አል-ሃፊዙ ስዩጢይ እንዲህ ይላል፦ “አንደኛው አንድ ሰበብን ከጠቀሰ ሌላኛው ሌላ ሰበብን ከጠቀሰ እነዚህ ምክንያቶች ተከትሎ የወረደ ይሆናል አያቱ ሊዓን ላይ እንደሚመጣው ወይም ደግሞ ተደጋግሞ ወርዶ ሊሆን ይችላል አያቱ ሩህ እና የነሕል መጨረሽያው ላይ
እንደሚመጣው .......”(ሉባቡ ኑቁል ፊ አስባቢ ኑዙል)
ወንድማችን እንዲህ ይላል፦
“ታድያስ ከሁለቱ ሰበብ አን-ኑዙሎች የትኛው ነው ትክክል ? መቼም ሁለቱም በአንዴ ልክ ሊሆኑ አይችልም ! ስለዚህ የቁርኣኑ አንቀጽ የወረደው ለማሩ ጉዳይ ነው ወይስ ለማሪያ?..... ”
(ስህተት ነው ይታረም።)
https://t.me/comparativeerror

👍9👏2❤1🥰1😁1
መጽሀፍ ጽፈህ የታወቀ ፍንትው ያለ ዲናዊ ነጥብ (ለምሳሌ ሙስጠላህ ምናምን ላይ) Reference ኢንጊሊዘኛ መጽሀፍ ምታስቀምጡ ሰዎች ፈጣሪ እያያቹ ነው🤧
ጻፍ ብሎ ያስገደደህ ሰው አለ እንዴ?
አረ ጃሂል ናቸው ብላቹ አቀልዱብን የሆነ ቀን እንነቃለን ባረከላሁ ፊኩም!!!
https://t.me/comparativeerror
ጻፍ ብሎ ያስገደደህ ሰው አለ እንዴ?
አረ ጃሂል ናቸው ብላቹ አቀልዱብን የሆነ ቀን እንነቃለን ባረከላሁ ፊኩም!!!
https://t.me/comparativeerror
😁4❤2👎2💯1
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ሼኽ ያዕኒ አረብኛ ላይ የፈፀማቸው አስገድዶ መድፈር እንዳለ ሆኖ ኢትቃን ባላደረገው ነገር እንዳደረገው ማስመሰል ለምን አስፈለገ? ሁሉም አድማጭ ጃሂል ነው እንዴ ሚመስለን ? አረ ሚያውቁ ይታዘቡናል አረ እንፈር ባረከላሁ ፊኩም። ሼኽ አድበስብ አዋቂ ለመባል የሚጫወታት ስነልቦና ገጠመም አልገጠመ የመትን አረብኛ ቃላትን መወርወር ነው ሰብሃነክ 😭😁
በእርግጥ ቋንቋ በፕራክቲስ ነው ሚመጣው ይህ ማለት ግን ሕዝብ ላይ ነው እንዴ ምንለማመደው??? በአማርኛ አውራ ያልከው ወንድሜ ግን በአረብኛ እያወራህ መስሎህ ነው ወይ😭
በዚች ሙሉ ባልሆነ በሁለት ደቂቃ ቅጂ ውስጥ ያዕኒ ከ 30 ጊዜ በላይ ተጠቅሞታል። ሕዝብ ላይ መለማመድ ነውር ነው ሀቂቃ ለወደፊቱ ይታረም ምክንያቱም አድማጭን ከመናቅ የመጣ ድፍረት ስለሆነ:)
ለማንኛውም ኡስታዝ ያዕኒ ወሼኽ አድበስብስ ተማሩ ሲላቹ አንተም ተማር በሉት ለአለህ ብላቹ
( ወንድም ሉቅማን ግን ትችላለህ አላህ ይጨምርልህ ሀቂቀተን እንዲህ ዓይነት ነገር መለጠፍ አልፈልግም ነበር ግን ቆማጣን ቆማጣ ካልተባለ ካልፈተፈትኩ ይላል።)

