዳም ስህተት ነው።
ማነው ልዩነት ሲፈጠር የአብዛኛውን ንግግር ያዝ ያለው?ልዩነት ከተፈጠረ ወደ አብዛኛው አቋም ሳይሆን ሚኬደው ወደ ቁርአንና ሐዲስ ነው።
فَإِنْ تَنَازَعْتُمْ فِي شَيْءٍ فَرُدُّوهُ إِلَى اللَّهِ وَالرَّسُولِ
የጁምሁሩ አቋም በራሱ ማስረጃ መሆን አይችልም። ማስረጃ በኢጅማእ እንጂ በጁምሁሩ አይቆምም። ኢብኑል ቀይም እንዲህ ይላል፦
ومن تأمل مذاهب العلماء قديما وحديثا من عهد الصحابة وإلى الآن، واستقرأ أحوالهم: وجدهم مجمعين على تسويغ خلاف الجمهور، ووجد لكل منهم أقوالا عديدة انفرد بها عن الجمهور،
ድሮም አሁንም ያሉ የዑለማዎችን መዝሀብ የተገነዘበ ከሰሃቦች አንስቶ እስካሁን ድረስ እንዲሁም ሁኔታቸውን የተከታተለ የአብዛኛውን አቋም መቃረን እንደሚቻል ተስማምተው ያገኛቸዋል።ለሁሉም ከጁምሁሩ የተነጠሉበትም ንግግርንም ያገኛል።
زاد المعاد (5/214).
መሰል ኑቅላትን ከዑለማዎች ማዝነብ እችላለሁ ሀቅ ለሚፈልግ አንድ ማስረጃ በቂ ነው። ለባጢል ሰው 1000 ማስረጃ ዋጋ የለውም።ስለዚህ ልዩነት ሲኖር ወደ ጁምሁሩ ተመለስ የሚለው ቃዒዳ ስህተት የሆነ ቃዒዳ ነው። ጁምሁሩ የሆነ አቋም ይዞ የቀሊሉ ሚያመዝንበት ቦታ ብዙ አለ።
ወንድሜ የሺንቂጢይ አድዋኡል በያንን ከቦታው ቢያነበው ማግባቱ ሀራም የሚሆንበትን ምክንያት ተረድቶ እሱን ያሰፍር ነበር እንጂ እንዲህ ዓይነት ክፍተት ያለው ምክንያትን አይሰጥም ነበር።
ወላሁ አዕለም።
👍27❤7🥰5💊1
....
◎ ሰው ተናጋሪ እንስሳ መባሉ ስህተት ነውን? ብዥታ ፡ ሰለፊዮች ሰውን "ተናጋሪ እንስሳ በማለት ትገልፃላችሁ ሰውን እንዴት እንስሳ ትላላችሁ?!" መልስ ፡ الإنسان حيوان ناطق ተናጋሪ እንስሳ ነው ይባላል። الحيوان ፡ كل ذي روح . الواحد والجميع فيه سواء . አል-ሀይዋን የአማርኛ የአቻ ቃሉ እንስሳ የሚለው ሲሆን ሁሉም ነፍስ (ሩህ) ያለው እንስሳ ይባላል። 📚 ኪታቡል…
ለወንድም ጄክ የተሻለውን ማመላከት በማስበው ...