😁32👎3❤2👍1🔥1
ነገረ ሼኽ አድበስብስ
የ ሼኽ አድበስብ ጉዳይ ከአቅም በላይ ሆኗል። እልህ ምላጭ ያስውጣል በሚል ውይይቱ ላይ የፈፀማቸው አስቀያሚ ዲናዊ ጥፋቶች እና ማጭበርበሮች ዝም ልል ፈልጌ ነበር ከመመለስ ይልቅ ወደ እልህ እንዳይገባ በማሰብ
እያደረ በመጣ ቁጥር ይቆጨዋል ወይም ወደ አላህ ይመለሳል በሚል ዝምታን ልመርጥ ነበር ነገር ግን ይህ ሰው ወደ አላህ ከመመለስ ይልቅ ውይይቱን እንዳሻነፈና እንደረታ እያሰበ ነው (ወይም ሰዎች እንዲያስቡ እያደረገ ነው) ስለዚህም ምን ያህል እንደገደፈ ለሰው መግለጽ ግዴታዬ ሆኖብኛል።
በዚህም የተነሳ አንድ በአንድ ማረም የምቀጥል ይሆናል የመጀመርያው እርምት ሸይኽ አብዱልዓዚዝ አ'ረይስ ላይ ያጭበረበረበው በጽሁፍ ከዛን በድምጽ ከድምጹ ጋር አስቀምጣለሁ ።

👍10❤4👏3😁3🔥2
አተርፍ ባይ አጉዳይ የሆኑት ሽይኽ አድበስብስ፦ ( part 1)
ጄክ ሸይኹና በሚለው አ'ሸይኽ ዐብዱል ዓዚዝ አ'ረይስ ላይ ሆን ብሎ ቀጥፏል!
ወንድማችን ሙራድ፦ “አልፋዝ ሙጅመላን " (ስፔስፊካሊ ጂስምን) ዓለል ኢጥላቅ ነፍይ ማድረግ ይቻላል ያለ ዓሊም ጥቀስ ሲለው ወንድም 'ጄክ' ዐብዱል አዚዝ አረይስ ብሎ 'ማስረጃ' ብጤ አቅርቦ ነበር
ያቀረበው ማስረጃ ይህ ነው፦
ይህ እንግዲህ በምን መልኩ ለሱ ማስረጃ መሆን እንደቻለ በሰዓቱ ግራ የሚያጋባ ነበር።
የውይይቱ መነሻ ለፍዝ ሙጅመል ስለሆነው ጂስም እንጂ ጃሪሃ የሚለው አልነበረም።
በሁለቱ ቃላቶች መካከል ራሱን የቻለ ልዩነቶች አሉ። ነገር ግን አዋቂ ለመባል በየርዕሱ ሲዘል የነበረው ጄክ ይህን እንደማስረጃ አቅርቧል! ይህን ማስረጃ ማቅረቡ ስህተት ነው ብቻ ተብሎ የሚታለፍ ሳይሆን ወደ መነሻው (አ'ሸይኽ አረ'ይስ ንግግር ስንመለስ ጄክ ሆነ ብሎ የሚያምታታ ሙለቢስ መሆኑ ግልጽ ይሆናል)
እንዴት ማለት ደግ?
ጄክ የጠቀሰው ማስረጃ ሼኽ ዐብዱልአዚዝ አረ'ይስ ሳፋሪኒይ ላይ ከሰጡት ማብራርያ (اللآلى المضيئة عل العقيدة السفارني) ነው። እሱ የተጠቀመው ማስረጃ ገጽ 46 ላይ የተቀመጠውን ንግግር ሲሆን ገጽ 44 ላይ ያለውን ለምን ዘለለው?
በሚያጅብ ሁኔታ ሸይኽ አረ'ይስ “ሳፋሪይኒይ" ከአላህ ጂስም ፣ ዓረድን እንዲሁም ጀውሀር ነፍይ (በጥቅሉ ውድቅ ) ማድረጉ ተሳስተዋል ብለው ቅድምያውኑ አስቀምጠዋል። ውይይቱም ደግሞ ጁስምን ዓለል ኢጥላቅ ነፍይ ማድረግ ይቻላል ወይ የሚል መሆን ልብ ይባል!