እንደሚታወቀ ተዕሪፍ(ገለፃ) ፦ በ ሀድ (መግባት ያለበትን በማስገባት መውጣት ያለበትን በማስወጣት) ፣ በምሳሌ ፣ በስሜት ሕዋስ ፣ በክፍልፋይ ሊፈጸም ይችላል።
መንጢቅዮች ሀድን ግልጽ ሲያደርጉ እንደ ምሳሌ
ኢንሳን(ሰው) ማለት፦
الإنسان حيوان ناطق
በሚል ይገልፃሉ።
حيوان
ሲባል ህይወት ያለው ለማለት እንጂ እንስሳ በሚል አጠቃቀም በጭራሽ አልተፈለገበትም። ሀይዋን ሚለው ቃል በመንጥቅዮች መሰረት ጂንስ(الجنس) ይባላል ( የተለያዩ መግባት ያለባቸውን ሚያስገባ ነው)
ሀይዋን ሚለው ቃል ሕይወት ያላቸውን ሰውን ፣ እንስሳንም ፣ 'እጽዋትንም' የሚያካትት ቃል ነው። ለምሳሌ በቁርዓን ላይ
وَإِنَّ ٱلدَّارَ ٱلۡأٓخِرَةَ لَهِىَ ٱلۡحَيَوَانُۚ
በእርግጥ የዘላለም ሕይወት አገር ናት፡፡ (አል-ዓንከቡት:64)
በቁርዓኑ ላይ የገባው ቃል አል-ሐይዋን የሚል ሲሆን ሕይወት በሚል ነው የተተረጎመው።
ልክ እንደዛው አል-ኢንሳኑ ሐይዋን ሲባል ሰው ሕይወት ያለው በሚል ነው መተርጎም ያለበት እንጂ እንስሳ በሚል አይደለም። እንስሳ ብለን ከተረጎምነው ጂንስ መሆኑ ቀርቶ ትክክለኛ ሀድም መሆን አይችልም። የሰው ልጅ እንስሳ አይደለም። ነገር ግን ሐይዋን ሚለው ሰውንም ፣ እንስሳንም ፣ እንፅዋትንም የሚያካትት የሆነ ጂንስ ነው።
ناطق
ሚለው ቃል ፋሲል ነው። መውጣት ያለበትን የሚያወጣ ቃል ነው።ሐይዋን ስንል ጂንስ ስለሆነ የተለያየ ነገር ገብቶ የነበር ሲሆን ናጢቅ ስንል ፈስል ሆኖ መውጣት ያለበትን ያወጣል። እንስሳና እፅዋት ናጢቅ በሚለው የሚወጡ ይሆናል። መንጥቅዮች ናጢቅ ሲሉ የፈለጉበት ዓቂል(አሳቢ) ሚል እንጂ ተናጋሪ የሚለውን አይደለም።
ስለዚህ ስለፍዮች
አል-ኢንሳኑ ሐይዋኑን ናጢቅ ሲሉ
(ሰው ፦ ህይወት ያለው አሰላሳይ የሆነ ) ማለት ይሆናል እንጂ ተናጋሪ እንስሳ ነው በሚል አይደለም። ስለዚህ ከመሰረቱ ችግርም ሆነ ምንም ዓይነት ሹብሃ የለም።
ይህ እንደ ሹብሃ ላነሳው አካል ቅድምያውኑ ለተዕሪፉ ግንዛቤ እንደሌለው ማሳያ ነው። ወንድም ጄክ ጉዳዩ በዚህ መልኩ ብያየው ቢስተተካከል ብዬ አስባለሁ ወላሁ አዕለም።
(Basic sample እንዲሆኑ መረጃ ሚሆኑ ነገር ልክያለሁ )
(እንጽዋት = በቀደምት የመንጢቅ መጽሀፍት ላይ አናገኘውም)

❤18🔥5🥰3👍2😁1👌1
የጁምሁሩ አቋም ማስረጃ ነውን? (ሶስቱ መዝሀቦች የተስማሙበት)
መልስ ፦ አይደለም ኢብኑል ቀይም።
አልፋሩሲያ አል- ሙሀመድያ ላይ።
መልስ ፦ አይደለም ኢብኑል ቀይም።
አልፋሩሲያ አል- ሙሀመድያ ላይ።
❤1
ÀƁÙBEĶEŔ ابوبكر(izharull haq)
ግብረ አውናን "ግብር" ማለት ስራ ነው አውናን ደሞ የግለሰብ ስም በአጠቃላይ ግብረ አውናን ሲባል የ አውናን ስራ ,ተግባር ማለት ነው::አውናን ማን ነው? ዘፍጥረት 38፥2 እዚያም ሳለ፣ ይሁዳ የከነዓናዊውን የሴዋን ሴት ልጅ አየ፤ እርሷንም አግብቶ አብሯት ተኛ፤ ዘፍጥረት 38፥4 እንደ ገናም ፀንሳ ወንድ ልጅ ወለደች፤ ስሙን አውናን አለችው። ከዚ መረዳት እንደምንችለው አውናን የ የሁዳ ልጅ ነው…
ይታረም አልያም ራስን ማጥፋት ነው።
ወንድም አቡኪ በዚህ ጽሁፍ ላይ ራስን በራስ ማርካት(masturbation) ከግብረ አውናን ጋር ደብልቋል ። ይህ ብዙኃኑ ጋር የተለመደ ስህተት ቢሆንም ሊታረም ሚገባ ነው አለዚያ ራስ ላይ መተኮስ ነው።
ሁሌም አንድ ነገር ላይ ብያኔ ለማስቀመጥ ነገርየውን ቅድምያ መገንዘብ አስፈላጊ ነው። ቃሉ የሚወክለውን ሀሳብ ሳናውቅ ብያኔ መናገር ግልፅ የሆነ ጥፋት ነው። ግብረ አውናን ሊተካ ሚችለው ኢስላማዊ ሀሳብ ዐዝል እንጂ ኢስቲምናእ (ራስን በራስ ማርካት) አይደለም።