አል-ዓላመቱ ሳፋሪኒይ እንዲህ ይላል፦
وَلَيْسَ رَبُّنَا بِجَوْهَرٍ وَلاَ ۞۞۞ عَرَضٍ وَلاَ جِسْمٍ تَعَالَى ذُو الْعُلاَ
ሼይኽ ዓብዱልአዚዝ ይህንን ሲያብራሩ እንዲህ ይላሉ፦
ልብ በሉ ይህ የሸይኽ ዐብዱልዓዚዝ ንግግር ከአጀንዳው ጋር ቀጥታ የተገናኘ ነው። ሳፋሪኒይ ጂስምን ከአላህ ነፍይ ማድረጉ ስህተት ነው እያለ ነው። ከአላህ ጂስምን ኢጥላቀን ነፍይ ማድረግ ይቻላል ያለ ዓሊም አምጣ ሲባል “ ወላ ዩቃሉ አነሁ ለፍዙን ሙጅመል ወዩስተፍሰሉ ፊሂ በል ዩንፋ ዓኒ ላህ" በሚል ስለ ጃሪሃ ያስቀመጡትን እንደ መረጃ አምጥቷል ይህ ምን ዓይነት ስራ ነው ቢላህ ዓለይኩም?
ምን ዓይነት ማድበስበስ እና ማወጫበር ነው? ሼኹ ጃሪሃ ለፍዝ ሙጅመል አይደለም ምንም አይነት እስቲፍሳል አያስፈልገውም ኢጥላቀን ነፍይ ማድረግ ይቻላል በሚል ተንቢህ የሰጡበትን ጂስም ዓለል ኢጥላቅ ነፍይ ማድረግ ይቻላል ብለዋል ብለህ ይህን ማስረጃ ማምጣትህ ትልቅ ስህተት ከመሆኑ ጋር ስለጂስም የተናገሩበት አውድ ላይ ሆነህ ግን “ጂስም ነፍይ ማድረግ ስህተት ነው የሚለውን ቆርጠህ" ጂስም በጥቅሉ ውድቅ ማድረግ ይቻላል ብለዋል በሚል ይህን ማምጣት ግን ማጭበርበርና ማድበስበስ አይደለም ወይ? ( በዲን ስም ማወጫበር ሱብሃነከ ረቢ!! )
የጃህሚያ ፣ የአሽዓሪያ መደበቅያ ለሆነ አቋም ሸይኽ አ'ረይስ ላይ መቅጠፍ ወላሂ ከባድ ወንጀል ነው። ሼኹ ላይ ዋሽተሃል አውፍ እንዲሉህ ጠይቃቸው✨
በዚህ ውይይት ሌሎች ማወጫበሮች ጊዜ ሳገኝ እቀጥላለሁ። ይህ ዲን ነው ወላህ!!
https://t.me/comparativeerror
ጄክ ሸይኹና በሚለው አ'ሸይኽ ዐብዱል ዓዚዝ አ'ረይስ ላይ ሆን ብሎ ቀጥፏል!
ወንድማችን ሙራድ፦ “አልፋዝ ሙጅመላን " (ስፔስፊካሊ ጂስምን) ዓለል ኢጥላቅ ነፍይ ማድረግ ይቻላል ያለ ዓሊም ጥቀስ ሲለው ወንድም 'ጄክ' ዐብዱል አዚዝ አረይስ ብሎ 'ማስረጃ' ብጤ አቅርቦ ነበር
ያቀረበው ማስረጃ ይህ ነው፦
”فإذا قيل لك: هل نُثبت لله يداً جارحة؟ فلا يصح أن نستفصل فيه؛ لأن معنى جارحة أي مخلوقة،.......ولا يُقال إنه لفظٌ مجمل ويُستفصل فيه، بل يُنفى عن الله، ذكر ذلك شيخ الإسلام ابن تيمية“ለአላህ የሰውነት አካል(ጃሪሃ) የሆነ እጅ እናጸድቃለን ብትባል? ኢስቲፍሳል (የዝርዝር ማብራርያ) ማስቀመጡ ትክክል አይሆንም። ምክንያቱ የጃሪሃ ትርጉም ፍጡር ማለት ነው። ....... (ጃሪሃ ሚለው) ጥቅል ቃል ነው ተብሎ ወደ ዝርዝር አይገባም ይልቁንም ከአላህ በጥቅሉ ውድቅ ይደረጋል ልክ ኢብን ተይሚያህ እንዳወሳው” (ዐብዱል አዚዝ አረይስ)
ይህ እንግዲህ በምን መልኩ ለሱ ማስረጃ መሆን እንደቻለ በሰዓቱ ግራ የሚያጋባ ነበር።
የውይይቱ መነሻ ለፍዝ ሙጅመል ስለሆነው ጂስም እንጂ ጃሪሃ የሚለው አልነበረም።
በሁለቱ ቃላቶች መካከል ራሱን የቻለ ልዩነቶች አሉ። ነገር ግን አዋቂ ለመባል በየርዕሱ ሲዘል የነበረው ጄክ ይህን እንደማስረጃ አቅርቧል! ይህን ማስረጃ ማቅረቡ ስህተት ነው ብቻ ተብሎ የሚታለፍ ሳይሆን ወደ መነሻው (አ'ሸይኽ አረ'ይስ ንግግር ስንመለስ ጄክ ሆነ ብሎ የሚያምታታ ሙለቢስ መሆኑ ግልጽ ይሆናል)
እንዴት ማለት ደግ?