ቅድምያ ዐዝል ምን ማለት ነው? የቃሉ ፍች ላይ ከሁለት ታላላቅ ሻፊዕይ ዑለማዎች ፍች እንነሳ
★ኢማሙ ነውዊ
هو أن يجامع فإذا قارب الإنزال نزع وأنزل خارج الفرج، وهو مكروه عندنا في كل حال، وفي كل امرأة سواء رضيت أم لا، لأنه طريق إلى قطع النسل
“ተረክቦን እየፈፀመ ዘር ፈዛሽን ሊያፈስ ሲል ከብልት አውጥቶ ማፍሰስ ነው። በየትኛውም ሁኔታ እንዲሁም በየትኛውም ሴትም ፈቀደችም አልፈቀደችም እኛ ዘንድ የተጠላ ነው። ምክንያቱም ዘር መቁረጥ ስለሆነ” ይላሉ
(https://www.islamweb.net/ar/library/content/53/4282/%D8%A8%D8%A7%D8%A8-%D8%AD%D9%83%D9%85-%D8%A7%D9%84%D8%B9%D8%B2%D9%84)
★ኢብን ሐጀር
النزع بعد الإيلاج لينزل خارج الفرج
“ከብልት ውጭ የዘር ፈሳሽን ለማፍሰስ ከመክተት ቡኃላ ማውጣት ነው።”ይላሉ
https://www.islamweb.net/ar/library/content/52/9521/%D8%A8%D8%A7%D8%A8-%D8%A7%D9%84%D8%B9%D8%B2%D9%84
በአጭሩ ዐዝል ከሚስት ጋር ተራክቦ በሚፈፀምበት ጊዜ የዘር ፈሳሽን ከሚስት ብልት ውጭ በማፍሰስ ከእርግዝና መከላከያ መንገድ ውስጥ የሚካተት ነው በኢንግሊዘኛው "withdrawal" ወይም "pulling out" ወይም coitus interruptis በመባል ይታወቃል።
Withdrawal፦ is when the penis is removed from the vagina before ejaculation so that ejaculation takes place outside and away from the vagina
ትርጉም፦ (ብልትን ከሴት ብልት ላይ የዘር ፈሳሽን ከማፍሰስ በፊት ከሴቷ ብልት ርቆና ውጭ ሆኖ እንዲፈስ ማውጣት ነው)
https://www.optionsforsexualhealth.org/facts/birth-control/methods/withdrawal/#1550008055237-2baa16bd-7e5d4323-f0d5
ዐዝል(withdrawal) ወሊድ መቆጣጠርያ (contraception) ከሚባሉት የሚለየው ምንም ነገር የለም። ዐዝል ራስን በራስ ማርካት ነው የሚል ሰው ጉዳዩ በቅጡ ተሰውር እንዳላደረገ ያሳያል።
Birth control is any medicine, device or method people use to prevent pregnancy
(ወሊድ መቆጣጠርያ ማለት ሰዎች እርግዝናን ለመከላከል የሚጠቀሙት የትኛውም ህክምና ፣ ዕቃ ፣ ወይም ዘዴ ነው)
https://my.clevelandclinic.org/health/articles/11427-birth-control-options
በዚህ መሰረት ዐዝል(withdrawal) አንዱ የወሊድ መቆጣጠርያ መንገድ መሆኑን እንረዳለን ማለት ነው።
በምንም አግባብ አውናን የፈጸመው ተግባር ዐዝል እንጂ ማስቱርቤሽን ሊባል አይችልም ። ዕዝል ደግሞ በሸርዓችን መክሩህ እንጂ ሐራም አይደለም።
ነወዊ የዐዝልን ብያኔ አጠር አድርጎ አስቀምጦታል፦
"وهو مكروه عندنا في كل حال وكل امرأة سواء رضيت أم لا لأنه طريق إلى قطع النسل ، ولهذا جاء في الحديث الآخر تسميته الوأد الخفي ؛ لأنه قطع طريق الولادة كما يقتل المولود بالوأد ."