ጄክ የጠቀሰው ማስረጃ ሼኽ ዐብዱልአዚዝ አረ'ይስ ሳፋሪኒይ ላይ ከሰጡት ማብራርያ (اللآلى المضيئة عل العقيدة السفارني) ነው። እሱ የተጠቀመው ማስረጃ ገጽ 46 ላይ የተቀመጠውን ንግግር ሲሆን ገጽ 44 ላይ ያለውን ለምን ዘለለው?
በሚያጅብ ሁኔታ ሸይኽ አረ'ይስ “ሳፋሪይኒይ" ከአላህ ጂስም ፣ ዓረድን እንዲሁም ጀውሀር ነፍይ (በጥቅሉ ውድቅ ) ማድረጉ ተሳስተዋል ብለው ቅድምያውኑ አስቀምጠዋል። ውይይቱም ደግሞ ጁስምን ዓለል ኢጥላቅ ነፍይ ማድረግ ይቻላል ወይ የሚል መሆን ልብ ይባል!
አል-ዓላመቱ ሳፋሪኒይ እንዲህ ይላል፦
وَلَيْسَ رَبُّنَا بِجَوْهَرٍ وَلاَ ۞۞۞ عَرَضٍ وَلاَ جِسْمٍ تَعَالَى ذُو الْعُلاَ
ሼይኽ ዓብዱልአዚዝ ይህንን ሲያብራሩ እንዲህ ይላሉ፦
”سيأتي الكلام على الجوهر والعرض والجسم في آخر المنظومة، لكن النفي هذا لا يصح عند أهل السنة؛ لأن عند أهل السنة قاعدة: الألفاظ المجملة لا تُنفى ولا تُثبت ولابد من التفصيل فيها، فإذا قيل: الله جسم، فهذا لفظٌ مجمل، فلابد من الاستفصال فيه، فلا يُنفى ولا يُثبت، ومثل ذلك العرض والجوهر ...إلخ، والسفاريني أخطأ لما نفى الجميع بلا استفصال، وهذه الملاحظة الثامنة.“( ስለ ጀውሀር፣ ስለ ዓረድ ፣ ስለ ጂስም በግጥሙ መጨረሻ ላይ ይመጣል። ነገር ግን ይህን ከአላህ ውድቅ ማድረግ አህሉ ሱና ጋር ትክክል አይደለም ። ምክንያቱም አህሉ ሱና ጋር መርህ አለ እርሱም “ ጥቅል የሆኑ ቃላቶች አይፀድቁምም ፤ ውድቅም አይደረጉም። አላህ ጂስም ነው ወይ ከተባለ ይህ ቃል ጥቅል ነው ። ማብራርያ መጠየቁ ቅሮት የለውም ኢስባትም ነፍይም አይደረግም ዓረድም ጀውሀርም ልክ እንደዚሁ ...... ሳፋሪኒይ እነዚህን ቃላት ባጠቃላይ ሳያብራራው ውድቅ ያደረገ ጊዜ ተሳስቷል ይህ ስምንተኛ ሙላሃዛ (ትኩረት ሚሰጠው ) ነው።”
ልብ በሉ ይህ የሸይኽ ዐብዱልዓዚዝ ንግግር ከአጀንዳው ጋር ቀጥታ የተገናኘ ነው። ሳፋሪኒይ ጂስምን ከአላህ ነፍይ ማድረጉ ስህተት ነው እያለ ነው። ከአላህ ጂስምን ኢጥላቀን ነፍይ ማድረግ ይቻላል ያለ ዓሊም አምጣ ሲባል “ ወላ ዩቃሉ አነሁ ለፍዙን ሙጅመል ወዩስተፍሰሉ ፊሂ በል ዩንፋ ዓኒ ላህ" በሚል ስለ ጃሪሃ ያስቀመጡትን እንደ መረጃ አምጥቷል ይህ ምን ዓይነት ስራ ነው ቢላህ ዓለይኩም?