“በየትኛውም ሁኔታ እንዲሁም በየትኛውም ሴትም ወደደችም አልወደደችም መፈፀሙ እኛ ዘንድ የተጠላ ነው። ምክንያቱም ዘር መቁረጥ ስለሆነ ለዚህም ነው በሀዲስ ላይ " ሕያው ህፃናትን በድብቅ መቅበር" በሚል የተሰየመው ምክንያቱም የመውለድን መንገድ መቁረጥ ነው ልክ የተወለደውን በመቅበር እንደሚገደለው” ይላል” https://www.islamweb.net/ar/library/content/53/4282/%D8%A8%D8%A7%D8%A8-%D8%AD%D9%83%D9%85-%D8%A7%D9%84%D8%B9%D8%B2%D9%84
ዐዝል የተጠላ እንጂ ሐራም አይደለም። ማስቱርቤሽን(ኢስቲምናእ/ ራስን በራስ ማርካት) ግን ሐራም ነው።
قال ابن حجر الهيتمي في تحفة المحتاج، في تعريف الاستمناء: وهو استخراج المني بغير جماع، حراما كان كإخراجه بيده، أو مباحا كإخراجه بيد حليلته. اهــ.
{የዘር ፈሳሽን ያለ ግኑኝነት(ወሲብ)ማፍሰስ ሲሆን እርም የሆነው በራስ እጅ ማፍሰስም ሆነ ፍቁድ የሆነው በባለቤት እጅ ማፍሰስ (እስቲምናእ ይባላል)"}ከዚህ በመነሳት እስቲምናእ(ራስን በራስ ማርካት) "ያለ ተራክቦ የዘር ፈሳሽን ማፍሰስን" ሚወክል ቃል ነው።
ወንድሜ የሳተው ግብረ አውናን (onanism ) ቡኃላ ላይ አቻ በሆነው ራስን በራስ በማርካት በሚለው አንግል ብቻ አይቶ ማብጠልጠሉ ነው። ስለዚሂ በተጨባጭ ወደ ባይብል ሄደን ግብረ አውናን ብናይ ዐዝል ሆኖ እንጂ ማስቱርቤሽን ሆኖ አናገኘውም።
ግብረ አውናን ማስቱሩቤሽን መስሎን ከተቸን ሳናውቀው በእስልምና የተፈቀደውንም ዐዝልንም እየተቸን ነው። (ይታረም አልያ ራስ ላይ መቶከስ ነው!)
https://t.me/comparativeerror

www.islamweb.net
إسلام ويب - شرح النووي على مسلم - كتاب النكاح - باب حكم العزل- الجزء رقم10
اكتشف حكم العزل في الإسلام من خلال حديث أبي سعيد الخدري عن غزوة بلمصطلق. يتحدث الحديث عن تجربة صحابة النبي محمد صلى الله عليه وسلم عندما أرادوا ممارسة العزل في سياق الاستمتاع بالسبايا. يُشير النبي إلى أن ما قدره الله سيحدث، وأن كل ما هو مكتوب في علم الله…
👍18❤9🔥9😁1
ኢብኑ ተይሚያህ ሚለው ሌላ ጄክ ሚለው ሌላ!
ወንድማችን ጄክ ጂስም ሚለውን ቃል ልቅ በሆነ ሁኔታ ነፍይ ማድረግ እንደሚቻል ይናገራል። ነገር ግን ከአህሉ ሱና ዑለማዎች አፍ ምንሰማው ቃሉ እንደማይፀድቅም ውድቅ እንደማይደረግ ሲሆን መዕናው ደግሞ ተፍሲል እንዲሚያስፈልገው ነው።
ጂስም የሚለውን ቃል ከአላህ ነፍይ (መንሳት) ሆነ ማፅደቁ (ኢስባት) ማድረጉ ማደናገር (ኢልቲባስ) እና ኢጅማል (ጥቅልነት) ያለው ሲሆን ከጥመት ባለቤቶች አቅጣጫ የመጣ በአላህ ዲን ውስጥ የተፈጠረ ቢድዓ ነው።
ሸይኹል ኢስላም ኢብን ተይሚያህ እንዲህ ይላል፦
.