ምን ዓይነት ማድበስበስ እና ማወጫበር ነው? ሼኹ ጃሪሃ ለፍዝ ሙጅመል አይደለም ምንም አይነት እስቲፍሳል አያስፈልገውም ኢጥላቀን ነፍይ ማድረግ ይቻላል በሚል ተንቢህ የሰጡበትን ጂስም ዓለል ኢጥላቅ ነፍይ ማድረግ ይቻላል ብለዋል ብለህ ይህን ማስረጃ ማምጣትህ ትልቅ ስህተት ከመሆኑ ጋር ስለጂስም የተናገሩበት አውድ ላይ ሆነህ ግን “ጂስም ነፍይ ማድረግ ስህተት ነው የሚለውን ቆርጠህ" ጂስም በጥቅሉ ውድቅ ማድረግ ይቻላል ብለዋል በሚል ይህን ማምጣት ግን ማጭበርበርና ማድበስበስ አይደለም ወይ? ( በዲን ስም ማወጫበር ሱብሃነከ ረቢ!! )
የጃህሚያ ፣ የአሽዓሪያ መደበቅያ ለሆነ አቋም ሸይኽ አ'ረይስ ላይ መቅጠፍ ወላሂ ከባድ ወንጀል ነው። ሼኹ ላይ ዋሽተሃል አውፍ እንዲሉህ ጠይቃቸው✨
በዚህ ውይይት ሌሎች ማወጫበሮች ጊዜ ሳገኝ እቀጥላለሁ። ይህ ዲን ነው ወላህ!!
https://t.me/comparativeerror
🔥11❤6😁3
ይህን አድበስባሽ ሸይኽ ተመልኩቱት ለአላህ ብላቹ
ጂስም ሙጥለቅን ነፍይ ይደረጋል ያለ ጥቀስ ሲባል ገጽ 46 ላይ ያለው “ጂራሃ ሙጥለቀን ነፍይ ይደረጋል ሚለውን ማስረጃ አመጣ" ነገር ግን ገጽ 44 ላይ ጂስም ሙጥለቀን ነፍይ እንደማይደረግ ሼኹ ተናግሮ ነበር!!!
ይህ ጊሽ(ማታለል) ነው ወላሂ !! አማ እልህ ነው ምናምን ሚነዛውን ተከታዮችን አዕምሮዋቸውንና ጆሮዋቸውን ለመድፈን ሚነዛውን ልከውልኝ ነበር ። ሼኽ አድበስብስ ወላሂ ይህ እልህ አይደለም ይህ ዲን ነው። መሳሳትህ አልፎ የዐለማእን ንግግር ሆነ ብሎ ለማምታት መጠቀም "ዓቃቢ" ነኝ ከሚል አይጥበቅም።

😁4🔥3❤1
በንጽጽር ሰዎች የተሰራጩ ስህተቶችን ማረም
ይህን አድበስባሽ ሸይኽ ተመልኩቱት ለአላህ ብላቹ ጂስም ሙጥለቅን ነፍይ ይደረጋል ያለ ጥቀስ ሲባል ገጽ 46 ላይ ያለው “ጂራሃ ሙጥለቀን ነፍይ ይደረጋል ሚለውን ማስረጃ አመጣ" ነገር ግን ገጽ 44 ላይ ጂስም ሙጥለቀን ነፍይ እንደማይደረግ ሼኹ ተናግሮ ነበር!!! ይህ ጊሽ(ማታለል) ነው ወላሂ !! አማ እልህ ነው ምናምን ሚነዛውን ተከታዮችን አዕምሮዋቸውንና ጆሮዋቸውን ለመድፈን ሚነዛውን ልከውልኝ…
ኪታቡን ይህን ሊንክ ተጭናቹ ታገኙታላቹ
https://t.me/AbdulazizAlRayes2/197
ሆነ ብሎ ከ44 ዘሎ ወደ 46ተኛ ገጽ ገባ ። 44ኛ ገጽ ላይ ጂስምን ዓለል ኢጥላቅ ነፍይ አይደረግም ሚለውን ዘሎ ጂስም ኢጥላቀን ነፍይ ይደረጋል ወይ ሲባል “ጃሪሃን ዓለል ኢጥላቅ ነፍይ ማድረግ ይቻላል” የሚለውን ንግግር አመጣ!!
ይህ የአንድ ሙስሊም ዓቃቢ ባህሪ ነውን?(በዚህ መልኩ ምቀጥል ከሆነ ተዕቅቦ አድርግ) ይህ እኮ በዲን ስም ሚፈጸም ጊሽ (ማታለል ነው) ነው። ዑለማእ ላይ መቅጠፍ ሱብሃነከ ረቢ 🤧
ከሱም ብሶ “ተቅቱሉ ነፍሰከ ቢነፍሲከ ሲል ነበር" ስታወጫብር ማይባተት ነገር አኺ

Telegram
كتب و تفريغات / د. عبدالعزيز الريس
😁5❤3
Deleted Account
Photo
ወአለይኩሙ ሰላም ( በግሌ በውስጥ ልመልስልህ ምትገባ ሰው መስለህ ስላልታየኸኝ ልመልስልህ አልፈልግም)
የውይይት ጥሪ አቀረብኩ ብሎ በቻናሉ ስለለጠፈውም ላጋራቹ እዚሁ !
ይህ ሰው "በእልህ" የተሞላ በትዕቢት የተወጠረ ስለሆነ ስህተቶችን ከማረም ይልቅ እንከራከር እያለ ነው። ብሮ እኔ እኮ አንተን ብቻ አይደለም ማርመው በገደፋቹ ቁጥር መድረክ ይዤ ልወያያቹ ጊዜ የለኝም)
ይህን ልጅ “ሰው ተናጋሪ እንሳሳ ነው ብሎ" ለፈፀመው አጸያፊ የልጅ ስህተት ለሰጠሁት የእርምት መልስ ተናዶ ከፍቶብኝ ለነበረው አጀንዳ ስል ዛሬ ብቻ ሳይሆን አበደን አላወራህም አይደለም ልወያይህ)
ረሱሉና ከሙናፊቅ ባህሪ ውስጥ “ወኢዛ ኻሰመ ፈጀረ” (ሲከራከር ድንበር ያልፋል) ሚለውን በስጋ ተገልጦ ያየሁበት ሰው ነው። (ልብ በሉ መናፊቅ ነው እያልኩ አይደለም ነገር ግን ሲፋ ሚን ሲፋቲሂም የሆነን ነገር ተላብሷል)
እኔ ይህን ወንድም ማረም ሰልችቶኛል በገባበት ፈን ሁላ ሚያስጠላ ፋውል (ኸጧእ) እየሰራ ነው የሚወጣው። ስህተት መስራቱ ችግር አልነበረውም ስህተት በሰራ ቁጥር ግን አልመለስም ኑ ተወያዩኝ ብሎ ለውይይት መጥራት ሲኬድለት ደግሞ ከተጠራበት ርእስ ውጭ የሚቀባጥርና የሚያቀውን ሁላ የሚዘረግፍ ሰው ነው።
ከክርክር ፍቅሩ እና አልተሳሳትኩም የሚል ስነልቦና በተከታዮቹ ለማሳደር አስተካክል በተባለ ቁጥር ኑ ተዋያዩኝ ይላል በዚህ አካሄድህ ትክክል ምትመስለው ቲክቶክ ላይ ከክርክር ወደ ክርክር ቤት ሚዘል ሰው እንጂ የዲን ሰው ይመስለሃል እንዴ? !!
(In short ስነግርህ አልወያይህም ) ምክንያቱም
1, ወኢዛ ኻሰመ ፈጀረ ዓይነት ሰው ነህ (ስለታረምክ ምን ዓይነት አጀንዳ ይዘህ እንደወጣህ አይተናል ይህ ብቻውን በቂ ምክንያቴ ነው)
2, የምታውቀውን ሁላ የምትዘረግፍ ሚስኪን ነህ
(ከሙራድ ጋር ሲወያይ አል-ዋሲእ የሚለው የአላህ ስም ዙርያ አንስቶት የነበረውን አፀያፊ ንግግሩን ተመልከቱ ይህን ከአላህ ጋር ያለን ሱኡል አደብን እዚህ ጋር ዓቃቢ ነኝ በሚል ሰው እንዲደገም አልፈልግም አላህ ይዘንለት ያስተካክለው)
3, ሀቅን ምትፈልግ ሳትሆን ስህተትህን ለመሸፈን ምትሯሯጥ ሰው ነህ። ምን ያህል እንደምታድበሰብስ ውይይቱ ላይ ግልጽ አድርገህ አይደል እንዴ?