ان القول بأن الله ليس بجسم ولا جوهر ولا متحيز ولا داخل العالم ولا خارجه ونحو ذلك ليس هو قول أحد من سلف الأمة ولا أئمتها ، ولا له أصل في شيء من كتب الله المنزلة ولا آثار أنبيائه ؛ بل متواتر عن السلف والأئمة إنكار هذا الكلام وتبديع أهله ، كما قال ابو العباس بن سريج : توحيد اهل العلم وجماعة المسلمين : أشهد أن لا إله إلا الله وان محمداً رسول الله ، وتوحيد أهل الباطل الخوض في الأعراض والأجسام ، وإنما بعث النبي ﷺ بإنكار ذلك .
“አላህ ጂስም አይደለም ፣ ጀውሀር አይደለም፣ ሙተሀይዝ አይደለም ፣ዓለም ውስጥ አይደለም ፣ ከዓለም ውጭ አይደለም ወዘተ... የሚለው ንግግር የአንዳቸውም የዚህ ኡማ ቀደምቶችና ኢማሞች ንግግር አይደለም። ከአላህ ከወረዱ መጽሀፍትም ሆነ ከነብያት ትውፊቶች ውስጥም ማስረጃ የለውም። ይልቁንም ከሰለፎችና ከኢማሞቻችን በብዛት የተዘገበው ይህን ንግግር ማውገዝና ባለቤቱን ተብዲዕ ማድረግ ነው(ከሱና ማስወጣት) ኡቡ አል-ዓበስ ኢብን ሱረይጅ እንዳለው የእውቀት ባለቤቶችና የሙስሊሞች ስብስብ ተውሂድ ከአላህ ውጭ በእውነት ሊገዘቱ የሚገባ አምላክ የለም ሲሆን የባጢል ሰዎች ተውሂድ ደግሞ አዕራድ ፣ አጅሳም እያሉ መዋዠቅና ነብዩ የተላኩት ይህን በማውገዝ ነው (ብሎ ማመን ነው)"። (ተልቢሱል ጀሕሚያ)
ጂስም ሚለውን ቃል ከአላህ ውድቅ ለማድረግ ከቁርዓንም ከሱናም ከኢጅማዕም ከአንዳቻውም ሰለፎች ማስረጃ እንደሌለ ሸይኹል ኢስላም ኢብኑ ተይሚያህ ይናገራሉ።
وإذا كان كذلك فنفي التجسيم لا يمكن أن يكون بنص ولا إجماع ؛ بل ولا بأثر عن أحد من سلف الأمة وأئمتها ، وليس مع نفاته إلا مجرد ما يذكرونه من الأقيسة العقلية .
ነገሩ እንዲህ ከሆነ ተጅሲም ነፍይ ማድረግ በነስም በኢጅማዕም የሚሆን አይደለም። በል እንዲያውም ከዚህ ኡማ ቀደምቶችና ኢማሞች ንግግርም አይደለም። ጂስም ነፍይ ከሚያደርጉ ሰዎች ጋር አእምሮአዊ የሆኑ ልኬቶች እንጂ ምንም የለም። (ተልቢሱል ጀሕሚያ)
በፈክሩዲን አ'ሯዚይ አሳሱ ተቅዲስ ላይ ጂስምን ውድቅ ለማድረግ የተጠቀሱ ተራ አእምሮአዊ ማስረጃዎችን ኢብኑ ተይሚያህ አንድ በአንድ ተልቢሱል ጀሕምያ ላይ መልስ ሰጥቶበታል።
ወንድማችን ጄኽ ጂስም ሚለውን ቃል ኢጥላቀን ውድቅ ማድረግ ይቻላል ሲለን ኢብን ተይሚያ ግን ውድቁ ማድረጉ መጤ ፈጠራ ነው ይለናል።
ኢማሙ አህመድ ከ ጀሕምዩ ሙሐመድ ኢብን ዒሳ ቡርጉስ ጋር ስለ አላህ ንግግር እየተወያዩ ለአላህ ንግግር ማፅደቅ ጂስምን ማፅደቅ ያስፈርዳል ሲባል አላህ ጂስም አይደለምም ወደ ሚል አጀንዳ አልገቡም።