4,ውይይት ምትጠራው ለመማር ሳይሆን እውቀት ለመለካከት እንደሆነ አይደለም ለኔ ለተካታዮችህም ግልጽ በሆነበት ሁኔታ ፍላጎትህን እሺ አልልህም። በባለፈው ውይይት “ታዳሚውንም ተወያዩንም ማናቹም ማታውቁትን አሳወኳቹ ብሎ ለምን ዓላማ እንደሚወያይ ሲያሳይ ነበር)
አሁንም በዓረብኛ እንወያይ ሚለው እውቀቱን ለማሳየት ነው። በእርግጥ አረብኛ እንደማይችል ለሁላችንም ግልጽ ነው። እኔ እንደማይችል ያወቁት ያዕኒንን ሲደጋግም ሳይሆን ገና ከጅምረ ከሙራድ ጋር ሊወያይ ሲገባ ሰለዋትን ካመጣ ቡሃላ“አማ ባዕድ አል-አን" ያለ ጊዜ ነው (እግረ መንገዴን ከአማ ባዕድ ቡኃሏ ፋ(ف) ላዚም ነው ቁጭ ብለህ ነሕው መማር ቢከብድህ ጁምዓ ጁምዓ የኸጢቦችን ንግግር በጥሞና ብትሰማ ደግ ነው።)
በተጨማሪ ውይይቱ ላይ ሁለቱ ራዚዎች ( አቡ ሃቲምና አቡ ዙርዓን ) “ራዚየይን" ብለህ ሙሰና ማድረግ ከብዶህ "አራዚዘይን" ነው ምናምን ስትል አልነበር? (አንዴ ብቻ ሳይሆን ሁለቴ)
ከሉቅማን ጋር ስታወራ የሰራሀውን ዟሂር የሆነ ለህን አላህ እንጂ ማንም ቆጥሮ አይዘልቀውም ይህን ስነግርህ አርብኛ እችላለሁ ያልኩ አስመስለክ አታውራ ባይሆን ይህን ዟሂር ለህን ይዘህ በአረብኛ ካልተወያየሁ ምን ማለት ነው? እሺ አው ብልህ ምን ልታደርግ ነው ? ( አጽፈህ ልታነብ ነው እንዴ ሃሃ) የደፈረ ጮማ በላን ባንተ አየሁ ድፍረት ጥሩ ነው ግን በዲን ጉዳይ ላይ አይደለም።
Any way በአረብኛ ምትለውን ያነሳት በኡርዱም ቢሆን እምቢ እንደምለው ስለሚያውቅ ተከታዮችን በአረብኛ እንወያይ ብዬው ቀረ አረብኛ ለውይይት እስከጠራበት ድረስ እችላለሁ ለማለት ነው እንግዲህ ይመቸው ሚያምነው ካለ)
አሁን ደግሞ ሐጁሪይ እያለኝ ነው ይህ ሰውዬ “ሐጁሪይ መሆኔን አሁን ነው ያወቀው ወይስ ድሮ ?” መልሱ መቼም ድሮ ነዋ? ከሆነ እስካሁን ዘገየህ ሁሌ ስህተትህ በታረመ ቁጥር ክፍተት እየፈለክ የራስህ ስህተት ለማድበስበስ ነዋ? በተረፈ እኔ ሀጁሪይ ማን ይሁን ምን ምግብ ይሁን መጠጥ ማውቅልህ ነገር የለም 😁
(ለአላህ ብለህ መሰል ነገር እንድጽፍ አትገፋፋኝ ስህተትህን ለሰዎች በያን ማድረግ ብቻ ነው ምፈልገው ሰዎች እዚህ ላይ እንዳይከተሉህ )

❤31👎7👌7👏5👍4😁3✍2🥰2🏆2😍1
Abu hatim Kedir Ahmed
Voice message
“አላህ ጂስም አይደለም ማለት ይቻላል?? ”
አ'ሸይኽ ኸድር አል-ከሚሴ በውስጥ ጠይቅያቸው የሰጡት ማብራራያ ነው ። ሼር አድርጉት ባረከላሁ ፊኩም !!!
ማን ከዑለማዎች እንዳፈነገጠና ማን መጤ ነገር እንዳመጣ ትገነዘቡበታላቹ ።

👍17👌3🔥1💯1
Forwarded from Murad|⛉ (Amir zeynu)
ይህ ሰው ሸይኽ ዐብዱል አዚዝ አ'ረይስ ላይ ቀጥፏል ብዬ ስጽፍ ጉዳዩ የእልህ ነው ጥያቄያቹን ለሸይኹ በዋትሳፕ በዚሁ አስቀምጦ ብሎ ነበር።
Guess what ? ቁጥሩ ዋትሳፕ የለውም ሰዎች እንደማይጠይቁ ስለሚያውቅ አንስቶ የሆነ ቦታ ያገኘውን ቁጥር ልጥፍ )) እኔ ደግሞ ካመጣሀው አይቀር መጠየቅ አለብኝ ብዬ ዋትሳፕ አውርጄ በዋትሳፕ በቴሌግራምም ብል ቁጥሩ ዋትሳፕም ቴሌግራምም የለውም😁
ሳታጣራ ከሆነ ይሁን ሆነ ብለህ ሜንታሊ ተከታዮችህን ሳይኮ ለመብላት እያድበሰበስክ ከሆነ ግን አሁንም በድጋሜ አላህን ፍራ እልሃለሁ።
(በዚህ ቁጥር ሸይኹ ይቀበሉበት ይሆናል ግን በዋትሳፕም በቴልግራምም ላገኛቸው አልቻልኩም ቀጥታ ስደውልም የኢትዮ ስለሆነ መሰለኝ አልተነሳልኝም እንጂ ተቅቱሉ ነፍሰከ ቢነፍሲከ ምን እንደሆነ አሳይህ ነበር😁)
https://t.me/Murad11145

❤7😁1
ምከራከራቸው “ለተከራካሪው ወይ ሹብሐ ልፈጥርበት" ነው 🤔
ይህ ሰው ግን ኖርማል ነው ? የትኛው ሀይማኖተኛ ሰው ነው ከሰው ጋር ምከራከረው ሹብሐ ለመፍጠር ነው ብሎ ኒያውን በግልጽ ሚያውጀው? )
ይህ የሰለፎች አደብ ነው? ኬት ነው የተማርከው? وقال الشافعي -رحمه الله
"ما ناظرتُ أحدًا إلا وددتُ أن يظهر الله الحق على لسانه"
ኢማሙ ሻፊዕይ እንዲህ ይላሉ ፦ “ አንድ ሰውንም አልተከራከርኩም አላህ ሐቅን በምላሱ ላይ ግልጽ እንዲያደርገው እየወደድኩ ቢሆን እንጂ”
ይህ ሰው ደግሞ ፦
“ሹብሐ ልፈጥርባቸው ነው ምወያያቸው?" (ድንቄም ሰለፍይ)
ሹብሐ ተፈጥሮብን ከእስልምና እንድንወጣ ፈልገህ ነው ወይስ ምንድነው? አጂብ እኮ ነው ሱብሃነላህ!! እንዲህ ዓይነት ሰው አይቼ አላውቅም እኔ በረቢ
ሹብሐ መፍጠርህ እውቀት ከሆነ ካፊሮችም ሹብሐ እየፈጠሩ አይደል እንዴ ለምን አብራቹ አሰሩም ?
መራድ እኮ የተወያየው አላህ ብሎለት ወደ ሀቅ እንዲመለስ ነበር እንጂ ሹብሐ ሊፈጥርበት አይደለም ሹብሐት በፈጠረ ከሆነ 9ኝነው 12 ሙጀለድ አረድ ዓለ ሹብሐት ሚል መጽሀፍ አለ አይደል እንዴ ሹብሃ ሹብሃው ይነበብልህ?
( እኔ እንዳልኳቹ ነው ሰውዬው ባወራ ቁጥር ይሳሳታል ስለዚህ አታስወሩት ለአላህ ብላቹ )
(ለዛሬ በቃኝ) መልካም ቀን))😁

😁14❤2