ኢብን ተይሚያህ እንዲህ ይላል፦
فأجابه الإمام أحمد بأن هذا اللفظ لا يُدرى مقصود المتكلم به، وليس له أصل في الكتاب والسنة والإجماع، فليس لأحد أن يلزم الناس أن ينطقوا به، ولا بمدلوله، وأخبره أني أقول: هو أحد، صمد، لم يلد ولم يولد، ولم يكن له كفواً أحد؛ فبين أني لا أقول: هو جسم ولا ليس بجسم، لأن كلا الأمرين بدعة محدثة في الإسلام،
ኢማሙ አህመድ በቃሉ ተናጋሪው ምን እንደፈለገበት ግልጽ እንዳልሆነ፤ በቁርዓንም በሱናም በኢጅማዕም መሰረት እንደሌለው ፤ሰዎችንም ቃሉ በሚጦቅምበት እንኳን እንዲናገሩ ማስገድድ እንደማይችሉ መልስ ሰጠው። አላህ አንድ ነው። የሁሉ መጠግያ ነው። አልወለደውም አልተወለደምም ለእርሱም አንድም ብጤ የለውም እንደሚልም ነገረው።እርሱ ጂስምም ነውም አይደለምም እንደማይል ግልጽ አደረገ ምክንያቱም ሁለቱም ነጥቦች በኢስላም የተፈጠሩ ቢድዓ ናቸው። ( ዳሩ ተዓሩድ አል-ዓቅል ወነቅል)
ጂስም ሚለውን ቃል መጀመርያ ከአላህ ነፍይ (ውድቅ) ያደረገው ጀሕም ኢብን ሰፍዋን ነው። መጀመርያ ለአላህ ያፀደቀውም ሒሻም ኢብን ሐከም አ'ሯፊድይ ነው። ሰለፎች ኢስባትም ነፍይም ከማድረግ የተቆጥቡ ሲሆን ወንድማችን ግን ነፍይ ይደረጋል ሲል ምን ላይ ተመስርቶ ነው???
ኢብኑ ተይሚያህ እንዲህ ይላል፦
والسلف والأئمة لم يثبتوا هذه الأسماء لله ولا نفوها عنه ؛ لما في كل من الاثبات والنفي من الابتداع في الدين من اجمال واشتراك ، ويثبت به باطل وينفى به حق، مع أن السلف والأئمة لم يختلفوا أن نفاة الجسم أعظم ضلالا وابتداعا من مثبتيه
“ሰለፎች እና ኢማሞችችን እነዚህን ስያሜዎች ለአላህ አላፀደቁም። ከእርሱም ውድቅም አላደረጉም። ማፅደቁም ሆነ መንሳቱእ ጥቅልነት ያለው ዲን ውስጥ የተፈጠረ መጤ ስለሆነ። ማፅደቁ ውድቅ የሆነ ነገር ይፀድቅበታል መንሳቱ እውነት ውድቅ ይደርግበታል። ሰለፎችና አኢማዎች ጂስምን ውድቅ የሚያደርጉ ጂስምን ከሚያፀድቁ የበለጠ ጠማማ እና አዲስን ነገር ፈጣሪ መሆናቸው ላይ ካለመለያየታቸው ጋር!...”(ተልቢሱል ጀህሚያ)
ስለዚህ የቱ ጋር ነው “አላህ ጂስም አይደለም” ብሎ ኢጥላቀን መናገር ይቻላል የተባለው። ይህ ቃል ሙጅመል አይደለምን? የሙብተዲዓዎችንስ ሺዓር ማሰራጨት አይደለምን? የአላህ ባሕሪያትስ በዚህ መጤ ቃል ምክንያት ውድቅ አልተደረገምን? ወንድማችንም ማይባል ብለሀል አስተካክል!

🔥9👏9❤6
የኢብን ተይሚያህ ኑሱሶች !
ደብሮኝ እንጂ ከኢብኑ ተይሚህ ብቻ ብዙ ማዝነብ ይቻላል አንቡትና ጄክ ያለውም ደግሞ ተመልከቱ።

❤8🔥2